Последние посты

abuhemewiya
22 сент., 02:45изменён
🟢አሰላለፍ እና ዝንባሌ ታስቦበት ነውበገሃዱ ዓለምም ሆነ በሚዲያ እንቅስቃሴ ማን ከማን ጋር እንደሚሰለፍ ብቻ ሳይሆን የተወሰኑ አካላትን ትቶ ለምን ከተወሰኑ ሌሎች አካላት ጎን እንደተሰለፈ ማወቅ ጠቃሚ ነው። አብዛኛው አሰለላለፍ ታስቦበት እንጂ በድንገት ወይም በግምት እንዳልሆነ ትንሽ እንኳ ለሚገባው ሁሉ ግልፅ ነው።{يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَكُونُوا۟ مَعَ ٱلصَّٰدِقِينَ}{እናንተ ያመናችሁ ሆይ: አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ኹኑ፡፡}https://t.me/AbuhemewiyaTelegramየጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!
abuhemewiya
21 сент., 14:38
переслано из @medresetulislah
🟣 ዛሬ ሰኞ ምሽት ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ በሀጃ ምክንያት ፊቅሁል ሙየሰብር ስለማይኖር በቦታው📚 የቁርአን ትርጉም ማብራሪያ (ተፍሲር)📚 تفسير القرآن الكريم🎙 በሸይኽ አቡ ዐብዲልወዱድ ዒዙዲን ሸሪፍየሚቀጥል ይሆናል።https://t.me/medresetulislah ✍ አልኢስላሕ መድረሳTelegramمدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ)፣ ባጃጅ ተራ አጠገብ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተዋውቁ። https://t.me/medresetulislah
abuhemewiya
21 сент., 04:24
переслано из @abunuaymsultanhassen
🔵 የፊትና መንስኤ፦📚📚 ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ (አሏህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦«አሏህ ያዘዘውን ነገር ከመተው የተነሳ ካልሆነ በስተቀር ምንም ዓይነት ፊትና አይከሰትም። ምክንያቱም እርሱ (ጥራት የተገባው አሏህ) በእውነት (በሐቅ) አዟል፤ እንዲሁም በትዕግሥት (በሶብር) አዟል። ስለዚህም ፊትና የሚከሰተው ወይ እውነትን ባለመቀበል (በመተው)፣ ወይም ደግሞ ትዕግሥትን ባለማድረግ (በመተው) ነው።» [አል-ኢስቲቃማህ (1/ 39)]📩📩📩📩📩📩📩📩📩📩📩 اللهم نجنا وجنبنا واحفظنا من الفتن كلها ما ظهر منها وما بطن ربنا لا تزغ قلوبنا بعد إذ هديتنا وهب لنا من لدنك إنك أنت الوهاب.https://t.me/AbuNuaymSultanHassen https://t.me/AbuNuaymSultanHassenTelegramአቡ ኑዐይም - Sultan Hassenይህ የአቡ ኑዐይም ሱልጣን ሐሰን ቻናል ነው1,130Открыть в Telegram
abuhemewiya
21 сент., 04:24
переслано из @medresetulislah
🔵የፊትና ሰበብقال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:لا تقع فتنة إلا من ترك ما أمر الله به،فإنه سبحانه أمر بالحق و أمر بالصبر،فالفتنة إما من ترك الحق، وإما من ترك الصبر .📚 الاستقامة (1/ 39)https://t.me/medresetulislah


