gram news
Аватар канала abyssinialaw.com⚡️

abyssinialaw.com⚡️

@abyssinialaw

A 67270147!

ПроектыENПраво

12,703подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • abyssinialaw.com⚡️

    10 сент., 16:38

    Иллюстрация к посту канала abyssinialaw.com⚡️Иллюстрация к посту канала abyssinialaw.com⚡️
  • abyssinialaw.com⚡️

    11 июн., 06:53

    የመጽሐፍ ማየስ / Book Reviewርዕስ: የአእምሯዊ ንብረት ሕግደራሲ: ዳዊት በዛብህገምጋሚ: ካሴ መልካምይህ ግምገማ የዳዊት በዛብህን 281 ገፅ ያለውን “የአእምሯዊ ንብረት ሕግ” መፅሐፍ ያስተዋውቃል። መፅሐፉ የፈጠራ፣ የቅጂ መብት፣ የንግድ ምልክት፣ የንግድ ሚስጥር፣ AI እና ዓለም አቀፍ የአእምሯዊ ንብረት ክርክሮችን ከኢትዮጵያ ሕግ ጋር በማያያዝ የሚዳስስ የሕግ ሙያ መፅሐፍ ነው።🔗 ሙሉውን ያንብቡ፦ https://abyssinialaw.com/blog/intellectual-property-book-review-by-kassie-melkam
    Abyssinialawየመጽሐፍ ማየስ (Book Review)በካሴ መልካም (የውርስ ሕግ፣ በፍትሐብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ የመጀመሪያ ደረጃ መቃዎሚያዎች እና የሌሎች 6 መፅሐፍ ደረሲ) የመፅሐፉ ርዕስ፡ የአእምሯዊ ንብረት ሕግየሕትመት ዘመን፡ 2018 ዓ.ምየመፅሐፉ ደራሲ፡ ዳዊት በዛብህዘውግ፡ የሙያ መፅሐፍ (የሕግ) ይህ መፅሐፍ ከማውጫው እስከ ምንጮች በ281 ገፅ...
  • abyssinialaw.com⚡️

    12 февр., 10:03

    Can Courts Invoke an Arbitration Agreement on their Own Motion? A Case Comment on Dashen Bank S.C vs. Richel Tesfaye Trading PLC (158634/2018)By: Giday Belay AssefaEthiopia’s Federal Supreme Court Cassation Division released its latest volume of decisions (28) recently. One of the compiled decisions concerns whether a court may decline jurisdiction on the basis of an arbitration agreement even when the defendant has not invoked the arbitration agreement to object to the jurisdiction of the court. While the court, in accordance with the repealed provisions of the Civil Code and Civil Procedure Code, decided that the courts may invoke arbitration clause on their own motion, the reasoning and outcome would likely differ under the new law i.e. the Arbitration and Conciliation Working Procedure Proclamation No. 1237/2021 (Arbitration Proclamation). Because the case has been published and
  • abyssinialaw.com⚡️

    13 дек. 2025 г., 15:54

    13,400видео1610Открыть в Telegram
  • abyssinialaw.com⚡️

    1 дек. 2025 г., 15:03

    የዘንድሮ የፌዴራል ጠበቆች ፕሬዝዳንት እና ሥራ አስፈጻሚ ምርጫ ቅስቀሳን እንዴት ተመለከቱት? በጉዳዩ ላይ ገለልተኛ የሆነ ሪፖርት የሚፈልጉ ከሆነ ያሳውቁን፤
    14,3002362Открыть в Telegram
  • abyssinialaw.com⚡️

    15 нояб. 2025 г., 05:41изменён

    We have corrected some of the bugs in the negari application. We are working to include the latest laws and cassation decisions.Currently we have updated the court calculation fee based on the Federal Supreme Court Calculation.Uninstall and install the apk again.
    17,300файл284Открыть в Telegram
  • abyssinialaw.com⚡️

    27 окт. 2025 г., 16:35

    ማስታወቂያ
    Иллюстрация к посту канала abyssinialaw.com⚡️Иллюстрация к посту канала abyssinialaw.com⚡️
  • abyssinialaw.com⚡️

