gram news
Аватар канала abumeamrmusa

abumeamrmusa

@abumeamrmusa

https://t.me/abumeamrmusa اتبع ولا تبتدع فقد كفيت ،!!!! القناة الرسمية لنشر دعوة السلفية لأبي معمر موسى بن رشاد السلطي اللهم ثبتنا على الحق!!

ПроектыARРелигия

5,800подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • abumeamrmusa

    22 сент., 19:14

    🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
  • abumeamrmusa

    22 сент., 11:40

    переслано из @alateriqilhaq

    🔷ለሰለፍዮች ምክርዶክተር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ አስስልጢ - ሀፊዞሁሏሁ - እንዲህ ብለዋል :-"ሰለፍይ ወንድምህ ስህተት ከሰራ ፣ ለመውቀስ ወይም ለማዋረድ አትቸኩል። በምትኩ በጥበብ በምክር እና በትእግስት (እርሱ የሚስተካከልበትን መንገድ) መፍትሄ አፈላልግ። እንደ ሀዳድያ አትሁን።አንዳንድ ወደ ሱና የተጠጉ፣ ለእርሷ ጉጉት ያላቸው ሰዎች ይህ አካሄድ ከሰለፎች የመጣ መስሏቸው ፣ ሱና እና ሰለፎች በምን ላይ እንዳሉ ባለማወቃቸው ምክንያት ይህ የሰለፎች ጎዳና ነው ብለው በመጠርጠር በዚህ (ችግር) ውስጥ ወድቀው ይገኛሉ።ስለዚህ ወንድምህ ለእውነትና ለምክር ምላሽ ካልሰጠ ፣ ማስረጃህን ሰብስብና ጉዳዩን ለታመኑ የእውቀት ባለቤቶች አቅርብ ፣ እነርሱንም አማክር።"الرسالة خمسون النصيحة لطلاب العلم ص/١٩https://t.me/alateriqilhaqكن على بصيرة
  • abumeamrmusa

    21 сент., 07:59

    ونعم بها من نصيحة
  • abumeamrmusa

    21 сент., 07:58

    Иллюстрация к посту канала abumeamrmusaИллюстрация к посту канала abumeamrmusa
  • abumeamrmusa

    21 сент., 07:46

    переслано из @hussinassilty

    Иллюстрация к посту канала abumeamrmusaИллюстрация к посту канала abumeamrmusa
  • abumeamrmusa

    21 сент., 07:21изменён

    🌹🌹ዶክተር ሼክ ሁሰይን ቢን ሙሐመድ ቢን አብደላህ አል-ሲልጢ (አላህ ይጠብቃቸው) “ለዕውቀት ፈላጊዎች ሃምሳ ምክሮች” በተሰኘው መልዕክታቸው ውስጥ እንዲህ ይላሉ፦ በሰላሳ አንደኛው ምክር ላይ፦ በምስጢር (በድብቅ) ድምፅ መቅዳት በዕውቀት ባለቤቶች (ዑለማኦች) ላይ ያለውን አደገኝነት፣ ከዚያም በመካከላቸው ጥፋትንና መለያየትን ለመፍጠር መጣርን አስመልክቶ፤ እውነተኛ የዕውቀት ፈላጊ ከዚህ አስነዋሪ ተግባር ሊርቅ ይገባል። በምስጢር በሼኮች ላይ ድምፅ የሚቀዱ ሰዎችን አይተናል፤ አላህ በዲን ላይ ያላቸውን ግንዛቤ (ፊቅህ) ቀምቷቸዋል። እናም ሼክ ረቢዕ አል-ማድኸሊ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፦ "ያለፈቃዳቸው በሼኮች ላይ ድምፅ የሚቀዳ ሰው፤ እርሱ ከሃዲ፣ ወራዳ፣ የማይታመንበትና በሰለፊዮች መካከል መለያየትን የሚፈልግ ፈታኝ (የብጥብጥ አጋፋሪ) ነው።"👇👇👇👇🌹🌹🌹🌿🌿🌿 https://t.me/abumeamrmusa https://t.me/abumeamrmusa
    Иллюстрация к посту канала abumeamrmusaИллюстрация к посту канала abumeamrmusa
  • abumeamrmusa