abuhemewiya
20 сент., 16:16изменён
🟢ቴሌግራም የለቀቀው ማስታወቂያ አይወክለኝም።እነ አጅሬ ለድርጅቱ ከፍለው ነው ማስታወቂያ የሚሰራላቸው።https://t.me/Abuhemewiya1,270Открыть в Telegram
abuhemewiya
20 сент., 13:53изменён
🟢እባብ ጭንቅላቱ ሲመታ ጅራቱ ይወራጫል:"እንደሚታወቀው እባብ አደገኛ መርዝ ያለው ተናዳፊ ተሳቢ ነፍሳት ነው:: በመሆኑም ሰዎች እባብን መግደል የሚቻለው ጭንቅላቱ ሲመታ ብቻ መሆኑን ያውቃሉና በከፍተኛ ጥንቃቄ አናቱን ይመቱታል:: እባቡም በደመ-ነፍስ ጅራቱን በማወራጨት ለመናደፍ ሲጣጣር ገዳይ ግን ዝም ብሎ ይመለከተዋል (ጭንቅላት ተመቶ መትረፍ አይታሰብምና):: "ንፁህ እና ሙሉ በሆነው ዲን (ኢስላም) ላይ አዳዲስ የቢድዓህ መርዝ የሚረጩ ፈታኞችን ለማስጠንቀቅ ሰለፊዮች ምላሽ ሲሰጡ የሚፈራገጡ ጅራቶች ብዙ ናቸው። ጭንቅላታቸው ስለተመታ በደመነፍስ በየአካባቢው ሲፍጨረጨሩ ይታያል::ይሁን እንጅ ጭንቅላቱ የተመታ እባብ አቅምም መርዝም ስለሌለው ቢዘገይም የከፋ ጉዳት ሳያደርስ ይሞታልና አትፍሩት።ስለዚህ የሙብተዲዖች ዋና ዋናዎቹ ሲነኩ ተከታዮቹ መፈራገጣቸው የተለመደ ነው። አሻኢራ ፣ሱፊይ፣ ኢኽዋን ፣ሱሩሪይ ፣ነባሮቹ ሙመይዓዎች ፣አዲሶቹ ጠበቆቻቸው በየደረጃው ጭንቅላቶቹ ሲመቱ ተከታይ ጅራቶቹ እየተወራጩ አብሮነታቸውን ይገልፃሉ።👉ወሰን ተለፈባቸው ፣ ተቸኮለባቸው ፣ በሳሎች ናቸው ፣ በሪፍቅ አናግሯቸው፣ ላ የልዘሙኒ ፣ የኢኽዋን ፊርቃ የለም ፣ የሙመዓህ ፊርቃ የለም ፣ አልቀበልም ወዘተ እያሉ ወድቀው ሲፈራገጡና የእባቡን ጭንቅላት የመቱትን የሱና ኡለማዎች ሲሳደቡ አልሰማችሁም⁉️ጉዳዩ አላህ ዐዘ ወጀል እንዳለው ነው《…وَإِنَّ الظَّالِمِينَ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ ۖ وَاللَّهُ وَلِيُّ الْمُتَّقِينَ (19)》سورة الجاثية《በዳዮች እኮTelegramየጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!2,500Открыть в Telegram
abuhemewiya
19 сент., 17:29изменён
🟢ከአንሳሮች ድንቅ ስብዕና"وقوله: وَيُؤْثِرُونَ عَلَى أَنْفُسِهِمْ وَلَوْ كَانَ بِهِمْ خَصَاصَة أي: ومن أوصاف الأنصار التي فاقوا بها غيرهم، وتميزوا بها على من سواهم، الإيثار، وهو أكمل أنواع الجود، وهو الإيثار بمحاب النفس من الأموال وغيرها، وبذلها للغير مع الحاجة إليها، بل مع الضرورة والخصاصة، وهذا لا يكون إلا من خلق زكي، ومحبة لله تعالى مقدمة على محبة شهوات النفس ولذاتها، ومن ذلك قصة الأنصاري الذي نزلت الآية بسببه، حين آثر ضيفه بطعامه وطعام أهله وأولاده وباتوا جياعا، والإيثار عكس الأثرة، فالإيثار محمود، والأثرة مذمومة، لأنها من خصال البخل والشح، ومن رزق الإيثار فقد وقي شح نفسه { وَمَنْ يُوقَ شُحَّ نَفْسِهِ فَأُولَئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ } ووقاية شح النفس، يشمل وقايتها الشح، في جميع ما أمر به، فإنه إذا وقي العبد شح نفسه، سمحت نفسه بأوامر الله ورسوله، ففعلها طائعا منقادا، منشرحا بها صدره، وسمحت نفسه بترك ما نهى الله عنه، وإن كان محبوبا للنفس، تدعو إليه، وتطلع إليه، وسمحت نفسه ببذل الأموال فيTelegramየጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!1,750Открыть в Telegram
abuhemewiya
18 сент., 10:47
переслано из @medrestulsefiyaah
❌ጠማማው አንጃ ሑሲይስለ ሑሲዎች አነሳስ የመን ውስጥ ስለ ሙሀመድ አልኢማም (የመእበሩ ባለቤት) የተቀለበሰ መሆኑ(19ኛው ደቂቃ) እና ሙስሊሞች ናቸው እንደሚል ‼️ የአዲሶቹ ሙመይአዎች ጀሌዎች እዛው ሙሀመድ አልኢማም ጋር ነው የሚሰበሰቡት።https://t.me/medrestulsefiyaah
abuhemewiya
17 сент., 11:11
переслано из @bahruteka
🚫 የቲክ – ቶክ አደጋ♻️ ቲክ – ቶክ ማለት በአሁኑ ጊዜ በጣም ብዙ ሰዎች የተፈተኑበትና ከስነ-ምግባርና ግብረ–ገብነት ያፈነገጠ ትውልድን የሚያጠፋ መርዘኛ ሚዲያ ነው።🔎 በጣም የሚገርመው ቲክ – ቶክን ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች በፓርላማዎቻቸው አማካይነት እንዲታገድ እያደረጉ ነው። ምክንያታቸው ደግሞ እምነትና መልካም ባህልን የሚያጠፋ ነው የሚል ነው። ምክንያቱ ይለያይ እንጂ ብዙ የምእራብ ሀገሮችም እንዲታገድ እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።➲ በርግጥ እነርሱ እንደአፍሪካዊያን እምነትና ባህልን ይጎዳል በሚል አይደለም የሚጠሉት ይልቁንም ምክንያታቸው ፖለቲካዊ ነው።➪ ከማንም በፊት ኢስላም የሰዎችን ዲን፣ ጤና፣ ንብረትና ክብር የሚጎዳን ነገር ይከለክላል። የኢስላም ሸሪዓ ትኩረት ሰጥቶ ከሚጠብቃቸው ነገሮች ዋናውና ትልቁ ዲን ነው። ዲንን የሚጎዳ ማንኛውም ነገር በኢስላም ክልክል ነው።➧ ታዲያ እንኳን በመለኮታዊ የህይወት መመሪያ የሚመራ የኢስላም አስተምሮ ይቅርና ጤነኛ አእምሮ ያላቸው ከሀዲያን እንኳን የልጆችን ስነምግባር ያበላሻል የሰዎችን እምነትና መልካም ልማድ አደጋ ላይ ይጥላል ብለው የሚያወግዙትን ቲክ – ቶክ የሱና ሰዎች ነን ከአቋማችን አልተንሸራተትንም እያሉ የሚሞግቱ አካላት ወጣቱን ወደ ቲክ – ቶክ ሲጣሩ ምን ይባላል ‼?↪️ አላህ ሐቅን አውቀን የምንከተለውና ባጢልን አውቀን የምንርቀው ያድርገን።የአደጋው አድማስ በተለይ በሙስሊሞች ላይ እየሰፋ እየሄደ ስለሆነ በድጋሚ የተለቀቀ ።https://t.me/bahrutekaTelegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka1,480Открыть в Telegram
