Последние посты

كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
22 сент., 15:26
переслано из @ibnumunewor
ቢድዐን መናቅ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ~ በስራ ከተማ ደቡባዊ ዒራቅ ውስጥ የምትገኝ ጥንታዊ ከተማ ነች። በተለያዩ ዘመናት አደገኛ አንጃዎች አልፎ አልፎ ቢያቆጠቁጡባትም እንደ ጥቅል ግን ከሶሐቦች ጀምሮ ታላላቅ ዑለማኦች የወጡባት የሱና ከተማ ነበረች። ዛሬስ? ዛሬ ላይ በስራ ውስጥ ሱኒዮች አናሳ ናቸው። በዘመናት ውስጥ ቁጥራቸው እያነሰ፣ እያነሰ ሄዶ ይሄው አሁን ላይ ከጠቅላላው ሕዝብ ከ9% እስከ 15% አካባቢ ብቻ ይገመታሉ። አያሳዝንም? አያሳምም? ሺዐዎች ዛሬ በስራ ላይ ብዙሃን ናቸው። በርግጥ አንዳንድ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት እስከ 2003 ድረስ የሱኒዮች ቁጥር 40% አካባቢ ነበር። በጉልበት ስላፈናቀሏቸው ነው ተመናምነው ዛሬ የደረሱበት ዝቅተኛ ቁጥር የደረሱት። ከኋላ የመጣው ሺዐ ዛሬ በስራ ላይ ከ86% በላይ ይሆናል።ወደ ሃገራችን ስመጣ የሃገራችን ሙስሊም የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሶሐቦችን የሚወድና የሚያከብር ቢሆንም የሺዐ ተከታዮች ግን ከውስጡ አንዳንድ ማለት ጀምረዋል። ስራ መስራት ያለብን ዛሬ ነው። ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም። በዚህ ጉዳይ ላይ መስራት እንደ ተቋም መጅሊስን ይመለከት ነበር። እሱ ቢቀር ዱዓቶች ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባ ነበር። ሁሉም ግን ፀጥ ረጭ ብሏል። ይሄ በየሁዳው ዐብደላህ ኢብኑ ሰበእ የተጠነሰሰ ቡድን ስር ሳይሰድ በፊት በጊዜ ስራ ልንሰራ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMuneworTelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
21 сент., 09:16
السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُዩኒቨርሲቲያችን ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በ26 እና በ27 ፍሬሽ ተማሪዎችን ጨምሮ ሁሉም ባች እንዲገቡ ጥሪ ማድረጉ የሚታወቅ ነው። በመሆኑም ጀማዓችን አዲስ የሚገቡ ወንድም እና እህቶቻችን እንዳይቸገሩ በማሰብ ከዚህ በታች ስልክ ቁጥሮችን አስቀምጧል። በተጨማሪም ጀማዓችን የእንኳን ደህና መጣችሁ መልክቱን እያስተላለፈ ከታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በመደወል ስለ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ እንድሁም ሌሎች መረጃዎች ካስፈለጋችሁ መጠየቅ እንደምትችሉ ሲያሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው።1. 0975292817 📲 ወንድም መስዑድ ሰይድ2.0946505128 📲 ወንድም ዑመር አወል3.0924033273 📲 ወንድም ሙሀመድ ሀሰን4.0903830776 📲 ወንድም ሀቢብ ማህሙድ📢 ማሳሰቢያ : እህቶች በ 0990333299 በመደወል የአሚሪቷን ቁጥር ማግኘት ትችላላችሁ። እንዲሁም የቻናል ባለቤት የሆናችሁ ወንድም እና እህቶች share በማድረግ ለሁሉም እንዲዳረስ አድርጉት።وَالسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ👇 our telegram channelhttps://t.me/wdumuslimstuTelegramWoldia University Muslim StudentsWdumuslimstu
كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
20 сент., 14:19изменён
"ኢሬቻ በ10ደቂቃ""Irreecha daqiiqaa 10 kessatti "በፉኣድ ሙሐመድ በኦሮምኛ ቋንቋ የቀረበ ትምህርት ትምህርቱን በዚህ ሊንክ ማግኘት ይቻላል፦ https://t.me/fuadorodurus/1981
كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
19 сент., 09:00
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ማሳወቅ ስላለብኝ እንጅ ወላሂ እጅግ በጣም እየተሸማቀቅኩ ነው የምፅፈው። ትንሽ ዑዝር ቢጤ ስለገጠመኝ እስካልተወሰን ቀን ድረስ ደርስ መግባት አልችልም። በጣም በጣም ይቅርታ። አላህ ካልታሰበ ውጣውረድ ይጠብቃቹህ።
كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
17 сент., 02:38
переслано из @ibnumunewor
ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
16 сент., 19:22
◇ ሰይድ ቁጥብ ማን ነው?
كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
16 сент., 18:52изменён
~ አልሐምዱሊላህ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወርን የመሰሉ የሱና አናብስቶች እስካሉ ድረስ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ከኸይር አይወገድም ኢንሻአላህ። አላህ ይጠብቅህ ውዱ ኡስታዛችን። የሀበሻው ኮከብ የዘመናችን ድምቀት።በቅርቡ ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን በሰይድ ቁጥብ ጉዳይ በነዙት ብዥታ ላይ አጥጋቢ ምላሽ እየተሰጠ ነው። አጉል ኩራትህን አሽቀንጥረህ ጣልና ገብተህ አዳምጥ። = https://t.me/IbnuMunewor?livestream=abaae191d35c62b5f9


كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
16 сент., 14:51
переслано из @ibnumunewor
ማሳሰቢያ ~ ያያያዝኩት ምስል ቴሌግራም በቻናሌ ላይ የለቀቀው ማስታወቂያ ነው። እንዲህ አይነት ማስታወቂያዎች በቻናሌ ላይ ቢለቀቁም ሰዎች ሲልኩልኝ እንጂ ለኔ አይታዩኝም።በኔም ይሁን በሌሎች ቻናሎች ላይ እንዲህ ዓይነት ሊንኮችን ተከትላችሁ እንዳትገቡ።ችግሩን ለማቆም ፕሪሚየም አካውንት ያላችሁ ቻነሉን ቡስት በማድረግ 'ሌቭሉን' ከፍ በማድረግ አግዙኝ ባረከላሁ ፊኩም። = የቡስት ሊንኩ ይሄ ነው፦t.me/boost/IbnuMunewor


كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
11 сент., 18:04
переслано из @a1r2o3a4

كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
11 сент., 10:06
«ዲነኛዋን አግባ»በማንኛውም ጉዳይ ከስሜታችን ይልቅ የረሱልንﷺ ትዕዛዝ ብናስቀድም ኑሮ እንዴት ያለ ደስተኛ ህይወት መኖር በቻልን ነበር። ብዙ ጊዜ ግን ወንዶች የትዳር አጋር ምርጫ ላይ ውጫዊ ውበት ላይ ብቻ በማተኮር፣ አንዳንዴም የቤተሰብን ምርጫ ተቀዳሚ በማድረግ ከባድ ስህተት እንፈፅማለን። በዚህም የተነሳ እረፍት እናገኝበታለን ያልነው ትዳር ይበልጥ ፈተና ይሆንና የተመሰቃቀለ ህይወት ለመግፋት እንገደዳለን። በጣም የሚደንቀው ደግሞ በሌሎች ስህተት አለመማራችንና ህይወታችንን ቤተ ሙከራ ማድረጋችን ነው። ወንዶችየ ምናልባት ከሰማቹህኝ ልምከራቹህ "የረሱልንﷺ ትዕዛዝ አክብርና ዲነኛዋን አግባ" ሰላም ታገኛለህ። ትዳር ትልቅ የህይወት አዳራሽ ነውና በምርጫና በውሳኔህ መስመር ስተህ፣ አላስፈላጊ ዋጋ ከመክፈልህ በፊት ቆም ብለህ አስብ። ወንድማዊ ምክሬ ነው። فَاظْفَرْ بِذَاتِ الدِّينِ تَرِبَتْ يَدَاكَ = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
10 сент., 12:18
«ተናፋቂው አቡኪ»ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ እንዳያቹህት ያለፈው እሁድ እለት ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ሲጓዝ የነበረው ባስ ተገልብጦ የስድስት ሰዎች ህይወት እንዳለፈ ተነግሯል። እናም ከነዚህ ሟቾች አንዱ -በfb ፎቶውን አይታቹህ ይሆናል ብየ አስባለሁ ምርጡ የሱና ወንድማችን አቡበክር (አቡ ሐረመይን) ይባላል። ወንድማችን አላህ ይዘንለትና ሀርቡ ከትላንት በፊት (ማክሰኞ) ጠዋት ባማረ መልኩ ተሰግዶበት ቀብሩ ተፈፅሟል።ከአቡኪ ጋር ለአመታት የቆየ ትውውቅና ንፁህ ወንድማማችነት አለን። ወልዲያ ከተዋወቅንበት ቀን ጀምሮ ከእርሱ ኸይርን እንጅ አላቅም። ጨዋታው የማይጠገብ በጣም ትሁት፣ ዲን ወዳድና የመተናነስ ባለቤት ነበር። ተናፋቂውና ገራገሩ ወንድሜ አቡኪ አላህ በሰፊው እዝነቱ ይቀበልህ። ቁርአን ወዳጅ ነበርክ በፊርደውስ ያሞናድልህ።ለማንኛውም ይህ ወንድማችን ብዙ እቅድ እያለው ከቤት እንደወጣ በድንገት ወደማይቀረው አኺራ ሂዷልና ቀጣይነት ያለው ሰደቃ ይሆንለት ዘንድ የቴሌግራም ቻናሉን t.me/A1R2O3A4 ተቀላቀሉ ሸር በማድረግም ለሌሎች ተደራሽ አድርጉት። ባረከላሁ ፊኩም = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
10 сент., 10:11
ሰሞኑን ተቋርጦ የነበረው፦ ~ «አህሉ-ተውሒድ» መስጂድ የሚሰጠው፣ የ«አልቀዋዒዱል ሙሥላ» ደርስ፣ ~ «መድረሰቱ ዒልሚል ዓረቢያ» የሚሰጠው፣ የ«ላምየቱል አፍዓል» ደርስ እና ~ «አህሉል አሠር» የሚቀርበው፣ የ«ኪታቡ ተውሒድ» ደርስ ነገ (ሐሙስ) ነሃሴ 21/2018 ዓ.ል ይቀጥላል ኢንሻአላህ።
كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
8 сент., 14:50

كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
8 сент., 06:02
переслано из @ibnumunewor
📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም!❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor


كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
7 сент., 11:26изменён
『መውሊድ ቢድዓ ነው』አከበርን ይሉሃል፣ የሺዓዎች ወራሽ፤ የነቢዩን መውሊድ በትልቁ አዳራሽ፤ ብለህ መልስለት ለሊባኖሱ አሕባሽ፤እንኳን በምድር ላይ፣ ቢከበር በሰማይ፤ እንኳን በአዳራሹ፣ ቢከበር ዓርሽ ላይ፤ ጥመት የበታች ነው አይሆንም የበላይ፤ጉልቻ ቢለወጥ ወጥ አያጣፍጥም፤ ቦታ መቀያየር ፍርዱን አይለውጥም፤ መውሊድ ቢዳዓ ነው አይገላበጥም፤ = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy


كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
5 сент., 15:01
✨ የመርከዝ መናሩ ሱና ታላቅ የደስታ እና የምረቃ ጥሪ! ✨ 📖 "ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ከሁሉ በላጭ ሰው ነው! ተማሪዎችን ከቃዒዳ ጀምሮ ቁርኣንን በነዞር የሚያስተምረው መርከዝ መናሩ ሱና፤ ለረጅም ጊዜያት በፅናትና በትጋት ሲማሩ የቆዩ፣ ቃዒዳ ኑራኒያን በአግባቡ ያጠናቀቁ እና ቁርኣንን በነዞር ያኸተሙ ውድ ተማሪዎቹን ለመጀመሪያ ጊዜ (#1) በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል። በዚህ ታላቅ የኸይር እና የደስታ መድረክ ላይ እርሶም የክብር ተጋባዣችን
كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
4 сент., 15:36
переслано из @ibnumunewor
ጥሪ ለሙስሊሙ ኡማ! (የሃይማኖቱ ጉዳይ ለሚያሳስበው ሃላፊነት ለሚሰማው ሙስሊም ሁሉ!) ~ በአዲስ አበባ እና በአንዳንድ የክልል ከተሞች አሕ^ባሾች ድምፃቸውን አጥፍተው በተጠናከረ መልኩ እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡ አካሄዳቸውም ህፃናትን ከተለያዩ አካባቢዎች በመሰብሰብ ረዘም ላለ ጊዜ በማሰልጠን ስለሆነ አደጋውን ይበልጥ የከፋ ያደርገዋል፡፡ በቁርኣን ሒፍዝ ስም በሚሰበስቧቸው ልጆች ልቦና ውስጥ አደገኛ የሆነ መርዝ በመትከል ዐቂዳቸውን እየበከሉ ስለሆነ ወገናችንን ለመታደግ ከወላጆች ዘንድ አስፈላጊውን ግንዛቤ ልንፈጥር፣ የምንችለውን ሁሉ ልናደርግ ይገባናል፡፡ከዚህ በተጨማሪ በህዝብ እንደተተፉ የገባቸው አሕ^ባሾች መልካቸውን ቀይረው በአንዳንድ አካባቢዎች በተብሊጎች ስም እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡ ሰዎችን በኹሩጅ ከሰበሰቡ በኋላ ቀስ በቀስ የራሳቸውን ብልሹ ዐቂዳ ለማስረግ እየተጉ ነው፡፡ስለሆነም ነገ አላህ ፊት ከመጠየቃችን በፊት ዛሬ ፈጥነን ነገሮችን በሚገባ ማጤን እና ዙሪያ ገባችንን ማስተዋል የግድ ይለናል፡፡ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች በሚገኙ የተለያዩ የቁርኣን የሒፍዝ ማእከላት ልጆቻችሁን ያስገባችሁ ወላጆች ሁሉ፡ ነገ አላህ ፊት ከመጠየቃችሁ በፊት፣ የልጆቻችሁንም ዘላለማዊ ህይወት ከማበላሸታችሁ በፊት ከወዲሁ አስፈላጊውን እርምጃ ውሰዱ። ያስገባችሁበትን መርከዝ ምንነት በሚገባ አስረግጡ፡፡ ያለበለዚያ ነገ ብዙ መስዋእትነት ያስከፍለናል፡፡ ከዚያ በላይ ግን ለዘላለማዊ ፀፀት ይጥለናል፡፡ ከዐርሹ በላይ ያለው ጌታችን እንዲህ ይለናል፡-يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُواTelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
