Последние посты

𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
9 сент., 06:49
переслано из @abukiweb

𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
7 сент., 04:45
JavaScript ላወናበዳችሁ ምክር መጀመሪያ ጨለማ መስሎ ይታያችኋል ከዛ ትንሽ ይበራላችሁና መልሶ ይጠፋል ከዛ ማብሪያና ማጥፊያው ይገባችኋል። ከዛ ቀጥሎ JavaScript ባይገባችሁም ከተወሰነ ጊዜ በኋላ እንደሚገባችሁ ይገባችኋል። ከዛ በደንብ መገለጥ ይጀምራል። ከዛ በኋላ እየለመዳችሁት ትመጣላችሁ። መጀመሪያ መደናበሩ normal ነው ስታውቁት ግን ጥቅሙ ብዙ ነው



𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
7 сент., 04:45
переслано из @birhan_nega
JavaScript ላወናበዳችሁ ምክርመጀመሪያ ጨለማ መስሎ ይታያችኋል ከዛ ትንሽ ይበራላችሁና መልሶ ይጠፋል ከዛ ማብሪያና ማጥፊያው ይገባችኋል። ከዛ ቀጥሎ JavaScript ባይገባችሁም ከተወሰነ ጊዜ በኋላ እንደሚገባችሁ ይገባችኋል። ከዛ በደንብ መገለጥ ይጀምራል። ከዛ በኋላ እየለመዳችሁት ትመጣላችሁ።መጀመሪያ መደናበሩ normal ነው ስታውቁት ግን ጥቅሙ ብዙ ነው


𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
7 сент., 03:48
переслано из @abukiweb
አላህ ካለ ስድስተኛ ዙር የWeb Development ኮርስ ምዝገባ በቅርቡ ይጀመራል!ከሁለት ~ሶስት ወራት የሚቆየዉ ይህ የFrontend ኮርስ ከ Basic Computer Skill ጀምረን HTML , CSS ,JavaScript ,React.Js እንማራለን!! ~ በፈለጋችሁት ዘርፍ ትመዘገባላችሁ ኢንሻዓላህ!Share✅ Join👇 Abuki Tech Abuki Tech
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
6 сент., 10:30
переслано из @abukiweb
ቴክኖሎጂን እጠቀማለሁ፣እውቀትን እሻለሁ፣ክህሎትን አዳብራለሁ፣ቢዝነስን እማራለሁ፣ዲኔን እጠብቃለሁ፣ሕይወትን በተሻለ መልኩ ለመኖር እሞክራለሁ። ማወቅ ብቻ ሳይሆን፣ ማወቄን ለሌሎች ማካፈል ነው የምፈልገው። Abuki Techቴክኖሎጂ • እውቀት • ክህሎት • ቢዝነስ • ዲን • ሕይወት!!@abukiweb
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
2 сент., 13:16
переслано из @chapidevtalks
🚀 We’re Hiring!We’re looking for passionate, positive, and driven people who are ready to learn, grow, and make an impact.Opportunities in Product Management, Backend Development, UI/UX Design, Marketing & Sales and MoreBring your passion. Bring your ideas. Let’s grow together.Even Fresh graduate or early in your career? Potential matters more.Apply now!Link : https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScm3DG_fUMm2OuxEaFVXZZmppmrSlVa5NOOLjpRQ5lI9RKf5A/viewform?usp=header
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
30 авг., 12:05
переслано из @keycoodes
I used to build roadmaps for myself, rush through them, might skip the fundamentals, and end up lost in TUTORIAL HELL.Too many resources without structure actually KILLS your progress.So, I built the exact thing I always needed: A centralized, interactive manual taking you from COMPLETE BEGINNER → SENIOR FULLSTACK AI ENGINEER across 7 phases, with real projects at every phase .Here is how it keeps you LOCKED IN:STOP JUMPING AHEAD ➤ Topics unlock step-by-step as you complete each milestone. TRACK UR PROGRESS ➤ GitHub login, saved progress, deep-work hours, and your own timeline. ALL THE BEST RESOURCES IN ONE PLACE➤ I brought together The Odin Project, Full Stack Open, Seefun's 90 day Backend Mastery, and Kidus's ML into one space.➤ YouTube videos placed in each nodeI built this for myself, but there's no reason to keep it to myself.




𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
27 авг., 10:55
переслано из @chapidevtalks
We're releasing the first batch of Dataset.ET open speech data for Amharic.22.7 hours. 7,405 recordings. 320 speakers. Free, CC BY 4.0, on Hugging Face.Amharic has close to no open speech data. That's the gap we're trying to close, and this is the first step rather than the finished thing.Some honesty about what this is: it's a first batch. The audio isn't preprocessed yet. We're not going to tell you it's the best quality out there. We don't think it is. What we want is for people to actually use it and tell us where it falls short.The next release will be different: properly preprocessed audio, a real data pipeline with testing and validation built in. This exists because 320 people in Ethiopia gave their voices to it, and because contributors reviewed each other's recordings. Thank you to all of them.If you're working on Ethiopian languages, low-resource ASR, or you justhuggingface.cosnapwre/amharic-speech · Datasets at Hugging FaceWe’re on a journey to advance and democratize artificial intelligence through open source and open science.
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
24 авг., 11:10
переслано из @fuadbuild
https://fuad24.substack.com/p/what-is-really-mawlid?SubstackWhat Is Really Mawlid??what does islam say about it ?
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
21 авг., 07:41изменён
Frontend Development Roadmap ~ HTML → Structure ↓ CSS → Styling ↓ JavaScript → Logic ↓ React → UI & Components ↓ Vite → Development Tool ↓ TypeScript → Type Safety ↓ Next.js → Full-Stack React Framework @Abdulkerim_WebDev
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
21 авг., 07:35изменён
እንደዚህ አትዝለሉ 😊😀
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
20 авг., 06:02
переслано из @birhan_nega
እንደዚህ አትዝለሉ 😊😀


𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
19 авг., 07:20
переслано из @software_guy
Episode 4 is finally here! 🎙️🔥I sat down with Birhan Nega, a software developer with over 10 years of experience, entrepreneur, company founder and content creator.We talked about his journey in tech, building a company in Ethiopia, working with international teams, discipline, remote opportunities, AI and what genuinely separates an experienced engineer from someone who only knows how to write code.Watch the full episode here 👇🔗 https://youtu.be/w8SHWwDehS0


𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
15 авг., 08:03
переслано из @birhan_nega
#ከአስር_አመታት_ተሞክሮየ #ክፍል_ሶስት ዋናው ጡንቻችንወደ ጊቢ ስንሄድ ኮምፒውተር ሳንይንስ ተብለን ነበር። እዛ ስንገባ ግን በሶስት stream የተከፋፈለ እንደሆነና አንዱን መርጠን መገባት እንደምንችል ሲነገረን ልዩነታቸውን ለማወቅ የሚረዳን ሰው ማግኘት በራሱ አዳጋች ነበር።በሰዓቱ የነበረኝ አማራጭ የሌሎችን ተማሪዎች ግብረ መልስ ማዳመጥ ነበር። ብዙዎቹ ስለ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ከባድነት ያወራሉ። እኔ ደግሞ ከታች ስምጣ የምፈራው ትምህርት ስላልነበር ከባዱን ለመምረጥ ቅንጣት ታክል ፍርሃት አልነበረኝም።ዋናው ነገር ሰው አቅሙን አይቶ መማር አለበት ብየ አምናለሁ። ነገር ግን ተማሪ ትምህርትን ሊፈራ አይገባምና ሂሳብና ፊዚክስን ለመሽሽ በሚል ሶሻል የሚገቡትን ግን እቃወም ነበር። ከባድ ፈተናዎች ውጤትና ሽልማቱም ከፍ ያለ ይሆናል ብየ አስባለሁ።ይሄን አመለካከት መቅረፍ ያልቻለ ሰው የራሱን ቤተሰብ ከመመስረት ቤተሰብ ጋር መኖርን፣ የግል ስራ ከመጀመር ተቀጥሮ መስራትን፣ የተሻለ ከተማ ገብቶ ከመኖር አንጻራዊ ቅናሽ ባለባቸው ትንንሽ ከተሞች መኖርን የሚመርጥ ይሆናል ማለት ነው።ማደግ አለብኝ ብለን ስንነሳ በራሳችን አዕምሮ ውስጥ የሚመላለሱ ብዙ ጥያቄዎች ይመጣሉ፣ እነሱን ለመታገልም ሊኖረን የሚገባው mental strength ወሳኝነት አለው። ዋናው ጡንቻችን ያለው አዕምሮ ውስጥ ከሆነ ነገሮች ቀላል እየሆኑ ይመጣሉ።@birhan_nega
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
14 авг., 06:46
переслано из @birhan_nega
#ከአስር_አመታት_ተሞክሮየ #ክፍል-ሁለትሁለተኛው ከባድ ፈተና ፋይናንሻሊ ደካማ በመሆናችን ምክንያት የሚመጡ ፈተናዎች ናቸው። ለዚህ መፍትሄው ባለን ነገር መጀመር ብቻ ነው ብየ አስባለሁ።እንደምናውቀው አብዛኞቻችን እንደኖርን የምንፈልገው ነገ እውን ይሆን ዘንድ ልናልፋቸው የሚገቡ ብዙ መሰናክሎች አሉብን ምክንያቱም ህይወት እንድህ ሁሌም ናት። ከሰልክ እስከ ላፕቶፕ፣ ከመጽሃፍት እስከ ኢንተርኔት የብዙዎቻችን ችግር እንደሆነ ይታወቃል።እኔም የዚሁ ሰለባ ነበርኩ። ኢንተርኔትም፣ ስልክም፣ ላፕቶፕም ተቸግሬያለሁ። ትዳር መስርቸ እንኳን ኢንተርኔት ፍልጋ ቢሮ አድሬ እንደማውቅ አጋርቻችሁ ነበር።ለማንኛውም ዋናው ነገር ለመጀመር ስታስቡ "Perfect time or perfect situation" የሚባል ነገር የለም። ባለው መጀመርና እድሎች ከተገኙ በአግባቡ መጠቀም ያስፈልጋል።በመጨረሻም ልብ ልንለው የሚገባ ነገር፦ በርካታ ሰዎች ለፊልምና ለመዝናኛ የኢንተርኔት ዳታ ለማግኘት የማይቸገሩትን ያህል፣ ለትምህርታዊ ቪዲዮዎችና ለክህሎት ማደጊያ (Tutorials) ሲሆን ግን ነገሩን እንደ ከባድ ፈተና ሲቆጥሩት ይስተዋላል።ይሁን እንጂ ቅድሚያ የምንሰጣቸውን ነገሮች ማስተካከል ለውጣችንን ያፋጥነዋል።@birhan_nega
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
13 авг., 15:00
переслано из @birhan_nega
#ከአስር_አመታት_ተሞክሮየ #ክፍል-አንድምንም ይሁን አንድ ጉዞ ስትጀምሩ አብሯችሁ የሚጓዝ ሰው ሲኖር ፍጥነታችሁን ያሻሽለዋልዋል። ሰው አዋዋዩን ይመስላል ይባላል አይደል? ሯጮች እንኳን ሪከርድ ማሻሻል ሲፈልጉ pacemaker ይጠቀማሉ።ወደ ዋናው ጉዳይ ስንገባ እኛ ስምንት አመት በስንቅ ስንማር ትልቁ ጉልበታችን የነበረው ህብረታችን ነበር። እዚሁ ቻናል ላይ ያሉት እነ ዶክተር ልደት፣ ሰለሞን ገድፌ ሀይስኩል ስንማር በተፎካካሪነትም በጓደኝነትም ትልቅ ተጽዕኖ አሳድረውብኛል። ጎበዝ ነኝ ብየ እንዳላስብ እነሱ አሉ፣ ሰነፍ እንዳልሆን እነሱ ጋር መፎካከር አለብኝ።ዩኒቨርስቲ እያለንም አሁን ኮሪያ የሚገኘው ፕሮፌሰር ሀምዲ አብዱራህማን፣ አሚር አህመድ፣ ሬድዋን ጀማል፣ አሸናፊና መሰል ከኔ በጣም የተሻለ አቅም ያላቸው ጓደኞች ከጎኔ በመኖራቸው ያተረፍኩት ብዙ ነው።ወደ ስራ አለም ስገባም አዲሳለም ታፈረ ትልቅ ምሳሌየ የነበረ ባለሙያ ነው። ይሄን ሁሉ የምለው የምትመርጡት ጓደኛ ምን ያክል ተጽኖ እንደሚያሳድርባችሁ ለመግለጽ ያክል ነው።አዳር ተሰባስበው አብርሆት ቤተመጽሃፍት የሚያድሩትን ልጆች ሳይ ነገ የሚኖራቸውን እድል የተሻለ ለማድረግ እንቅልፍን መሰዋት፣ ተመሳሳይ ህልምን መጋራትና አብሮ መጓዝ መቻልን መልመድ መቻላቸውን ሳይ ለነሱ ደስ ይለኛል።አዋዋላችሁን፣ የምታነቡትን ኮንተንት በደንብ አስባችሁበት ቢሆን እመክራለሁ @birhan_nega