abuhemewiya
16 сент., 09:15
переслано из @bahruteka
👉 የየመን ሺዓዎች (ሑሲዮች) ተግባር የቅድመ አያቶቻቸው የቀራሚጣዎች ወሲያ ነው ።ራፊዳዎች (ሺዓዎች) የአብደላህ ኢብኑ ሰበእ ፍሬዎች ናቸው ። አብዱላሂ ኢብኑ ሰበእ በዑመር ዘመነ መንግስት ሰልሜያለሁ ብሎ እስልምና ውስጥ ገባ ። የዑመር አስተዳደር በውስጡ የደበቀውን ኢስላምን ከውስጥ ሆኖ የመናድ አላማው እንዲያሳካ አልፈቀደለትም ነበር ። እንደ ጊንጥ አንገቱን ደብቆ ቆየ ። ዑመር ወደ አኼራ ሲሄድ የኡስማን መንግስት ሲተካ ገና ከማለዳው ሴራውን ውስጥ ለውስጥ ጀመረ ። ኢስላምን የመናድ ተግባሩ የኡስማንን ስም በማጥፋት ነበር የጀመረው ! ከመዲና ወደ በስራ ኩፋና ሻም እያለ እስከ ሚስር (ግብፅ) መርዙን አዳረሰው ። በመርዙ የተለከፉ ስብስቦች በ35ኛው አመተ ሂጅሪያ በሐጅ ወር ከያሉበት ተጠራርተው ኸሊፋውን ኡስማን ከቤቱ እንዳይወጣ ከበው ከቆዩ በኋላ በጁሙዓ ቀን እቤቱ ሆኖ ቁርኣን እየቀራ እያለ ደረቱ ላይ ዘጠኝ ቦታው ወግተው አንገቱን ቆርጠው ገደሉት ። የአብደላህ ኢብኑ ሰበእ ጥንስስ በዚህ አላበቃም ። የነብዩ ቤተሰቦችን እንወዳለን በሚል ዐልይን አላህ ነው የሚል ሺዓ የሚል ቡድን ቡድን መጣ ። ኸሊፋው ዐልይ ይህን በሰማ ጊዜ ሰብስቦ ተዉ አላቸው አንሰማም አሉ ጉድጓድ አስቆፍሮ በእሳት አቃጠላቸው ። የተቀሩት አሁን የበለጠ አላህ መሆንህን አረጋገጥን በእሳት የሚቀጣው አላህ ስለሆነ አሉ ። ዐብደላህ ኢብኑ ሰበእን ከሀገር አባረረው የሺዓዎች ሸር ጨመረ ። የነብዩን ባልደረቦች አቡ በከርን ፣ ዑመርንና ኡስማንን ጨምሮ እናታች ዓኢሻንና ሐፍሳንም ካፊሮች ናቸው አሉ ። ይህም አልበቃም ከዐልይና ቤተሰቦቹ ውጪTelegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka1,160Открыть в Telegram
abuhemewiya
16 сент., 05:12
переслано из @abumuazhusenedris
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي بِنِعْمَتِهِ تَتِمُّ الصَّالِحَاتُ، وَبِفَضْلِهِ تَتَنَزَّلُ الْخَيْرَاتُ وَالْبَرَكَاتُ، وَالصَّلَاةُ وَالسَّلَامُ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ أَجْمَعِينَ.በሀዋሳ ከተማ ለምትገኙ ክቡራን የሰለፊዮች ጀመዓ በሙሉ፤ السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ، ከዚህ በመቀጠል፦ ልብን በደስታና በሀሴት በምትሞላ ታላቅ የምስራች እናበስራችኋለን። አላህ በችሮታው_ የተከበረው ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ቢን ኢድሪስ በከተማችን ሀዋሳ በመካከላችን ቋሚ መኖሪያውን አድርጎ እንዲቀመጥ በመምጣቱ_ ለግሶናል።የኡስታዙ በመካከላችን መረጋጋት(መገኘት) ለሁላችንም የጀመዓው አባላት ታላቅ ጸጋ እና ውድ አጋጣሚ ነው ብለን እናስባለን። በዚህም መሰረት ሰዎችን በዲናቸው ጉዳይ ላይ ለማንቃት የቂርዓት መርሃ ግብሮችን አሁን ጀምሯል። በቀጣይም በአላህ ፈቃድ ለማህበረሰቡ ቀጣይነት ያለው አቅጣጫ ጠቋሚ ምክሮችን፣ ጥቆማዎችንና ተግሣጾችን ይሰጣል።የሀዋሳ ጀመዓዎች ሆይ! ይህ መምጣት ታላቅ ጸጋ እንደመሆኑ መጠን ትልቅ አደራም (ሃላፊነትም) ነው። በመሆኑም ሁላችንም ይህንን ውድ አጋጣሚ በአግባቡ ልንጠቀምበት፣ ትምህርቶቹን በቁርጠኝነትና በትጋት ለመከታተልና ለመገኘት ከፍተኛ ጉጉት ልናደርግ፣ እንዲሁም ከዕውቀቱ ለመጠቀም በኡስታዙ ዙሪያ ልንሰበሰብ ይገባል።የበላይና1,600Открыть в Telegram
