gram news
Аватар канала አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

@abumuazhusenedris

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:https://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት https://t.me/abumuazhusen_bot ይጠቀሙበት!!!

ПроектыARРелигия

18,000подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    11 сент., 11:17изменён

    خطبة الجمعةየጁሙዓ ኹጥባعنوان "الرضى بالله ربا وبالإسلام دينا وبمحمد نبيا"በ አሏህ ጌትነት መውደድ በነቢዩ ነቢይነት መውደድ በነቢዩ ነቢይነት መውደድበኡስታዝ አቡ ሙዓዝሀዋሳ ዳቶ በሰለፊዮች መስጂድt.me/abumuazhusenedris
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    11 сент., 10:44

    переслано из @darassunnah1444

    ማሳሰቢያ ↘️ በአላህ ፈቃድ ኮርሱ ቀጥታ የሚጀመረው 8:30 ይሆናል እስከዛ ምሳ ቀማምሳችሁ በፍጥነት ግቡ
    Иллюстрация к посту канала አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)Иллюстрация к посту канала አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    11 сент., 10:43

    ለእውቀት ፈላጊወች በመሉ አስደሳች አኽባርالسلام عليكم ورحمة الله وبركاتهእንደሚታወቀው የአሏህ ፍቃድ ሁኖ በየሳምንቱ ሲሰጥ የነበረው ነሷዒህ ወተውጂኃት .. መጠናቀቁ ይታወሳል ። ይህንም በማስመልከት አዲስ ኪታብ የምንጀምር መሆኑን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።📚 የሚጀመረው ኪታብ: ኢዕላሙ ዱዓት ቢሲማትል ሙመይዓቲ ወልሀዳዲየቲል ኹላት✍ ጸሀፊ፦ “አቡ ሙዓዝ ራኢድ ኣል ጣሂር”🎙 አቅሪ :- ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሓራ (حفظه الله)ቀን ና ሰዓት : - ዘውትር ጁምዓ አሱር ሶላት እንደተሰገደቦታ: ሀራ — መስጂደል ፉርቃንበሀራ ና በዙሪያዋ ያላችሁ በሙሉ በአካል ለመሳተፍ ሞክሩ።ማሳሰቢያ: የሚጀመረው ዛሬ ማለትም መስከረም 1/ 2018 መሆኑን እንዳትረሱ።በአካል መሳተፍ ለማትችሉ በሙሉ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    11 сент., 05:49изменён

    إن طائفةً ممن ينتسبون إلى الإسلام ليزدادون بلاءً على بلاء، وجرأةً على جرأة في الدين؛ فهم يجهرون بما يخالف إجماع السلف، ويتجرؤون على المسائل التي أجمع العلماء على تحريمها، مع غفلةٍ ظاهرةٍ عن الفهم الصحيح للدين، وإن شابت لحاهم، وارتقوا عروشَ مناصبَ كاذبة، يظنونها رفعةً وهي في الحقيقة سقوط.وقد استمعنا اليوم إلى الشيخ محمد زين زهر الدين وهو يفتي بجواز التهنئة بمناسبة عيد النصارى في كل البلدان، مُعلِّلًا ذلك بأنّه «عيدٌ عالميٌّ متداولٌ فلا مانع»، في حين أن جمهور علماء الأمة — قديمًا وحديثًا — على خلاف هذا القول؛ إذ يرون أن التهنئة بأعياد النصارى الدينية من شعائر الكفر التي لا يجوز للمسلم إقرارها ولا المشاركة فيها، لما في ذلك من التعاون على الإثم والعدوان، ولما فيه من التشبه بالكافرين، وقد قال النبي ﷺ: «من تشبّه بقوم فهو منهم».أبو معاذ t.me/abumuazhusenedris
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    11 сент., 03:59изменён

