Последние посты

አዲስ ነገር መረጃ
27 сент., 09:01
በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ውስጥ በአንድ ክፍል ታስረው የነበሩ ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞች እና ምሁራን አርብ ጥር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ምሽት 11:00 ሰዓት ገደማ በማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች ትዕዛዝ ወደተለያዩ ቦታዎች ተበታትነው እንዲታሰሩ መደረጋቸው ተሰምቷል።እስረኞቹ በኢሰመኮ አማካይነት የቀረበላቸውን የይቅርታ ቅድመ ሁኔታ የያዘ ሰነድ "አንፈርምም" በማለታቸው ምክንያት የተለያዩ ጫናዎችና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየተፈጸሙባቸው እንደሚገኝ ተነግሯል።በቃሊቲ የነበሩ ከ20 በላይ የህሊና እስረኞች ለእስር ምቹ ወደ ያልሆኑ ቦታዎች በመበታተን እንዲዛወሩ ተደርጓል።ከእነዚህ እስረኞች መካከል ዶክተር ወንድወሰን አሰፋ በከባድ የህመም ስሜት ላይ እያሉ በምሽት ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የተዛወሩ ሲሆን ከሌሎች የፖለቲካ እስረኞች ተለይተው የጸጥታና የፖሊስ አባላት ብቻ ወደታሰሩበት "ዞን 6" እንዲገቡ ተደርጓል።ዶክተር ወንድወሰን ካለባቸው የጤና ችግር፣ ከሁኔታው አስፈሪነትና ብቻቸውን ከመሆናቸው የተነሳ "ወደ ውስጥ አልገባም" በማለታቸው እስከ አሁን ድረስ በዞኑ ደጅ ላይ ተቀምጠው እንደሚገኙ ተረጋግጧል። በጠባብ ቦታና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንዲቆዩ መደረጉ የጤና ሁኔታቸውን በከፍተኛ ሁኔታ እንዳካበበው ተገልጿል።ለዚህ አስገዳጅ እርምጃ ምክንያቱን ሲጠይቁ "ከበላይ የመጣ ትዕዛዝ ነው" የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸውና ከኮሚሽነር ተክሉ የተሰጠ መመሪያ እንደሆነ ተጠቅሷል።በተመሳሳይ ሁኔታ ሌሎች የህሊና እስረኞችም ለከፍተኛ እንግልት መዳረጋቸው ታውቋል። አቶ ዮሐንስ ቧያለው፣ ዳዊት በጋሻው እና እሱባለው በለጠ ከባድ ወንጀል የፈጸሙና አስፈሪ እስረኞች ወደሚገኙበት በተለምዶ "ታንከር" ተብሎ ወደሚጠራው ማግለያ ቦታ እንዲገቡ ተደርገዋል።በተጨማሪም ዶክተር ቴዎድሮስ ኃይለማሪያም እና ረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸው ከቃሊቲ ወደ ቂሊንጦ ዞን 4 የተዛወሩ ሲሆን ሚካኤል መላክ እና ሌሎች ሁለት እስረኞች ደግሞ ወደ አባ ሳሙኤል ማረሚያ ቤት ተወስደዋል። ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ፣ አባይ ዘውዱ እና መንበር አለሙን ጨምሮ የሌሎች እስረኞች የገቡበት ቦታ እስካሁን አልታወቀም።በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎች ሰብዓዊ መብትና ህክምና የማግኘት መብት በህግ የተጠበቀ በመሆኑ የዶክተር ወንድወሰን አሰፋ እና የሌሎች እስረኞች የጤና ሁኔታ በአስቸኳይ በተናጠል አካል እንዲጣራ ጥሪ ቀርቧል።አግባብ ያላቸው አካላት የእስረኞቹን ህይወትና ደህንነት ለመጠበቅ አስቸኳይ የህክምና እርዳታ እንዲያገኙ፣ ከቤተሰቦቻቸውና ከህግ ጠበቆቻቸው ጋር እንዲገናኙ፣ እንዲሁም የተደረገበትን የዝውውር ህጋዊ መሰረት ግልጽ እንዲያደርጉ ጥሪ እየቀረበ ይገኛል።@Addis_News @Addis_News
አዲስ ነገር መረጃ
27 сент., 08:51
