Последние посты

Abu Aymen (Official Channel)
22 сент., 19:15
🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
Abu Aymen (Official Channel)
21 сент., 17:35
переслано из @nasihalishebab
ስንት ድንበር አልፈን ስንት ወንጀል ሰርተን ስንት ነገር አምፀነዉ ነገር ግን...ባሮቼ ሆይ በጭራሽ ከእኔ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ ይለናል Allah{لا تقنطوا من رحمة الله}
Abu Aymen (Official Channel)
21 сент., 13:55
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🔖 ታላቅ የምስራች በመላው አለም ለምትገኙ ሱና ወዳጆች በሙሉ!~እነሆ! ድናችንን የምንተዋወስበት፣ የዳዕዋ ፕሮግራም በ"ሀዋሳ ሰለፊዮች የመስጅድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ" ላይ ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል።"مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ" "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ፤ ልክ እንደ ሰሪው አጅር አለው።" ያልሰሙትን በማሰማት በዚህ ፕሮግራም ላይ በመታደም የዕውቀት ተካፋይ ይሁኑ!🛋 የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶች፦● 🎙️ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ (ከሀዋሳ )ሌሎችም ተጋባዦች ይኖራሉ ኢንሻአሏህ📱 :ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ግሩፕ "የሀዋሳ ሰለፊዮች የመስጅድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ" ◦ ◦ 📅 ቀን፦ መስከረም-12(ማክሰኞ)Telegramየሀዋሳ ሰለፊዮች የመስጅድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕበሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ለሚገኙ ሰለፊዮች የመስጅድ ቦታ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ነው። ንግድ ባንክ :-1000684718359 ሂጅራ ባንክ :- 1008862880001 ሙህዲን ሙስጠፋ & ኸይረድን የምትችሉትን ያህል በነዚህ ባንኮች በኩል ገቢ ብታደርጉ በቀጥታ ይደርሰናል። ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
Abu Aymen (Official Channel)
21 сент., 06:50
переслано из @alateriqilhaq
💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️☄️ የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️1. የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2. ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3. ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4. ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8. ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ 10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11. ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባTelegramበባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያበባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ) በኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር ስር ላለው ቢላል መስጅድ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ ንግድ ባንክ :-1000-742-45-45-45 አቢሲኒያ :- 245566778 ሂጅራ :- 100-927-373-0001 አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ ኡስማን