    እስታዝ ምንድነው ሞውሊድ ብድዓ ነው ኣሉን ኣዲስ ኣመት መደገስ ችግር የለዉሙ ኣሉን ጥላቻው ሞውሎድ ጋ ነው እንድየ ____ ሙሐመድ ዘይን ዘህረድን ለእንቁጣጣሽ እንኳን አደረሳቹህ ማለት ይቻላል ሲል የተጠየቀ ጥያቄ ነውከኮሜንት
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    10 сент., 15:10

    #የንሃሴና ፀጉሜ ኮተቶች1/ ንሃሴ ከገባ ራሳቸውን የማይላጩ ሰዎች አሉ ምክንያት ሲሏቸው ራስ ያሸብታል ብለው የጅል እምነታቸውን ያንፀባርቃሉ2/ #ቋጉሜ ብለው የሚያምኗት 5/6 ቀን ከገባች ጀምሮ ዱዓ እያሉ ሲሯሯጡ ይታያሉ#የሚግርመው ለሊት ቀን ያለ የሌላቸውን አቅም አሟጠው ድግስ ሳይቀር ደግሰው የተለያዩ መተቶችን በማዘጋጀት ዱዓ ሲሉ ምን ያህል እስልምናቸውን የሳቱ ሰዎች እንደሆኑ ያሳያሉ#3/ በነሱ አባባል ቋጉሜ ከገባተች ጀምሮ እስከመጨረሻው ገላውን መታጠብ ይወደዳል ብለው ያምናሉ ሰውነትን ለሚያሳክክ ነገርም መድኃኒት ነው ብለው ያምናሉ#ለዚህም ነው ልጆቻቸውን ገና ለሊት ወፍ ጭጭ ሲል ቀስቅሰው ወደ ወንዝ ሂደው እንድታጠቡ የሚያስገድዷቸው።#4/ የቋጉሜ ውሃ ከሌለኛው ወር ውሃ በበለጠ ኪሎው ይከብዳል ይላሉ#5/ ቋጉሜ ለ አዝማራም ይሁን ለፅንስ የአንድ ወር ያህል ታሳድጋለች ቀኗ አምስት ቀን ብትሆንም ሚስጥሯ የወር ነው ይላሉ#6/ ቋጉሜ 3 ሶስተኛው ቀን ላይ ዝናብ ከጣለ እባብና የእባብ ዘሮች አይናቸው ይጠፋል ይላሉ#7/ ቋጉሜ ስታልቅ ማታ የጭራሮ ችቦ በማዘጋጀት ምሽት ላይ ወደ ጨለማ ወጥተው እዮሃ የመስከረም ውሃ በማለት ሲተራኮሱ ያመሻሉ#8/ ቋጉሜ ስታልቅ መስከረም 1 አንድ ሲል ጧት ማለዳ ህፃናቱን ሁሉ ወፍ ሳይጮህ ሳይፈጅር ቀስቅሰው ወደ ሸለቆ ሂደው ገላቸውን እንድታጠቡ በሞራል ይገፈፏቸዋል።#9/ ልጆቹ ሰውነታቸውን ታጥበው ሲመለሱ ፌጡና ቃሪያ ሽንኩርት እና መሰሎችን አንድ ላይ በመፈጥፈጥ ልጆቹም ራሳቸውም ይመገባሉ#10/ መስከረም አንድ ቀን ልክ እንደ ኢስላማዊ በዓሎች ጎዝጉዘው አዳድስ ጨርቅ ለብሰው እያጨሱ እንኳን ለ አድሱ አመት አደረሳቹህ እየተባባሉ ሁላቸውም በየቤታቸው ይውላሉ#11/ መስከረም አንድ ቀን ከቤታቹህ ውጭ አትንከልከሉ ወደ ውጭ አትውጡ የዛኔ ወደ ውጬ ከወጣቹህ አመቱን ሙሉ ስትሮጡ ትከርማላቹህ ብለው ያምናሉ። <><>#እነኚህ ከቡዙ በጥቂቱ ናቸው አሏሁ_ልሙስተዓን!!!#ሙስሊሙ ውብ የሆነ ቁርኣንና ሐዲሥ መመሪያ እንደሌለው በኩፋሮች ባህልና እምነት ተወጥሮ ሲታይ ምንኛ ልብ ያደማል⁉️#ሲጀመር ቋጉሜ በእስልምና ውስጥ አትታወቅም ጌታችንም አሏህ እንድህ ሲል ነግሮናል﴿ﺇِﻥَّ ﻋِﺪَّﺓَ ﺍﻟﺸُّﻬُﻮﺭِ ﻋِﻨْﺪَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺍﺛْﻨَﺎ ﻋَﺸَﺮَ ﺷَﻬْﺮًﺍ ﻓِﻲ ﻛِﺘَﺎﺏِ ﺍﻟﻠَّﻪِ . الأية ‏[ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺘﻮﺑﺔ 36:‏] .#ትርጉም የወራቶች ቁጥር አሏህ ዘንድ 12 አስራ ሁለት ናቸው።
    Telegramአቡ ሙዓዝ (Abu muaz)ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:https://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት https://t.me/abumuazhusen_bot ይጠቀሙበት!!!
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    10 сент., 15:06изменён