#Ads Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ። (LinkedIn rental service available) 😄accountes above 1 year✅Rate 👇🧡100+=1800birr0 p.week 🧡200+=2000 birr p.week 🧡300+=2500 birr p.week 🧡500+=2800 birr p.week ✅1000+=3000 birr p.week ✅1500+=3500 birr p.week ✅2000+=4500 birr p.werk😄Payment systems all💰🧡cryptosystem (binance) 🧡CBE 🧡BOA 🧡TELL BIRR 🤑fast payment system availableበቴሌግራም 😎 @coalmon/#Ads Ⓜ️ 📱 ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ። (LinkedIn rental service available) 😄accountes above 1 year✅Rate 👇🧡100+=1800birr0 p.week 🧡200+=2000 birr p.week 🧡300+=2500 birr p.week 🧡500+=2800 birr p.week ✅1000+=3000 birr p.week ✅1500+=3500 birr p.week
አዲስ ነገር መረጃ
27 сент., 08:39изменён
በትግራይ ክልል የተከፈቱ የባንክ አካውንቶች ትናንት ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ እንደማይሰራ፣ገንዘብ ማውጣትም ሆነ መላክ እንደተቸገሩ ገልፀውልናል። ችግሩ እስኪፈታ : -አዲስ አበባ ዋናው ብራንች -ተፈራ ደገፌ -ሲኤምሲ ብራች አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ ምንጮቻችን ገልጸዋል።@Addis_News @Addis_News


አዲስ ነገር መረጃ
27 сент., 07:45изменён
አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ከሚኒስትርነታቸው ተነሱ‼የመስኖና ቆላማ ከባቢዎች ሚኒስትር የነበሩት አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ከሚኒስትርነታቸው በመነሳት የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አብርሃም በላይ (ዶ/ር)ን የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው ሾመዋቸዋል ።አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ከመስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሆነው እንዲያገለግሉ መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ አመልክቷል።@Addis_News @Addis_News


አዲስ ነገር መረጃ
27 сент., 06:55
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን፤አደረሳችሁ🙏ቅዱስ መስቀሉ በመጀመሪያ የተገለጸው በዓለመ መላእክት ነበር፡፡በራዕይ 12÷7 እና በመዝሙር 59÷4 እንደተጻፈውም መላእክት ሳጥናኤልን ድል ያደረጉት በመስቀል ኃይል ነው፡፡ ቅዱስ ኤጲፋንዮስም ሥነ ፍጥረትን በጻፈበት መጽሐፈ አክሲማሮስ እንደሚነግረን እግዚአብሔር መላእክትን ፈጥሮ በተሰወረባቸው ጊዜ ዲያብሎስ እኔ ፈጠርኳችሁ አለ፡፡ ያን ጊዜ በመላእክት ዓለም ረብሻ ሆነ፤ ከፊሉ ዲያብሎስን አምኖ ከእርሱ ጋር ሆነ፤ ቅዱስ ገብርኤል ግን የፈጠረንን እስክናገኝ በያለንበት ጸንተን እንቆይ አለ፤ ቅዱስ ሚካኤልና ሌሎች መላእክትም አብረው ጸንተው ቆዩ፤ ተጠራጥረውም ከሁለቱም ጎን ሳይሆኑ የቀሩ ነበሩ፡፡ ከዚያም በመላእክትና በዲያብሎስ መካከል ጦርነት ተጀመረ፤ በተዋጉ ጊዜ ዲያብሎስ ሁለት ጊዜ አሸነፋቸው፡፡ መላእክትም አምላካቸው እግዚአብሔርን ለምን ድል እንደተነሱ ጠየቁት፡፡እርሱም ብሎ በክንፋቸው ላይ የብርሃን መስቀል ቀርጾ፣ በእጃቸው የብርሃን መስቀል አስያዛቸው፡፡ ሔደውም ዲያብሎስን ቢገጥሙት በመስቀሉ ኃይል ድል ነስተውታል፡፡ መስቀል በዘመነ አበው የመባረኪያ ምልክት እንደነበረ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጠቅሷል፡፡ በዘፍጥረት 48÷11 እንደተጻፈው ያዕቆብ ከመሞቱ በፊት የዮሴፍን ልጆች ኤፍሬምና ምናሴን በመስቀል ምልክት እጆቹን ጭኖ ባረካቸው” ይላል፡፡ ዛሬም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ካህኑ ቀድሶ በሚወጣበት ጊዜ በእጆቹ ይባርካል፤ ይህም የሚያሳየው ቤተ ክርስቲያኗ መሠረቷ ከላይ በዓለመ መላእክት ከታች ደግሞ በዘመነ አበው ያየነው መስቀል መሆኑን ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን ዘመን ለወንጀለኞች መቅጫ፣ ለነገስታት አርማ ለመሳሰሉት አገልግሏል፡፡ ሰዎችን ሰቅሎ መግደል የተጀመረው በፋርስ ሲሆን ሮማውያን ከእነርሱ ወስደው እንደተገበሩት ይነገራል፤ አይሁድም ወንጀለኞችን በመስቀል ይቀጡ ነበር፡፡የሙሴ በትር ባሕር ከፍሏል፣ ጠላት አስጥሟል፣ መና አውርዷል፣ ደመና ጋርዷል፣ ውሃ ከዐለት አፍልቋል፣ በግብፃውያን ላይ ድንቅና ተአምራት አድርጓል፡፡ ሙሴም ምሳሌው የሆነለት ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀልም የእሳት ባሕር ከፍሏል፣ ከጎኑ የፈሰሰው ደምና ውሃ ለመጠጣችንና ለጥምቀታችን አስገኝቷል፡፡ ኃይሉን በዲያብሎስና በአጋንንት ላይ አሳይቷል፣ ነፍሳትን ከሲዖል ባርነት ከዲያብሎስ ቁራኝነት ነጻ አውጥቷል፡፡ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም በገባለት ቃል ኪዳን መሠረት ከሰማየ ሰማያት ወርዶ፣ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ፣ ሰው ሆኖ፣ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ፣ በመስቀል ተሰቅሎ፣ ድኅነትን ለሰው ልጆች ሰጥቶ፣ በመስቀሉ ተጣልተው የነበሩ ሰባቱን መስተፃርራን ሰውና እግዚአብሔርን መላእክትና ሰውን፣ ነፍስና ሥጋን፣ ሕዝብና አሕዛብን አስታርቋል፡፡መስቀል በሐዲስ ኪዳን የመዳን ምልክት መሆኑ የተረጋገጠበት በክርስቶስ ደም የተቀደሰ፣ የጠብ ግድግዳን ያፈረሰ፣ ቅድስናና ክብር ያለው የአበው ተስፋ የተፈጸመበት፣ ሰው ከውድቀቱ የተነሳበት መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ቅዱስ ዳዊት “እግዚአብሔር ግን ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው፤ በምድርም መካከል መድኃኒትን አደረገ” ሲል በመዝሙር 73÷12 እንደተናገረ መድኃኒት መስቀል መድኃኒት ክርስቶስን ተሸክሞ ታየ፡፡ ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ዻውሎስ በ1ኛ ቆሮ 1÷18 እና በገላ 6÷14 ስለ መስቀሉ አምልቶ አስፍቶ ጽፏል፡፡ ሊቁ ቅዱስ ያሬድም "ከነገር ሁሉ የሚበልጠው መስቀል ከጠላታችን ያደነናል" ይለናል፡፡ እኛም ለመስቀሉ የጸጋ ስግደት እንሰግዳለን፣ እናመሰግነዋለን፣ እናከብረዋለን፤ አምነን ከብረን እንኖራለን፡፡ ገዳማውያንም በመስቀሉ ምርኩዝነት የኃጢአት ማዕበልን ተሸግረዋል፣ አጋንንትን ድል ነስተዋል፡፡ ገዳማቸውን ስንደግፍ በዓታቸውን ስናጸና የመስቀሉ በረከት ከኛ ጋር ይሆናል፡፡ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳምኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000442598391ወይምአቢሲኒያ ባንክ 141029444የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444
አዲስ ነገር መረጃ
27 сент., 06:34