Abu Aymen (Official Channel)
20 сент., 18:22изменён
🔹 ወደ አላህ የማያቃርብ ፀጋ የአላህ ቅጣት ነው !يقول سليمان بن دينار – رحمه الله –" كل نعمة لا تقربك من الله فهي بلية "تهذيب الكمال (11/275)" ወደ አላህ የማያቃርብህ ፀጋ ሁሉ የአላህ ቅጣት ነው " ።https://t.me/bahruteka
Abu Aymen (Official Channel)
20 сент., 11:15

Abu Aymen (Official Channel)
20 сент., 06:33
переслано из @abuimranaselefy
✅ረድ በሙሀመድ ሀሚዲን ላይ👉 በትኩረት እናዳምጠው በደንብ ወሳኝ ወሳኝ ነጥብ ዳሰዋል🎙 الشيخ أبو منصور محمد حياة الولويالمدرس في مدينة هرا - حفظه الله تعالى-🎙በሸይኻችንአቡ መንሱር ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወሎውይአላህ ይጠብቃቸው💬●◉●◉●◉●◉●◉💬 👇👇👇https://t.me/AbuImranAselefy/12308
Abu Aymen (Official Channel)
18 сент., 21:42изменён
🌍 ዓለማቀፋዊው የቴክኖሎጂ ርምጃና የእኛ ድርሻ፦ ለምን ዛሬውኑ ትኩረት እንስጥ? ⚙️🛡አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ዛሬ ዓለም በታሪኳ አይታው የማታውቀው የቴክኖሎጂ አብዮት (Digital Revolution) ውስጥ ትገኛለች። ይህ ለውጥ ከቤታችን እስከ መስጂዳችን፣ ከንግዳችን እስከ ዳዕዋችን ድረስ ተጽዕኖውን አሳርፏል። እንደ ሰለፍይ ሙስሊም በዚህ ዓለም አቀፋዊ ሁኔታ ውስጥ ዝምተኛ ተመልካች መሆን አንችልም። ለምን?1. "የመረጃ የበላይነት" ጦርነት (Information War) 📊 ዛሬ ዓለም የምትመራው በመሳሪያ ሳይሆን በመረጃ (Data) ነው። ሶሻል ሚዲያና ሰርች ኢንጂኖች (Google, AI) ለሰዎች የሚያቀርቡት መረጃ ዓለምን እየቀረጸ ነው።ተጨባጭ ሁኔታ፦ እኛ የቴክኖሎጂው ባለቤት ካልሆንን፣ ስለ ዲናችንና ስለ መንሃጃችን የሚሰራጩ የጥመት መረጃዎችን መመከት አንችልም። ሐቅን ለዓለም ለማድረስ የዲጂታል የበላይነት ያስፈልገናል።2. የዲጂታል ማንነትና ቁጥጥር (Digital ID & Surveillance) 🆔 በዓለም ዙሪያ ያሉ መንግስታት ወደ "ዲጂታል መታወቂያ" እና "ጥሬ ገንዘብ አልባ (Cashless)" ኢኮኖሚ እየተሸጋገሩ ነው። ተጨባጭ ሁኔታ፦ ይህ አሰራር የግል ሚስጥራችንን (Privacy) ለጥቃት ያጋልጣል። ቴክኖሎጂውን በሚገባ ካላወቅን፣ ዲናዊ ግዴታዎቻችንን ለመወጣትና ማንነታችንን ለመጠበቅ ልንቸገር እንችላለን።3. አዲሱ የኢኮኖሚ መዋቅር (Digital Economy) 💰ዓለም አቀፍ የንግድ ስርአቱ ከባህላዊው መንገድ ወጥቶ ወደ E-commerce እና Remote WorkTelegramAbu Aymen (Official Channel)🌍 ዓለማቀፋዊው የቴክኖሎጂ ርምጃና የእኛ ድርሻ፦ ለምን ዛሬውኑ ትኩረት እንስጥ? ⚙️🛡 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ዛሬ ዓለም በታሪኳ አይታው የማታውቀው የቴክኖሎጂ አብዮት (Digital Revolution) ውስጥ ትገኛለች። ይህ ለውጥ ከቤታችን እስከ መስጂዳችን፣ ከንግዳችን እስከ ዳዕዋችን ድረስ ተጽዕኖውን አሳርፏል። እንደ ሰለፍይ ሙስሊም በዚህ ዓለም አቀፋዊ ሁኔታ ውስጥ ዝምተኛ ተመልካች…
Abu Aymen (Official Channel)
18 сент., 04:31
🌙 የጁሙዓ ቀን ሱናዎች 🛡️💧ትጥበት (ገላን መታጠብ) 🚿 💧ሽቶ (ለወንዶች) እና በንጹህ ልብስ መውጣት 💧ሲዋክ መጠቀም እና ጥፍር መቁረጥ 💧ወደ መስጂድ ቀድሞ መሄድ 💧ሱረቱል ከህፍን ማንበብ 📖 💧ሶለዋት ማብዛት 💧ዱዓ ማድረግ 🤲https://t.me/AbuAymenTech https://t.me/AbuAymenTech
Abu Aymen (Official Channel)
17 сент., 08:00изменён