    خطبة الجمعة➡️የጁሙዓ ኹጥባ خطر الشرك وأهمية التوحيد➧የሽር አደገኝነትና የተውሒድ አሳሳቢነትلا سيما ما يفعل فى شهر أغسطس من الشرك والشعوذةበተለይም በንሓሴ ወር የሚሰራ ሽርክና ማጭበርበር ተጠቅሶበታል➣በውስጡ ከተዳሰሱት ነጥቦች ቋጉሜ የሚባል ነገር በሸሪዓ አለ ወይ➧እውነት ቋጉሜ የአንድ ወር ያህል አገልግሎት አላትን?በቋጉሜ 3 ዝናብ ከጣለ የእባቦች አይን ይጠፋል የሚሉት ከምን ይዘው ነው?መስከረም አንድስ ፌጦ መብላት ከምን ይዘው ነውየአምና ኹጥባ 🎙አቡሙኣዝ ሐሰን ኢድሪስ ኣሉ አባድርt.me/abumuazhusenedris
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    10 сент., 14:23изменён

    አይ ዱሮ! ናፈቀኝ ኢኽዋኖችን ከላይ እስከታች ኹራፋቶቻቸውን በጋራ ስናወግዝአሁንማ የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሰወች ከነ አቡ በክር ከነ ያሲን ኑሩ ከነ አሕመድን ጀበል ጋር ኮትና ሱሪ ቅልና ግጣም ሆኑየ አሸዋ ሜዳ ወንድሞችም በየ ክፍለ ሀገር ያሉ ወንድሞቻቸው መሻይኾቻቸውም የመጅሊሱ ዋና ተጠሪዎች ሆኑይባስ ብለው አጠፋቹህ ብሎ የሚመክራቸው የሱና ሸይኽ ጠላታቸው ሆነ የለተሞ መንጋ ብለውም ሰየሙት።t.me/abumuazhusenedris
  • Live stream started

    29 янв., 13:18

  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    29 янв., 13:00

    ከ አሱር ቡሃላ የሙዘኪራ ደርስ አለ
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    28 янв., 04:02