እንኳን አደረሳችሁ!የመስቀል በዓልን ለምታከብሩ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!@Addis_News @Addis_News




አዲስ ነገር መረጃ
27 сент., 05:33изменён
በሰቆጣ ሌሊቱን ከባድ ውጊያ ሲደረግ አደረ ‼️ በዋግኽምራ ሰቆጣ ከተማ የህወሓት እንዲሁም የፋኖ ተዋጊዎች እንደገና ተደራጅተው ሰቆጣን ለመያዝ ትናንት መስከረም 16/2019 ዓ.ም ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ እስከ ንጋቱ 11:00 ሰዓት ከመከላከያ ሰራዊት ጋር ከባድ የተባለ ውጊያ አካሂደዋል። ነዋሪዎቹ እጅግ አስፈሪና ከባድ ውጊያ ነው የተደረገው ያሉ ሲሆን ወደኋላ ጉዳ መጣያ ወደሚባል ቦታ በማፈግፈቻቸው አሁን ላይ ውጊያው ቀንሷል ብለዋል። መከላከያ አልፎ አልፎ ከባድ መሳሪያ እየተኮሰ ይገኛል ብለዋል።@Addis_News @Addis_News


አዲስ ነገር መረጃ
27 сент., 04:13изменён
በሰሜን ኢትዮጵያ በበርካታ ግንባሮች ግጭት መቀስቀሱን ተከትሎ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ በኩል፤ ከፌደራል እና ከክልል “አገናኞች” ጋር ግንኙነት እየተደረገ መሆኑን የአንቶኒዮ ጉተሬዝ ቃል አቃባይ ገለጹ።ልዩ ልዑኩ በዚሁ ጉዳይ ላይ ከአህጉራዊ እና ቀጠናዊ ድርጅቶች ጋር በቅርበት በመተባበር እየሰሩ መሆኑንም ቃል አቃባዩ ተናግረዋል።የዋና ጸሀፊው ቃል አቃባይ ስቴፈን ዱጃሪች ይህን የተናገሩት፤ ትላንት አርብ መስከረም 15፤ 2019 በሰጡት ዕለታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው።ዱጃሪች በመግለጫቸው የጠቀሷቸው የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ቻይናዊው ጉዋንግ ኮንግ፤ በመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተሾሙት በሐምሌ 2017 ዓ.ም. ነበር።በተመድ የተለያዩ የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ከ25 ዓመታት በላይ ያገለገሉት ኮንግ፤ አሁን ደግሞ በሰሜን ኢትዮጵያ ለተባባሰው የጸጥታ ሁኔታ መፍትሔ የማፈላለግ ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል።የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑኩ እያካሄዷቸው ያሉ ግንኙነቶች፤ “በፕሪቶሪያ ማዕቀፍ ስር የሚደረግ ውይይት እንዲቀጥል” የመደገፍ ሚና ያለው መሆኑን ቃል አቃባይ ዱጃሪች አስረድተዋል።@Addis_News @Addis_News


አዲስ ነገር መረጃ
22 сент., 18:01изменён
የ2019 አ.ም ኢሬቻ በዓል መስከረም 23 ቀን በአዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ፣ መስከረም 24 ቀን ደግሞ በቢሾፍቱ ሆራ ሃርሰዴ እንደሚከበር ተገለፀየኦሮሞ አባ ገዳዎች ሕብረት ሰብሳቢ እና የቱለማ አባ ገዳ ጌቱ ተሊላ በ2019 የኢሬቻ በዓል አከባበር ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል።አባ ገዳ ጌቱ ተሊላ እንደገለፁት በዓሉ ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ መስከረም 23 ቀን በአዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ፣ መስከረም 24 ቀን ደግሞ በቢሾፍቱ ሆራ ሃርሰዴ ይከበራል፡፡በዓሉን ከዚህ ቀደሙ በላቀ መልኩ በባህላዊ አልባሳት ደምቆ እና ተውቦ ማክበር ይገባልም ብለዋል።በአሉን ለማክበር የሚመጡ ማህበረሰቡ አባላት እና የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች በአሉን በአንድነት በፍቅር በመከባበር እና በአንድነት እንዲያከብሩም ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡በተጨማሪም የዘንድሮው የኢሬቻ በአል ከበፊቶቹ አመታት አከባበር በላቀ እና በደመቀ መልኩ ስለሚከበር ያለ ምንም የሀይማኖት ልዩነት የሁሉም እምነት ተከታይ በአንድነት እንዲያከብረው ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡@Addis_News @Addis_News