    13 окт. 2025 г., 04:01

    በግልግል ዳኝነት የፍርድ ቤቶች ሚናጸሐፊ፡ ፍቃዱ አንዳርጌ መኮንን (ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ)ይህ ጽሑፍ፣ ከፍርድ ቤት ውጪ በግልግል ዳኝነት በሚፈቱ አለመግባባቶች ውስጥ መደበኛ ፍርድ ቤቶች ያላቸውን ወሳኝ ሚና ይተነትናል። የግልግል ዳኝነት ራሱን የቻለ ሥርዓት ቢሆንም፣ የግልግል ጉባዔን በማቋቋም፣ ጊዜያዊ ትዕዛዞችን በመስጠት፣ በማስረጃ አሰባሰብ ላይ ድጋፍ በማድረግ፣ እንዲሁም በግልግል የተሰጡ ውሳኔዎችን በማስፈጸምና በይግባኝ በመመርመር ረገድ የፍርድ ቤቶች ድጋፍ የግድ አስፈላጊ መሆኑን ጽሑፉ በዝርዝር ያስረዳል።https://www.abyssinialaw.com/blog/the-role-of-courts-in-arbitration
    Abyssinialawበግልግል ዳኝነት የፍርድ ቤቶች ሚናየግልግል ዳኝነት የፍትሐ ብሔር ሕግ ሥራ ላይ ከዋለበት ከ1952 ዓ.ም ጀምሮ የሕግ ማዕቀፍ ያለዉ ቢሆንም ቀደም ሲል በነበሩ ጊዜያቶችም ባሕላዊ ደንቦችን መሰረት ባደረገ መልኩ ይፈፀም ነበር፡፡ የግልግል ዳኝነትን ጨምሮ አማራጭ የሙግት መፍቻዎች በፍ/ብ/ሕ/ቁ 3307 እስከ ፍ/ብ/ሕ/ቁ 3346 በተቀመጡ...
  • abyssinialaw.com⚡️

    7 окт. 2025 г., 10:59

    ሶስቱም መመሪያዎች ፀድቀዋል የአባላት መዋጮ ሶስት ሺ ብር ሆኖ ተወስኗል የጠቅላላ ጉባኤ መልአተ ጉባኤ 15 ፐርሰንት ሆኖ ተወስኗል
  • abyssinialaw.com⚡️

    7 окт. 2025 г., 10:58

    Иллюстрация к посту канала abyssinialaw.com⚡️Иллюстрация к посту канала abyssinialaw.com⚡️Иллюстрация к посту канала abyssinialaw.com⚡️Иллюстрация к посту канала abyssinialaw.com⚡️
  • abyssinialaw.com⚡️

    7 окт. 2025 г., 10:46

  • abyssinialaw.com⚡️

    7 окт. 2025 г., 10:30

    ረቂቅ መተዳደሪያ ደንቦች እና መመሪያዎች ማጠቃለያ እነዚህ ሰነዶች በ2ኛው ጠቅላላ ጉባኤ በተመደቡት አስራ ሦስት ኮሚቴ አባላት የተዘጋጁ ረቂቆች ሲሆኑ፣ ማኅበሩ በአዋጅ ቁጥር 1249/2013 የተሰጡትን ሥልጣንና ተግባራት የሚመራበትን ሥርዓት ለመዘርጋት የቀረቡ ናቸው። 1. የኢፌጠማ ረቂቅ መተዳደሪያ ደንብ አቅራቢ: ደጀኔ ግርማ (ዶ/ር) ዋና ዋና ድንጋጌዎች ተፈጻሚነት: የጥብቅና ፈቃድ በተሰጣቸው
  • abyssinialaw.com⚡️

    7 окт. 2025 г., 10:15

    ረቂቅ መተዳደሪያ ደንቦች እና መመሪያዎች ማጠቃለያእነዚህ ሰነዶች በ2ኛው ጠቅላላ ጉባኤ በተመደቡት አስራ ሦስት ኮሚቴ አባላት የተዘጋጁ ረቂቆች ሲሆኑ፣ ማኅበሩ በአዋጅ ቁጥር 1249/2013 የተሰጡትን ሥልጣንና ተግባራት የሚመራበትን ሥርዓት ለመዘርጋት የቀረቡ ናቸው።1. የኢፌጠማ ረቂቅ መተዳደሪያ ደንብ አቅራቢ: ደጀኔ ግርማ (ዶ/ር)ዋና ዋና ድንጋጌዎችተፈጻሚነት: የጥብቅና ፈቃድ በተሰጣቸው የፌዴራል ጠበቆችና የጥብቅና አገልግሎት ድርጅቶች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል።ዓላማ: የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ፣ ለዜጎች ነፃ የሕግ አገልግሎት እንዲመቻች፣ የጥብቅና ሙያን ደረጃና ሥነ-ምግባር እንዲጎለብት መስራት ነው።የአባልነት አስገዳጅነት: የፌዴራል የጥብቅና ፈቃድ ያለው ጠበቃ ወይም ድርጅት በአስገዳጅነት የማኅበሩ መደበኛ አባል ይሆናል።አመራር እና ሥልጣን: ማኅበሩ ጠቅላላ ጉባኤ (ከፍተኛ አካል)፣ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ (7 አባላት ያሉት)፣ ፕሬዚዳንት፣ ምክትል ፕሬዚዳንትና ዋና ጸሐፊ ይኖሩታል። የሥራ ዘመናቸው 3 (ሦስት) ዓመት ሲሆን፣ አንድ ጊዜ በድጋሚ ሊመረጡ ይችላሉ። ቋሚ ኮሚቴዎች: በአዋጁ መሠረት ሥልጣን የሚረከቡትን 3 ኮሚቴዎች ጨምሮ በድምሩ 12 ቋሚ ኮሚቴዎች እንደሚኖሩት ተቀምጧል።2. ረቂቅ ተከታታይ የሕግ ሥልጠና መመሪያ አቅራቢ: ሕይወት ብርሃኑ
  • abyssinialaw.com⚡️