    20 сент., 17:02изменён

    በሱና ሰው መካከል በአደባባይም ሆነ አልሆነም እንደ ሆኔታው ረድ መደራረግ ከድሮም ጀምሮ ያለ ነው አድስ ነገር አይደለም ።
  • abumeamrmusa

    18 сент., 07:43

    переслано из @ibn_habib_aselefy

    🚿🕋የሕክምና ምክሮች (የጤና ምክሮች)።📌🔊 قال الإمام القحطاني-رحمه الله-✔️وَتَدَاوَ بِالْعَسَلِ الْمُصَفَّى، وَاحْتَجِمْ فَهُمَا لِدَائِكَ كُلِّهِ بَرْآنِ لَا تَدْخُلِ الْحَمَّامَ شَبْعَانَ الْحَشَا لَا خَيْرَ فِي الْحَمَّامِ لِلشَّبْعَانِ وَالنَّوْمُ فَوْقَ السَّطْحِ مِنْ تَحْتِ السَّمَا يُفْنِي وَيُذْهِبُ نَضْرَةَ الْأَبْدَانِ━════✿♦️♦️♦️✿════━• t.me/Ibn_Habib_Aselefy t.me/Ibn_Habib_Aselefy
  • abumeamrmusa

    16 сент., 17:24

    переслано из @aisabisl

    👉👉ሰበርርርርር አይደለም የቅራአት ማስታወቂያ።السلام عليكم ورحمة الله وبركاته➸የቂራአት ተማሪ ምዝገባ ላይ ነን።📖 መርከዙ አት-ተዕሊም ONLINE የቁርኣን እና የክታብ ማዕከል 📖¶¶ ማዕከላችን በኦን_ላይን ከ ቃዒደቱ አል-ኑራኒየህ ጀምሮ እስከ ክታቦች ድረስ መቅራት የሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል።ትንሽ ክፍት ቦታ ስላለ መቅራት የምትፈልጉ እህቶች ፈጥናቹህ በመመዝገብ መቅራት የምትችሉ መሆናችሁን እናበስራለን ።የምንሰጣቸው ትምህርቶች ✅ አል-ቃዒደቱ አል-ኑራኒያ ለጀማሪዎች ✅ቁርኣን ነዞር ✅ቁርኣን ሂፍዝ ✅ቁርኣንን ሀፍዘዉ ሙራጀዓ ማድረግ ለሚፈልጉ ✅በተጨማሪም ለተማሪዎች የሚመጥን የተጅዊድ ትምህርት ✅የዐቂዳና አጫጭር የመንሀጅ ክታቦች ✅➸ኪታቡ የሚቀራው በምርጫችሁ ሁኔታ ሲሆን ግን ተደራጅታችሁ ነው።የትምህርቱ አሰጣጥ ሁኔታ
    Telegramhttps://t.me/abumeamrmusa اتبع ولا تبتدع فقد كفيت ،!!!! القناة الرسمية لنشر دعوة السلفية لأبي معمر موسى بن رشاد السلطي اللهم ثبتنا على الحق!!
  • abumeamrmusa

    16 сент., 08:09

    переслано из @hussinassilty

    Иллюстрация к посту канала abumeamrmusaИллюстрация к посту канала abumeamrmusa
  • abumeamrmusa

    15 сент., 07:06

    переслано из @ibn_habib_aselefy

    🗓 🌴ከስብ(ስራ) ሐሯም ነው የሚሉ ሰዎች እንዳሉ።💡💡👌🕹 ከለተሞ ሰማይ ስር🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)🤲🎁 ረቢዐስ'ሳኒይ 3//1448🇸🇦||ቴሌግራም ቻናል፦ ━════✿💡🪴👇💡✿════━• t.me/Ibn_Habib_Aselefy t.me/Ibn_Habib_Aselefy
  • abumeamrmusa

