Последние посты

قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
22 сент., 12:30изменён
ተቀላቀሏት👇👇👇👇👇@amrellahonlinejob
قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
22 сент., 03:16
переслано из @abumerwansultan123
🌘🟣🌘🟣🌘🌕 أذكار الصباح 🌘🌕من كتيب صحيح الأذكار لإمام السنة المحدِّث الألباني رحمه الله .🟣🌘1 - ((أَصبحنا وَأَصبح الْمُلْكُ لِلَّهِ وَالْحَمْدُ لِلَّهِ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ . رَبِّ إنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذِا النهار وَخَيْرَ مَا بَعْدَهاُ وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ هَذِا النهار وَشَرِّ مَا بَعْدَهاُ . رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ . رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ . )) (مختصر مسلم: 1894)🟣🌘 2- (( اللَّهُمَّ بِكَ أصبحنا، وَبِكَ أَمسينَا، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوتُ، وَإِلَيْكَ المصيرُ , )) (الصحيحة: 262) .🟣🌘3 - ((اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي،لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ, أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَTelegramقــــنــــاة أبــــي مــــروان ســــلطــــان الــــولــــوي[Sulጣን ]اللهم ربي اشرح لي صدري ويسر لي أمري واحلل عقدة من لساني يفقهوا قولي واجعل لي وزيرا من أهلي كي نسحك كثيرا ونذكرك كثيرًا إنك كنت بنا بصيرا
قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
21 сент., 08:34
переслано из @abunibrase_and_namuse
🔊 ኢስላማዊ የልጆች አስተዳደግ በሚል ርዕስ🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)⚡ ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃሚና በሁሉም ሙስሊም በተለይ በወላጆች እንዲሁም በባለ ትዳሮች በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራዳዕዋው ለሌችም ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን አስተዋፅኦ ያድርጉمن دل على خير فله مثل أجر فاعله👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
21 сент., 08:27

قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
21 сент., 04:11
переслано из @abufrihhan
የጧት ግብዣቲላዋተጋበዙልኝመልካም ውሎLike, share, join 👇👇👇👇https://t.me/abufrihhanhttps://t.me/abufrihhan
قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
20 сент., 18:40
переслано из @abunibrase_and_namuse
የእሁድ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራማችንተጀመረተጀመረተጀመረኡስታዝ አቡ ዘከሪያ ፊጦ ገብቷልLive stream finished (1 hour)
20 сент., 14:42

قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
20 сент., 13:15
ዳዕዋ ሊጀመር ነውLive stream started
20 сент., 13:14

قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
20 сент., 04:09
переслано из @abu_sualih_genete
👆የጧት ዚክር አንብቧትና ዉሏችሁን ጀምሩ!!👌አልሀምዱሊላሒ ህያው ላደረገን 👌ከመሞት ቡኋላ ድጋሜ ላነቃን 👌በዛዉ ሳያስቀረን ሌላ እድል ለሰጠን፣በአዝካር በቁርኣን እሱን በማወደስ ምሽቱን አሳይቶን ለንጋት እንድንደርስ ላበቃን ጌታችን ምስጋናን በማቅረብ ውሎአችን እንጀምር አላማን በማንገብ ለአኼራው ቤታችን ስንቅን ለመሰብሰብ።መ ል ካ ም ዉ ሎ 👇👇👇👇👇👇👇👇 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱https://t.me/Abu_sualih_genete 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱https://t.me/Abu_sualih_genete
قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
20 сент., 03:56изменён
ሳምንታዊ እሁድ ከአሱር በኋላን በላላ ፉርቃን መስጅድማርፈድ xx መቅረት xxxxxhttps://t.me/abuamrullah
قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
20 сент., 03:48
переслано из @abunibrase_and_namuse
➣ አስደሳች የደዕዋ ፕሮግራም ➣ ➤:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::➤السلام عليكم ورحمةالله وبركاته ➣---➣----➣---➣---➣---➣---➣---➣========================== 👌 ➤ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም #በሠላም_መድረሳ { ደሴ ዶሮ ርባታ } በወንድማችን #ሸምሰድን ተማሪዎች ዛሬ እሁድ ከጧቱ በኢትዮ ሠኣት አቆጣጠር ከጧቱ 2:30 የሚጀምር ይሆናል !!=======≠================= 👌 👉 ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርገገው ጣፋጭ አንደበትን የተሠጡት ህፃናቶቻችን የሚሰባሰቡበት የተለያዩ የቁረኣንን ቲላዋዎች : አጫጭር ሪሳላዎችና ዳዕዋዎችን በህፃናቶች መዘጋጀቱ እጅግ ለየት ያደርገዋል !!👉 🍏በተጨማሪም ምክራቸውን ሠምተን የማንጠግባቸው ኡስታዞችም ይታደማሉ !!=========================🔺ዛሬ እሁድ ማለትም መስከረም 10/2019 e.c ከተለያዩ ኡስታዞች: ወንድሞች እና አንደበታቸው ጣፋጭ ከሆኑት ህፃናቶቻችን ጋር ፏ ፍክት ብለን የምንውልበት ታላቅ ፕሮግራም ነው !!👉 ➤ በፕሮግራሙ ላይ ከተመቸው በኦላይን #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ጣፋጭ በሆነው ምክሩ ይመክረናል !!
قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
20 сент., 03:13
переслано из @daewa_selfya_be_goro
✅ በወረገኑ ኑር መስጅድ የተደረገ ሙሃደራ🔴 በወንድማችን አቡ ኢህሳን ኢብራሂም ጎሮ ✅حفظه الله تعالى ورعاه✅✅✅ አላህን ማመስገን እንዳለብን ምርጥ ነሲሃ አድርጎልናል🌷ይደመጥ🌷 ይደመጥ 🌷ይደመጥ🌷🕌 ቦሌ ጀርባ ኑር መስጅድ እና መድረሳ⏰ ርዝመት 5፡ 54📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል : ---------👇-------👇---------https://t.me/Daewa_selfya_be_Gorohttps://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
19 сент., 17:38
ኡስታዝየ የኔ ባሻሻ የኔ አልቃሻ 👆👆
قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
19 сент., 17:23
переслано из @abunibrase_and_namuse
👂 ሸይጧን የወንድማማችነት ጠላት በሚል ርዕስ🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)⚡የተደረገ ኡታዛችንን ያስለቀሰ የወንድማማች ፍቅር እና አንድነት መጠበቅ እንዳለብን ልብን በሚነካና ሰውነትን በሚነዝር ገለፃ የተገለፀበት በሁሉም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ የሆነ ነሲሀ♦ ይህን አይኖች በስስት ያነቡለትን ወንድማማችነት እንደ ቀላል አይተህ የወንድማማችነት ፍቅርን ሊያሻክር የሚችሉ ነገራቶችን የምታደርግ የግል ጉዳይህን እና የራስ ክብርህን አስበልጠህ የአንድነት ሰንሰለት ካልበጠስኩ የምትል ወደ አቅልህ ተመለስ ወይ ሳይብስብህ ታከም👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
19 сент., 17:04изменён
https://t.me/amrellahjob👆👆👆👆👆 ሶላር ባትሪ ፓወር ባንከክ ።።።።።።።።።።።።።። ጂፓስ ሞንታርቮ ቁርአን ዳዕዋና ቂርአት ሩቅያ አዝካር በመጫን አናስረክባለን።።።።።።።።።።።።። ቀለም ቁርአንና ማንኛውንም ሃላል ትዕዛዝ እንቀበላለን።በዚች 👇👇👇 አግኙንና እዘዙን@Amrellah8kelala
قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
18 сент., 20:07
በከላላ ፉርቃንበወንድም አቡ ሰውባን ሰኢድ ከላላየተደረገ የጁሙአ ኹጥባርዝመት 00:15::00 ደቂቃ ብቻhttps://t.me/kelalaFurqanhttps://t.me/abuamrullah
قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
18 сент., 18:48
الـــــــــــحـــــــــــــمـــــــــــــد لــــــــــــلـــــــــــه
قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
18 сент., 14:14
переслано из @abunibrase_and_namuse
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነውዳዕዋ የሚጀመረው 3:00 ላይ ይሆናልዳዕዋ የሚተላለፈው በቀጥታ ስርጭት በታላቁ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ነው⭕️ ጁ""".ም""".አ""ነዉ""".ዛሬ⭕️⭕️ፏ ነዉ በጁምአ በታላቁ መድረክ⭕️በጣፋጭ አንደበት ተዉሒድን መመክመክ⭕️አፍርቷል ተዉሒዱ ብሎልሀል ትርክክ⭕️ክፍያ የለዉም ናግባና መክምክTelegramተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..
قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
18 сент., 10:18
👌ውዶችየ!👌አንድ ሙሉ ቀን በሰላም ማለፉ ቀላል ነገር እንዳይመስለን፤ ትልቅ በረከት ነው፡፡👌 ከአስደንጋጭም ሆነ አሳዛኝ ዜናዎች ነፃ የሆኑ ቀንና ምሽቶች ከአላህ የተሠጡን ችሮታዎቹ ናቸው፡፡👌የወዳጅም ሆነ የዘመድ ክፋት ያልሰማንበት ሙሉ ቀን ኒዕማ ነው፡፡☑️አላህን የጎደለንን እዲሠጠን እየጠየቅነው በተሠጠን ፀጋ ሁሌም እናመስግው፡፡🔺ውብ 🌹ጁምዓ 🌹 ይሁንላችሁ🤲🤲اللهم من أراد بنا وأراد بالمسلمين شراً وكيداً فأشغله بنفسه ورد كيده في نحره يا سميع الدعاء.📌إنَّ الَّذِينَ فَتَنُوا الْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ ثُمَّ لَمْ يَتُوبُوا فَلَهُم عَذَابُ جَهَنَّمَ وَلَهُمْ عَذَابُ الْحَرِيقِ}(م.ق)🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸https://t.me/+_kWuq58O1DAzMjk0 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