🛡️Abu Aymen Tech — ሁሉንም ዲጂታል አገልግሎቶች በአንድ ቦታ! 🚀 ስራዎን ለማዘመን ወይም ግላዊ ጉዳዮችዎን በፍጥነት ለመጨረስ የትም መሄድ አይጠበቅብዎትም። እኛ የሚከተሉትን አገልግሎቶች በታማኝነት እናቀርባለን፦ 🔹 1. የሶፍትዌር እና ሲስተም ልማት — ለንግድ ድርጅቶች የታሰቡ ማኔጅመንት ሲስተሞች — ማራኪ እና ፈጣን ዌብሳይቶች — የሞባይል አፕሊኬሽኖች እና የቴሌግራም ቦት ዝግጅት 🔹
Abu Aymen (Official Channel)
17 сент., 06:45
🔴ስለ ሰይድ ቁጥብ 👇👇👇👇👇 እውነትን ከሐቅ መነጸር ለመረዳትና ከስሜት የጸዳ ትክክለኛ የዐቂዳ እውቀት ለመጨበጥ እያንዳንዷን ክፍል በጥሞና ያንብቡ፦ 🔸 ክፍል 1፦ https://t.me/bahruteka/7683 🔹 ክፍል 2፦ https://t.me/bahruteka/7684 🔸 ክፍል 3፦ https://t.me/bahruteka/7695 🔹 ክፍል 4፦ https://t.me/bahruteka/7702 🔸 ክፍል 5፦
Abu Aymen (Official Channel)
16 сент., 19:10
переслано из @hutemariwochchannel
ምስጋና በጠቅላላ ለአላህ ለአለማቱ ጌታ ይገባው። የአላህ ውዳሴና ሰላም በነቢያችን ሙሐመድ፣ በተከታዮቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ሁሉ ይሁን።ከዚህ በመቀጠል፦ እኔ አቡ ሙዓዝ፥ ከወሎ ደሴ ከተማ ወደ ሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ ተዛውሬያለሁ። ከሱና ሰዎች ጋር ለመቀራረብ ፣ ከሰለፊዮች ጋር አብሮ ለመሆን እና በዚች ቦታ ላይ የሰለፊያ ደዕዋን ለመደገፍና ለመርዳት በማሰብ እዚያው ሐዋሳ ውስጥ ከሰለፊይ ወንድሞች ጋር ለመኖር ወስኛለሁ።እነሱንም—አላህ ይውፈቃቸውና—ከመላው የስሜት ባለቤቶች፤ ወሰን ካለፉና ካላለፉ ሱፊዮች፣ ከዘመነኞቹ የፖለቲካ ኢኽዋኖች፣ እንዲሁም የሰለፊያን ስም ከሚያበላሹ መርሆቻቸውን ካላሉ (ሙመዪዓዎች) ሁሉ ተለይተው አግኝቻቸዋለሁ። ጥራት የተገባውና የበላይ የሆነው አሏህ ከእስልምናና ከሙስሊሞች (በመርዳታቸው) መልካሙን ምንዳ ይክፈላቸው።ከወንዶች፣ ከሴቶች፣ ከትላልቆችና ከትናንሾች የሆኑ ተማሪዎችን የሚያስተምሩባቸው መድረሳዎች አሏቸው። የጌታቸውን መጽሐፍ (ቁርኣንን) እና የነቢያቸውን ﷺ ሱና ያስተምሯቸዋል፤ እንዲሁም በሰለፎች መንገድ ላይ በዐቂዳ (በእምነት)፣ በዒባዳ (በአምልኮ)፣ በአኽላቅ (በሥነ-ምግባር) እና በአካሄድም ጭምር ያንጿቸዋል።ነገር ግን ወንድሞች ሆይ!👉 ልብን የሚሰብረውና የሚያስደነግጠው ነገር ቢኖር፥ እነዚህ የሰለፊያ ጀመዓዎች የራሳቸው የሆኑ (የባለቤትነት መብት ያላቸው) መስጂዶችም ሆኑ ማእከላት (መርከዞች) የሏቸውም። ይልቁንም እነሱ ያሉት በተከራዩባቸው ቤቶችና ማእከላት ውስጥ ሲሆን፥ የኪራዩን ጫና፣ የሁኔታዎችን መዋዠቅ እንዲሁም ቦታውን የመልቀቅ ስጋትን እየተሸከሙTelegramሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሰለፊይ ተማሪዎች ቻናልالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته هذه القناة هي قناة طلاب مسلمي جامعة هواسا والغرض الرئيسي للقناة هو تبادل المعلومات مع خريجينا وطلابنا هنا ይህ ቻናል የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪወች ቻናል ሲሆን የቻናሉ ዋና አላማ ለተመረቁ ተማሪወች እንድሁም እዚህ ላሉ ተማሪወች INFORMATION SHARE ማድረግ ነው።
Abu Aymen (Official Channel)
16 сент., 18:47изменён
٠ የማይካድ እውነታ...“ስልኮች በገመድ የታሰሩ በነበሩባቸው ቀናት ላይ ሰዎች ነፃ ነበሩ፤ ስልኮች ከገመዳቸው ሲላቀቁ ሰዎች እስረኛ ሆኑ !!”t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
Abu Aymen (Official Channel)
15 сент., 17:12
👍👍👍👍👍👍👍👍💪👌🔴ሰበር ዜና🔴🏖️ከባህርዳር🏖️▫️ዓለም አቀፍ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ📌የሀገራችንና የሳዑዲ እንቁ የሰለፍይ📝 ✅️ አሊሞች ✅️ ሼይኾች ✅️ኡስታዞችና ✅️ዳኢዎች በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ1,210Открыть в Telegram