abuhemewiya
15 сент., 07:04
переслано из @abuhemewiya
🟢ዑለማዎች ሶስት አይነት ናቸውقال الشيخ العثيمين-رحمه الله-: (العلماء ثلاثة أقسام: عالم مِلَّةْ، وعالم دولة، وعالم أمة). - أما عالم الْمِلَّة: فهو الذي ينشر دين الإسلام، ويفتي بدين الإسلام عن علم، ولا يبالي بما دل عليه الشرع أوافق أهواء الناس أم لم يوافق. -وأما عالم الدولة: فهو الذي ينظر ماذا تريد الدولة فيفتي بما تريد الدولة، ولو كان في ذلك تحريف كتاب الله وسنة رسوله-صلى الله عليه وسلم-. -وأما عالم الأمة: فهو الذي ينظر ماذا يرضي الناس، إذا رأى الناس على شيء أفتى بما يرضيهم، ثم يحاول أن يحرف نصوص الكتاب والسنة من أجل موافقة أهواء الناس. نسأل الله أن يجعلنا من علماء الملة العاملين بها)[شرح رياض الصالحين [4-/307-308]❌የሀገር ዓሊም =ሀቅን ቢፃረሩም የሀገሩን መሪና ባለስልጣናት ፍላጎት ተከትሎ የሚያስተምር። ሀቅን ጨፍልቆ መንግስ ጋር ቀረቤታን ይከስባል።❌የህዝብ ዓሊም =የህዝቡን ፍላጎት ተከትሎ የሚያስተምር።ሀቅን ጨፍልቆ በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ይከስባል።✅የዲን ዓሊም =በቁርኣን እና ሀዲስ የሚሰራ ሰለፊይ ጀግና። ሀቅን ግልፅ አድርጎ ጀነት እና የአላህን ውዴታ ይከስባል።https://t.me/Abuhemewiya
abuhemewiya
14 сент., 10:05
переслано из @medresetulislah
🔵 ምዝገባ ተጀመረ✅ ለሁለቱም ፆታhttps://t.me/medresetulislah
1,290Открыть в Telegram
abuhemewiya
12 сент., 04:50изменён
🟢ኡማውን ያቃጠለ ቀይ እሳት ሒዝቢያ (ቡድንተኝነት) ነውና ተጠንቀቁት🎤አሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ🤲ሀገራችንን ከሒዝቢያት አላህ ያፅዳልንhttps://t.me/Abuhemewiya
abuhemewiya
12 сент., 02:09
переслано из @bahruteka
👉 ትልቁ እውቀት ኻቲማህ እንዳይበላሽ መፍራት ነው !يقول ابن القيم – رحمه –" من أعظم الفقه أن يخاف الرجل أن تخذله ذنوبه عند الموت، تحول بينه وبين الخاتمة الحسنى ". الداء والدواء ص (167)ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –" ትልቁ እውቀት ማለት ሰውየው በሚሞትበት ጊዜ በሱና በጥሩ መጨረሻ ( ሑሱኑል ኻቲማ) መካከል ወንጀሉ ግርዶ መሆኑን መፍራቱ ነው "።https://t.me/bahrutekaTelegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka2,090Открыть в Telegram