4 сент., 12:17
«የሀገራችን ኢኽዋኖች ተከታታይ ፅሁፍ» √ #ክፍል 04|• «የሱና ዑለማኦች ስለ ኢኽዋን ምን አሉ?»በክፍል አንድ ባሰማሁት የድምፅ ፋይል ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን «"ኢኽዋን ከአህለሱና ውጭ ነው የሚለው" ትክክል አይደለም።» ማለታቸው ይታወሳል። እናም ከዚህ ቀደም የሸይኽ ኢብኑ ባዝን እና የሸይኽ አልባኒን ንግግር እንዳቀረብኩትና ድምፃቸውንም እንዳሰማሁት ሁሉ ዛሬም በአላህ ፍቃድ ሌሎች የሱና ዑለማኦች ስለ ኢኽዋን ምን እንዳሉ እንመልከታለን። ከዚያም ሸይኹ የተናገሩት እውነት ወይስ ሀሰት የሚለውን በጋራ እናያለን ኢንሻአላህ።3. ታላቁ ሸይኽ ዶ/ር ሷሊሕ አልፈውዛን (ሐፊዘሁላሁ ተዓላ) ይጠየቃሉ፦السائل: "نشأت كثير من الأحزاب والفرق التي مناهجها تختلف عن منهج أهل السنة والجماعة، وهناك الإخوان المسلمون والتبليغ، فنود من فضيلة الشيخ معرفة هل هم من الاثنين والسبعين الفرقة الضالة؟ علما أن الأذكان والمناهج التي يقومون بها لم تقم إلا على مشاكل وانقلبات."ጠያቂ፦ "አካሄዳቸው ከአህለ ሱንና ወልጀማዓ መንገድ የሚለይ ብዙ አንጃዎችና የተለያዩ ቡድኖች ተፈጥረዋል። ከእነዚህም መካከል “ኢኽዋን አል-ሙስሊሙን” እና “ተብሊግ” ይገኛሉ። ከዚህ በመነሳት -እነሱ የቆሙበት መንሃጅ ችግሮችንና አደጋዎንች የሚያስከትል መሆኑን ከማወቃችን ባሻገር- የተከረበሩት ሸይኽ ሆይ፣ እነዚህ ቡድኖች ከሰባ ሁለቱ የጥመት ቡድኖች ውስጥ ይገባሉን? የሚለውን ጥያቄ ምላሽ ከእርስዎ ማወቅ
كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
3 сент., 15:09
በነገራቹህ ላይ የለተሞ መንጋ ማለት ሰለፊዮች "ከኢኽዋን የሚያስጠነቅቁት" እነርሱን ለማስደሰት የሚመስላቸው ድርብ ግብዞች ናቸው። በመሰረቱኮ ሰለፊዮች ከኢኽዋን በሚያስጠነቅቁበት ሰዓት እነርሱ እራሳቸው ከመሪያቸው ሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ ጀምሮ አብዘሃኞቹ የኢኽዋን አጋፋሪና ተከራካሪ የነበሩ ናቸው። ታዲያ እንዴት ነው ዛሬም እንደትላንቱ የኢኽዋንን ጥመት ማጋለጣችን እናንተን ለማስወደድ የሚመስላቹህ!? قَلِیلࣰا مَّا تَذَكَّرُونَ = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
3 сент., 05:36
переслано из @nuredinal_arebi
➛ኢንተርኔት ፈጣሪው‼️ሁሉም ያሰማናል የውሻሸት ሰበር፡ አሊ-ባባ ያሁ ጎግልና ቫይበር፡ የዘር የክፉ አሳብ የተንኮል ማዲያ፡ ለኔ ዘመን ወጣት ካንሰር ነው ሚዲያ፡እንደ ሞኝ አፍጥጬ ስልኬ ላይ እንዳረጅ፡ ኢንተርኔት የሚባል የፈጠርከው ፈረንጅ፡ እኔ እሮኬት የለኝ የማስወነጭፈው፡ የአለማት አምላክ ጥርስህን ያርግፈው፡🎙በኑረዲን አል-ዓረብt.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