Abu Aymen (Official Channel)
14 сент., 17:43
✅✅👆👆ውድ ወንድሞቼ እና እህቶቼ Fullstack website developer የመሆን ጉዞ የጀመራችሁ እና ኮርስ ወስዳችሁ የጨረሳችሁ internship ጥሩ ልምድ የምታገኙበት እና አይናችሁ የሚገለጥበት ብዙ የምትማሩበት ነገር ስለሆነ ይቺን ኢንተርን ብትሞክሯት በጣም ጥሩ ነው።💧ሰበብ በማድረስ በርቱ
Abu Aymen (Official Channel)
14 сент., 11:55

Abu Aymen (Official Channel)
13 сент., 19:17
переслано из @abu_muhammed123
⭕️ ቀላል ጥያቄ ውድ ስጦታ ⁉️📖 ይህ ቃሪእ ሚቀራውን ሱራ (سورة) ላወቀ አካል ተወዳጅ እና ተፈላጊ የኢትዮጵያ ከ75+ የሰለፊዮችን ቻናል በነፆ እና በደስታ ይገባል‼️
Abu Aymen (Official Channel)
13 сент., 07:54
переслано из @abuimranaselefy
በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል። ◈◈◈ኢብኑ ተይሚያን መስሊም ነን የሚሉ በርካታ ጭፍራዎች "ካፊር ነው" እና መሰል ትችቶችን እያቀረቡ እሱን ለማዋረድ ጥረት እያደረጉ ባለበት ተጨባጭ የምዕራባውያን ምሁራኖች እና ታላላቅ የአካዳሚክ ተቋማት ስለ ኢብኑ ተይሚያህ ጥናት እያካሄዱ ነው።አዎ ኢብኑ ተይሚያህ ለአለም ህዝብ የሚጠቅሙ ስራዎች አሉትና ሊጠና ሊመረመርና ደረጃው ሊታወቅ ይገባል።የዘመናዊ አካዳሚክ ምሁራን ኢብኑ ተይሚያህን እንደ “የሰለፍያ ምሁር” ብቻ ሳይሆን የመካከለኛው ዘመን ታሪክ የተለያዩ ዘርፎች ምሁር አድርገው ያጠኑታል። ከነዚህ የምዕራቡ አለም ምሁራን መካከል፦1) Jon Hoover — ጆን ሁቨርበዘመኑ ከኢብኑ ተይሚያህ ጥናት ጋር በጣም የተያያዘ ምሁር ነው። ዋና የጥናት መስኮቹ፦ የኢብኑ ተይሚያህ የዐቂዳ አስተሳሰብ የአላህ ባህሪያት ምክንያትና ወሕይ የኢብኑ ተይሚያህ ሥራዎች የእጅ ጽሑፍ ምንጮች የኢብኑ ተይሚያህ ቅርስ በተጨማሪም የኢብኑ ተይሚያህ የአረብኛ የእጅ ጽሑፎችንና የታተሙ እትሞችን ለምርምር የሚጠቅም ሰፊ መመሪያ አዘጋጅቷል።2) Carl Sharif El-Tobgui — ካርል ሻሪፍ ኤል-ቶብጊTelegramAbu Imran Muhammed Mekonn
Abu Aymen (Official Channel)
12 сент., 18:41изменён
ተስፋ አትቁረጥ!አላህ የተሳሳቱትን አጥፊዎች ሲጠራ እንኳን በርኅራኄ ነው የጠራቸውእናንተ አመፀኞች አላላቸውም እናንተ በዳዮች አላላቸውም እናንተ ዘንጊዎች አላላቸውምይልቁንስ እናንተ ባሪያዎቼ ብሎ ጠራቸው ያሰላም ምን አይነት ጌታ ነው ያለን﴿قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنْفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِنْ رَحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ﴾ [الزمر: 53]ወንጀልክ ምንም ያህል ቢበዛ፣ የአላህ ምሕረት ካንተ ወንጀል የበለጠ ነውያለፈውን ተመልክተክተስፋ አትቁረጥ፤ ወደ አላህ ተመለስ፣ ተውበት አድርግ እርሱም ይምራሃል።«وَلَا تَقْنَطُوا مِنْ رَحْمَةِ اللَّهِ» “ከአላህ ምሕረት ተስፋ አትቁረጡ።” 🤲🏽
Abu Aymen (Official Channel)
12 сент., 18:06
переслано из @nikabistuwanigist
🎁ለአዳማ ሴቶች ታላቅ ብስራት!↘️ኢብኑ ተይሚያ መርከዝ እና መድረሳ ለሁለተኛ ዙር የሴት ተማሪዎችን በተመላላሽ መልኩ ቁርዓንን በአንድ አመት አስሓፍዞ ለማስመረቅ ዝግጅቱን ጨርሶዋል።😎ስለሆነም ሴት ተማሪዎቻችን ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 07 ምዝገባ መጀመሩን አውቃችሁ በግዜ ልትምዘገቡ እናሳስባለን።✖ከክፍያ ነፃ ነው።✅ የምዝገባ መስፍርት፦ 1️⃣አዳማ ውስጥ ነዋሪ የሆነች 2️⃣በተሰጣት ሰዓት ገብታ የምትወጣ 3️⃣የመድረሳውን አዳብ እና ስርዓት የምታሟላ 4️⃣የመግቢያ ፈተና ተፈትና ማለፍ የምትችል።📱ስልክ ቁጥር 🟠+251908286729 🟠+251962963588
Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.
Как это работает →