abuhemewiya
11 сент., 16:02
переслано из @medresetulislah
🛜 ቀጥታ ስርጭት╰┈➢ ተ ╰┈➢ ከ ╰┈➢ታ ╰┈➢ ተ ╰┈➢ ሉ።📚 የቁርአን ትርጉም ማብራሪያሱረቱል ሐዲድ ከቁጥር 24 ጀምሮ🎙 ┈──── ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️╰┈➢ ሸይኽ ዒዙዲን ሸሪፍ ሐፊዘሁላህhttps://t.me/medresetulislah?livestreamTelegramمدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ)፣ ባጃጅ ተራ አጠገብ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተዋውቁ። https://t.me/medresetulislah2,090Открыть в Telegram
abuhemewiya
11 сент., 11:56
переслано из @medrestulsefiyaah
አይ ዱሮ! ናፈቀኝ ኢኽዋኖችን ከላይ እስከታች ኹራፋቶቻቸውን በጋራ ስናወግዝአሁንማ የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሰወች ከነ አቡ በክር ከነ ያሲን ኑሩ ከነ አሕመድን ጀበል ጋር ኮትና ሱሪ ቅልና ግጣም ሆኑየ አሸዋ ሜዳ ወንድሞችም በየ ክፍለ ሀገር ያሉ ወንድሞቻቸው መሻይኾቻቸውም የመጅሊሱ ዋና ተጠሪዎች ሆኑይባስ ብለው አጠፋቹህ ብሎ የሚመክራቸው የሱና ሸይኽ ጠላታቸው ሆነ የለተሞ መንጋ ብለውም ሰየሙት።t.me/abumuazhusenedris1,960Открыть в Telegram
abuhemewiya
10 сент., 14:21
переслано из @bahruteka
👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ !ክፍል ሰባትሰይድ ቁጥብ ቁርኣን መኽሉቅ ነው የሚል ለመሆኑ ከራሱ መፅሐፍ በመረጃ ማረጋገጥ !ውድ ሰለፍዮች ቁርኣን የአላህ ቃል መሆኑ የራሱ የቁርኣን ፣ የነብዩና የሶሓቦች አስተምሮ ነው ። ቁርኣን ፊደሎቹም ንግግሩም መልእክቱም ባጠቃላይ የአላህ ቃል ነው ። አላህ በቀጥታ ተናግሮበት ጅብሪል ሰምቶት ወደ ነብዩ ያደረሰው መለኮታዊ የህይወት መመሪያ ነው ። ንግግር የአላህ ሲፋ ነው ። የአላህ ሲፋ መኽሉቅ (የተፈጠረ) ነው የሚል ይከፍራል ። ይህ ነጥብ የነብዩን ሱና በተከተሉና በዲን ላይ አዳዲስ ፈጠራ ባመጡ የጥመት አንጃዎች መካከል መሰረታዊ የልዩነት ነጥብ ነው ። ከእነዚህ የጥመት አንጃዎች ዋና ዋናዎቹ ጀህምዮችና ሙዕተዚላዎች ፣ እንዲሁም አሻዒራዎች ይገኙበታል ። በመካከላቸው የአገላለፅ ልዩነት ቢኖርም የአላህ ቃል አይደለም መኽሉቅ ነው የሚለው ያገናኛቸዋል ። በመሆኑም የዚህ አይነት ዐቂዳ ባለቤት የሆነ ሰው እንኳን የዲን መሪ ሊሆን ጉዳዩ ዑለሞች ዘንድ ይከፍራል ወይስ አይከፍርም ነው ። ሰይድ ቁጥብ ቁርኣን መኽሉቅ ነው የሚል ለመሆኑ ከራሱ መፅሐፍ እንመልከት : –" إن القرآن ظاهرة كونية كالأرض والسماوات"الظلال: (4/2328 " ቁርኣን ግልፅ የሆነ ሁን በሚለው የአላህ ትእዛዝ እንደ ሰማይና ምድር የተፈጠረ ነው "።"والشأن في هذا الإعجاز هو الشأن في خلق الله جميعاً وهو مثل صنع الله في كل شيء وصنع الناس". الظلال (1/38) " የዚህ ማሳኛ ( ቁርኣን) ጉዳይTelegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka1,480Открыть в Telegram