    7 окт. 2025 г., 09:59

    Иллюстрация к посту канала abyssinialaw.com⚡️Иллюстрация к посту канала abyssinialaw.com⚡️
  • abyssinialaw.com⚡️

    7 окт. 2025 г., 07:57

    የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር (ኢፌጠማ) የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትይህ ከግንቦት 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 2018 ዓ.ም ድረስ የተከናወነው የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ማጠቃለያ ለ3ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ያልተገኙ አባላትና ባለድርሻ አካላት መረጃ እንዲያገኙ ለማሳወቅ ብቻ የቀረበ ነው።ጠቃሚ ማስታወሻይህ ሪፖርት የሚቀርበው ለመዘገብ (ለሪፖርት አላማ) ብቻ ሲሆን፣ በምንም መልኩ ቢሆን በAbyssinia Law እንደ ድጋፍ ወይም እንደ ይሁንታ (endorsement) ተደርጎ ሊወሰድ አይገባም።ዋና ዋና ተግባራት አፈጻጸም ማጠቃለያ1. ተቋማዊ ግንባታ እና የህግ ማዕቀፍ ማዘጋጀትከ2ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በኋላ በሦስት አመራሮች መልቀቅ ምክንያት በተጓደለ አመራር ውስጥ በርካታ ጠንካራ ስራዎች እንደተከናወኑ ተገልጿል።የማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ፣ የክፍያ መመሪያ፣ የስልጠና መመሪያ እና ክለሳን የሚመለከቱ ደንቦችና መመሪያዎች በ2ኛው መደበኛ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት መዘጋጀታቸው ተመልክቷል።በአዋጅ ቁጥር 1249/13 የተቋቋሙት የሶስቱ ዋና ዋና ኮሚቴዎች (የጠበቆች ዲሲፕሊን ኮሚቴ፣ የጥብቅና ሙያ መግቢያ ፈተና ኮሚቴ እና የፈቃድ ገምጋሚ ኮሚቴ) ረቂቅ የአሰራር መመሪያዎች፣ የሰራተኞች አስተዳደር ማኑዋል እና የፋይናንስ ረቂቅ መመሪያ የማዘጋጀት ስራዎች እንደተከናወኑ ሪፖርት ተደርጓል።2. የአባላት ምዝገባ እና የመረጃ አደረጃጀት
  • abyssinialaw.com⚡️

    7 окт. 2025 г., 07:35

    አጭር ማስታወሻ የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማኅበር 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ኢንተር ሌግዥሪ ሆቴል፣ አዲስ አበባ በሚገኘው በዛሬው ዕለት መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም እየተካሄደ ነው።በፕሮግራሙ መሠረት ዋና ዋናዎቹ ተግባራት: የአባላት ምዝገባ ተከናውኗል። የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት እና የጉባኤው ይፋዊ የመክፈቻ ንግግር ቀርቧል። ከ2016 ግንቦት ወር እስከ መስከረም 2018 ዓ.ም የተከናወነ የሥራ ክንውን ሪፖርት እንዲሁም የ2018 ዕቅድ እና የፋይናንስ ሪፖርት እየቀረበ ነው።ከዚያ በኋላ የማህበሩ ረቂቅ መተዳደሪያ ደንብ፣ ተከታታይ የሕግ ሥልጠና የሚመራበትን ሥርዓት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ መመሪያ እና የአባላት መዋጮ ረቂቅ መመሪያ ላይ ውይይት ይደረጋል።
    7,550832Открыть в Telegram
  • abyssinialaw.com⚡️

    7 окт. 2025 г., 07:23

    Иллюстрация к посту канала abyssinialaw.com⚡️Иллюстрация к посту канала abyssinialaw.com⚡️Иллюстрация к посту канала abyssinialaw.com⚡️
  • abyssinialaw.com⚡️

    4 окт. 2025 г., 12:22

    ጉዳዩ፡- የጥብቅና ፈቃድን ይመለከታል ፍትሕ ሚኒስቴር አዲስ የጥብቅና ፈቃድ ለመስጠት እና ደረጃውን ለማሳደግ በመሶብ አንድ ማዕከል ከሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በቴሌሳይን ( Telesign) ከፕለይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር ላይ አውርዶ በመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ ቁጥርን ተጠቅሞ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ይታወቃል ፡፡ በዚህ አግባብ የጥብቅና የፈቃድ አሰጣጥ አሰራር በተሟላ መልክ በመሶብ አንድ ማዕከል የሚሰጥ በመሆኑ ማንኛውም አዲስ የጥብቅና ፈቃድ እና ደረጃውን ማሳደግ ጥያቄ በቴሌ ሳይን በሚቀርብ ማመልከቻ ብቻ የሚስተናገድ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ፡፡
    Иллюстрация к посту канала abyssinialaw.com⚡️Иллюстрация к посту канала abyssinialaw.com⚡️
  • abyssinialaw.com⚡️

    4 окт. 2025 г., 11:32

  • abyssinialaw.com⚡️

    4 окт. 2025 г., 11:32