    12 сент., 16:03

    ጠብቀኝ ለማለት እህ እህ እህህህህህ እሚባለው የት ላይ ይመስላቾሃል ? ክክ ሰዉ እንደዛ ሲል እኔ በጣም ነው እሚትገርመኝ።
  • abumeamrmusa

    12 сент., 15:10

    переслано из @ibn_habib_aselefy

    💐 هَدِيَّة شِعْر جَمِيلَة للمتزوجين والمريدين💡💡🔉 تزوجوا الولود، كذالك الودود،👌🔉 الأستاذ الشاعر، المشهور عبد المنان السلطي السانكري السلفي -حفظه الله تعالى ورعاه-━════✿💡🌴🌴💡✿════━• t.me/Ibn_Habib_Aselefy t.me/Ibn_Habib_Aselefy
  • abumeamrmusa

    11 сент., 18:50

    ጠብቀኝ ለማለት እህ እህ እህህህህህ እሚባለው የት ላይ ይመስላቾሃል ?ክክ ሰዉ እንደዛ ሲል እኔ በጣም ነው እሚትገርመኝ።
  • abumeamrmusa

    10 сент., 16:54изменён

    🌺🌺በትንሳኤ ቀን (የቂያማ እለት) የመከራና የፈተና ባለቤቶች የነበሩት ሰዎች አጅራቸውን (ምንዳቸውን) ሲቀበሉ፤ በዱንያ ላይ በጤናና በምቾት የኖሩት ሰዎች በዱንያ ላይ ሳሉ ቆዳቸው በመቀስ ተቆራርጦ በነበረ ምኞታቸው ይሆን ነበር።🌺https://t.me/abumeamrmusa https://t.me/abumeamrmusa
    Telegramhttps://t.me/abumeamrmusa اتبع ولا تبتدع فقد كفيت ،!!!! القناة الرسمية لنشر دعوة السلفية لأبي معمر موسى بن رشاد السلطي اللهم ثبتنا على الحق!!
  • abumeamrmusa

    10 сент., 16:16

  • abumeamrmusa

    10 сент., 16:14

    переслано из @mhamdekiderkidobo

  • abumeamrmusa

    10 сент., 13:53

    переслано из @badratkhaier

    Иллюстрация к посту канала abumeamrmusaИллюстрация к посту канала abumeamrmusa
  • abumeamrmusa

    10 сент., 12:01

    переслано из @ibn_habib_aselefy

    ⛰""""""""""فائدة""""""""🏕🔴🌴 الإنشاء وما يتعلق به،🤌🫴AGift for Lugga Students📌🔉 الأستاذ الشاعر، المشهور عبد المنان السلطي السانكري السلفي -حفظه الله تعالى ورعاه-━════✿💡🌴🌴💡✿════━• t.me/Ibn_Habib_Aselefy t.me/Ibn_Habib_Aselefy
  • abumeamrmusa

    10 сент., 06:50

    አስተዋይ ሰው ማለት ~ዱንያን የተወ ሰው ነው ዱንያ እሱን ከመተው በፊት! ~ቀብሩን የሳመረ (ያጋገጠ) ነው ቀብር ውስጥ ከምግባቱ በፊት! ~ወዳጁን(አሏህን) ያስደሰተ ነው እሱን ከመገናኘቱ በፊት።https://t.me/abumeamrmusa https://t.me/abumeamrmusa
    Telegramhttps://t.me/abumeamrmusa اتبع ولا تبتدع فقد كفيت ،!!!! القناة الرسمية لنشر دعوة السلفية لأبي معمر موسى بن رشاد السلطي اللهم ثبتنا على الحق!!