abuhemewiya
9 сент., 19:25
переслано из @fattawas
🟢መስጂድ እና ሙሰላ ይለያያሉን ❓⏸ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎችውስጥ፡አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን አሸይኽ ሳሊህ አልኡሰይሚን አሸይኽ ሰዕድ አልኸስላን⏸ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ✏️መስጂድ ለአላህ ወቅፍ ነው አይሸጥም አይለወጥም። ሙሰላ ግን ወቅፍ አልተደረገም።የሰው ሀብት ከመሆን አልወጣምና።✏️በኪራይ መድረሳዎች ውስጥ ጀመዓ ቢሰገድባቸውም እንኳ የመስጂድ ሁክም አይዙም።✏️ትምህርት ቤቶች ፣ መስሪያ ቤቶች ወዘተ ውስጥ ያሉ መስገጃዎች ሙሰላ ናቸው።✏️መንግስት ካፊርም ቢሆን ለሙስሊሞች ለመስጂድ በቋሚነት የሰጠው ቦታ ወቅፍ ነው።✏️በካፊር ሀገሮች የሚሰገድበት የኪራይ ቤትም ሆነ ቦታ ሙሰላ እንጂ መስጂድ አይሆንም።
abuhemewiya
9 сент., 18:06
переслано из @medresetulmuhajirin
👉 አንተ ሰለፍይ ሆይ ያንተን መካም ስብእና ለሌሎች የከረፋ ማንነት ብለህ አትቀይርአላህ ሰዎችን ሲፈጥር የተለያየ ስሜትና ፍላጎት ሰጥቶ ፈጥሯል ። የሱ ሒክማ ባስፈረደው መልኩ ግማሹ ሰላምና ፍቅር ፣ እዝነትና ትህትና ፣ ማክበርና መተናነስ ፣ ለሌሎች ከፍታ የሚጥርና በዚህ የሚረካ ፣ ሰዎች ስኬት ላይ ሲደርሱ የሚደሰት አድርጎ ፈጥሮታል ። በተቃራኒው ደግሞ የሌሎች ሰላምና ፍቅር እረፍት የሚነሳው ፣ እርክሰትና እብሪት የተጠናወተው ፣ ሌሎችን በትንሽ አይን እያየ ራሱን ከፍ የሚያደርግ ፣ የሰዎች ስኬት እሳት የሚሆንበትና እንቅልፍ የሚነሳው ፣ ህልምና ፍላጎቱ ሰዎች ወድቀው ማየት የሆነ ፣ ይህን ለማሳካት የፈለገውን ዋጋ እንዲከፍል አድርጎ ፈጥሮታል ። ይህ የሱ ጥበብ ያስፈረደው ስለሆነ በምድር ላይ ሁሉም አብረው ይኖራሉ ። እዚህ ጋር ጥንቃቄ የሚያስፈልገው አላህ መልካም ስብእና ሰጥቶ የፈጠራቸው ሰዎች የራሳቸውን መልካም ስብእና የሌሎች የተበላሸ ማንነት ሊቀይረው እንደማይገባ ነው ። ሁሉም ለተፈጠረለት ነገር የተገራ ስለሆነ ሁለቱም ስራቸውን አያቆሙምና መልካሙ ስብእና ሊጠበቅ ይገባል ። የበቀሉ አምላክ አለና አንተ ለመበቀል አታስብ ። ይህን የሚያሳይ አንድ ክስተት ልንገራችሁ ። አንድ ገበሬ ጫካ ላይ እሶክ መንጥሮ እያቃጠለ እያለ አንድ እባብ እየተሳበ ወደ እሳቱ ሲመጣ አየውና መቃጠል የለበትም ብሎ አንገትና ጅራቱን ይዞ ወደ ጫካ ወስዶ ያስቀምጠዋል ። ይሁን እንጂ በእባቡ ከመነደፍ አላመለጠም ። የነደፈውን ቦታ መድሀኒት አድርጎበት ወደ ስራው ሄደ ። ከጊዜ በኋላ አሁንም እሾክ መንጥሮ እያቃጠለ እያለ ሌላTelegramባህሩ ተካ - Bahiru Tekaالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka2,330Открыть в Telegram