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
12 авг., 14:32
переслано из @stemwithmurad
Follow human needs, not temporary trends.
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
12 авг., 06:50
переслано из @riseuptech
💼 በአንድ Junior Developer ውስጥ Recruiters በእርግጥ ምን ይመለከታሉ?Recruiters ሁሉንም ነገር የሚያውቅ Developer እየፈለጉ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?❌ሁልጊዜ አይደለም!Junior Developer ስትሆኑ፣ Recruiters ብዙ ጊዜ የሚመለከቱት ከዚህ የበለጠ ተግባራዊ ነገር ነው፦መገንባት፣ መማር እና ችግር መፍታት ትችላላችሁ? እነዚህ 5 ነገሮች እንድትለዩ ሊያደርጓችሁ ይችላሉ፦1️⃣ ትክክለኛ Projects > Certificates Certificate አንድ ኮርስ እንደጨረሳችሁ ያሳያል። አንድ Project ግን በእርግጥ ምን መስራት እንደምትችሉ ያሳያል። ቀላል ቢሆንም እንኳ አንድ ነገርን ስሩ/ገንቡ፦ 🌐 Website 📱 Small App 🤖 AI-powered Tool 📊 Data Dashboard
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
10 авг., 05:44
переслано из @birhan_nega
ኮድ መጻፍ የሃሳብ እና የመርህ ስራ እንጂ የጉልበት ስራ አይደለም። አእምሮ ሲደክም ቀላል Logical Errorዎችን እንኳን ማለፍ የተለመደ ነው። ያስቸገረንን አንድ ስራ ለሰዓታት ስክሪን ላይ አፍጥጦ ከመቀመጥ፣ ኮምፒውተሩን ዘግቶ መተኛት የተሻለ መፍትሄ ያመጣል። አእምሯችን በእንቅልፍ ሰዓት መረጃዎችን ስለሚያቀነባብር፣ ጠዋት ንጹህ አእምሮ ይዘን ስንነቃ ትላንት ማታ የጠፋብን መፍትሄ በቀላሉ ቁልጭ ብሎ ይታየናል።Software Engineer መሆን የረጅም ርቀት ሩጫ (Marathon) እንጂ የአጭር ርቀት (Sprint) አይደለም። ያለ በቂ እረፍት በተከታታይ መስራት መጨረሻው ለአእምሮ ዝለት (Burnout) ይዳርጋል። በቂ እንቅልፍ ማግኘት በሙያው ለረጅም አመታት ስኬታማ ሆኖ ለመቀጠል ዋናው ቁልፍ ነው።እኔም ብዙ እንደማልተኛ እናንተም እኔም እናውቃለን፣ ማስታወሱ ግን ተገቢ ነው ብየ አስባለሁ።
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
6 авг., 17:50
переслано из @riseuptech
🍽 Coding ከRestaurant ጋር ምን ግንኙነት አለው?🤔 በመጀመሪያ ስናየው ምንም የማይገናኝ ሊመስል ይችላል። ግን አንድ Website እንዴት እንደሚሰራ በRestaurant ምሳሌ ብንመለከት በጣም ቀላል ይሆናል።የምትወዱትን ሬስቶራንት 🍽 አስቡ...👨🍳 Backend የሬስቶራንቱ ኩሽና ነው። ከዓይን ውጭ ያለው ሁሉም ስራ እዚያ ይሰራል፤ ምግብ ይዘጋጃል። በተመሳሳይ ሁኔታ በዌብ አፕሊኬሽን ውስጥ Backend መረጃን ያስተናግዳል፣ ሎጂኩን ያከናውናል እና ሁሉንም ከጀርባ ያስተዳድራል።🧑🍽 Frontend ደግሞ የመመገቢያው ቦታ ነው። ደንበኛው የሚያየውና የሚጠቀምበት ሁሉ እዚህ ነው። በድረ-ገጽ ወይም በሞባይል መተግበሪያ ውስጥ የምታዩት ገጾች እና ዲዛይኖች ሁሉ Frontend ናቸው።🧑💼 API ደግሞ አስተናጋጁ (Waiter) ነው። ትዕዛዛችሁን ከጠረጴዛ ወደ ኩሽና ያደርሳል፣ ከዚያም የተዘጋጀውን ምግብ መልሶ ያመጣል። በፕሮግራሚንግም API በFrontend እና Backend መካከል ጥያቄ (Request) እና መልስ (Response) ያስተላልፋል።📋 API Endpoints የምግብ ዝርዝር (Menu) ናቸው። በሜኑው ላይ ያለ እያንዳንዱ አማራጭ አንድ አገልግሎትን ይወክላል። ለምሳሌ፦ 🛍 ምርቶችን ማየት (View Products) 🔐 መግባት (Sign In)