    አደራ ይነበብልን‼️‼️ 👉ለመላዉ የሱና ወንድምና እህቶች የተላለፈ አስቸኳይ መልእክት‼️‼️በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወረዳ በ 05 ቀበሌ ጨፌ ላይ የሚገኙ የሱና ወንድሞቻችን ለብዙ አመታት በመስጂድ እጦት እየተሰቃዩ ይገኛሉ‼️ከዚህ ቀደም አንድ ትልቅ አዛዉንት አባት ሞተዉ ዉሀቢያ ስለሆነ አንቀብርም የቀበረም ከእድር ወይም ከቅሬ ይባረራል በመባሉ ሬሳዉ ተጋድሞ የሚቀብረዉ ሲያጣ የወንድሞቻችን ልብ ክፉኛ ተሰብሮ የነበረ ቢሆንም ከሀይቅ፣ ከዉጫሌና ከአጎራባች አካባቢዎች ወንድሞች መጥተዉ በርካታ ጀመአ በተገኘበት ሊቀበር ችሏል። ጨፌ ላይ ከዚህም የከፋ ብዙ ብዙ ግፍ እንዳለ የአይን ምስክሮች ነን‼️በዚህም መሰረት የጨፌ ወንድሞቻችን ከ3 አመታት በላይ ቤት ተከራይተዉ እየሰገዱም እየቀሩም ይገኛሉ‼️አሁን ላይ ግን የቤት ኪራይ መክፈሉም እያዳገታቸዉ ስለሆነና ቋሚ የራሳቸዉ የሆነ መስጂድ መገንባት የግድ ስለሆነባቸዉ ከቦታ ግዢ ጀምሮ: ለመስጂዱ ግንባታ የሚዉል ገንዘብ ለማሰባሰብ ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን አግዙን አሏህ ያግዛችሗል በማለት ወደ ሚዲያ ብቅ ብለዋል‼️ለጊዜዉ ግንባታዉ የማይቻል ወይም ጊዜ የሚፈጅ ከሆነ ቢያንስ ቦታዉን ብቻ ግዙልንና የራሳችን የሆነ ቦታ ካገኘን በሸራም ጋርደን ቢሆን እንሰግዳለን በማለት ተማፅነዋል‼️📌በመሆኑም የወንድሞቻችን ስቃይና ችግር የእኛም ችግር ነዉና ከ10 ብር ጀምሮ በገንዘብም፤ በሀሳብም፤ ፅሁፉን ሼር በማድረግም፤ አህለል ኸይሮችን በማስተባበርም እንተባባራቸዉ ዘንድ ጥሪ እናደርጋለን‼️‼️ ⚡️ኢንሻአሏህ እኛ እያለን ወንድሞቻችን ኪራይ ቤት ዉስጥ ረመዷንን
    Telegramየጨፌ መስጂድ ግንባታይህ ግሩፕ በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወረዳ በ05 ቀበሌ ጨፌ ላይ በመስጂድ እጦት እየተሰቃዩ ላሉ የሱና ወንድምና እህቶቻችን መስጂድ በመገንባት እምባቸዉን እናብስላቸዉ ዘንድ ታልሞ የተከፈተ የማስተባበሪያ ግሩፕ ነዉ ሁላችንም የቻልነዉን ያክል በማድረግ አይዟችሁ ልንላቸዉ ይገባል‼️
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    27 янв., 14:43изменён

    ከክፍል ሁለት በዳታ ምክንያት የተቆረጥሙዘኪራ ክፍል==={3} ☪⬆️#ዘወትር_ከ_ዐስር_ሶላት_ቡሃላ 10:10t.me/abumuazhusenedris
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    27 янв., 14:40изменён

    ሙዘኪራ ክፍል==={2} ☪⬆️#ዘወትር_ከ_ዐስር_ሶላት_ቡሃላ 10:10t.me/abumuazhusenedris
  • Live stream finished (24 minutes)

    27 янв., 13:58

  • Live stream started

    27 янв., 13:34

  • Live stream finished (22 minutes)

    27 янв., 13:33

  • Live stream started

    27 янв., 13:11

  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    27 янв., 11:54изменён

    #ሙዘኪራ#مذكرة في أحكام الصيام ዘወትር ከዐስር ቡሃላ የሚሰጥ አድስ ደርስ
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    26 янв., 19:09изменён

    🎧የጥያቄና መልስ ፕሮግራም✅➥ክፍል:◄◉➳6⃣➨በሳምንት ሁለት ቀን ሰኞ/ሀሙስ የሚቀርብ🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ {ሀፊዘሁሏህ} 🇧🇼መልስ ከአዉዲዮ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🎴 t.me/abumuazhusenedris 🎴 t.me/abumuazhusenedris
  • አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)

    26 янв., 18:52

    ጥያቄ ያላችው በዚህ አቅርቡ👇 @AHMEDKASSAYAABUSHURA