አዲስ ነገር መረጃ
22 сент., 17:22изменён
በቻይና ሰዎች ጭንቀታቸውን ለማስወገድ እንዲቧጨሩ የሚያደርግ ልዩ የቧጨራ ሳሎን ተከፈተበቻይና የ32 ዓመቱ ዣንግ ሺያኦቻኦ ሰዎች ጭንቀታቸውን ለማስታገስ በሰራተኞች በቀስታ የሚቧጨሩበትን ልዩ የአገልግሎት ሳሎን ከፍቶ በወር ወደ 100,000 ዩዋን ያህል ገቢ እያገኘ መሆኑ ተዘግቧል።ዣንግ ይህን ያልተለመደ የንግድ ሀሳብ ያገኘው በኢንተርኔት ላይ ባየው አጭር ቪዲዮ መሆኑን ገልጿል። በቪዲዮው ላይ አንዲት ሚስት የባለቤቷን ጀርባ በቀስታ ስትቧጭ ተመልክቶ አስተየየት ሰጪ የነበሩ ሰዎችም “እንዲህ ያለ አገልግሎት ቢኖር ገንዘብ እንከፍላለን” የሚሉ መልዕክቶቹን በመመልከቱ ወደዚህ ስራ መግባቱ ተናግሯል።የመጀመሪያው የቧጨራ ሳሎን ከተከፈተ ብዙም ሳይቆይ ሁለተኛ ሳሎን መክፈት ችሏል ሁለቱም ሳሎኖች በአጠቃላይ በወር ወደ 100,000 ዩዋን የሚጠጋ ገቢ እንደሚያገኝ ተነግሯል።ደንበኞች በጀርባቸው ተኝተው ሰራተኞች በልዩ የፕላስቲክ ጥፍሮች በመጠቀም ሰውነታቸውን በቀስታ ይቧጫሉ። ዣንግ ይህን ሥራ ለመጀመር ልዩ የቧጨራ ቴክኒኮችን ራሱ መመርመርና መፍጠር እንደነበረበት ገልጿል።አንድ ሰዓት የቧጨራ አገልግሎት 300 ዩዋን ያስከፍላል።የንግዱ ዋና ዓላማም ሰዎች የከተማ ሕይወት የሚያመጣውን ጭንቀት እንዲያስታግሱና የእንቅልፍ ጥራታቸውን ለማሻሻል ዘና የሚያደርግ ልምድ እንዲያገኙ ማድረግ እየሰራ መሆኑ ተነግሯል።ዣንግ የከተማ ነዋሪዎች የጭንቀት ደረጃ ከፍ ያለ በመሆኑ ለዚህ ዓይነቱ አገልግሎት ፍላጎት እንዳለ በመግለጽ አንዳንድ ደንበኞችም አገልግሎቱ ከማሳጅ ይልቅ የበለጠ ዘና እንደሚያደርጋቸው እንደነገሩት ተናግሯል።


አዲስ ነገር መረጃ
22 сент., 16:46изменён
ትራምፕ በሰሜን ኢትዮጵያ እየተባባሰ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ ትኩረት ነፍገዋል - ግሪጎሪ ሚክስየአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ “በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል በፍጥነት እየተባባሰ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ ትኩረት ነፍገዋል” ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የዴሞክራቶች ተወካይ ግሪጎሪ ሚክስ ነቀፉ።በኢትዮጵያ ባለው የሰብአዊ ሁኔታዎች እና የሰብአዊ መብቶች ቀውስ ምክንያት፤ አሜሪካ ጥላው የነበረው ማዕቀብ አለመራዘሙን የኮንግረስ አባሉ ተችተዋል።በትግራይ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ አሜሪካ በኤርትራ ላይ ጥላው የነበረው ማዕቀብ የመጨረሻ ቀነ ገደብ አርብ መስከረም 8፤ 2019 ነበር።የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ማዕቀቡ እንዲጣል በመስከረም 2014 ዓ.ም ትዕዛዝ ያስተላለፉት፤ የትግራይ፣ የአማራ እና የአፋር ክልሎችን ባዳረሰው ጦርነት የተፈጸሙ ጥሰቶች ለአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት እና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ “ያልተለመደ እና ልዩ ስጋት ፈጥረዋል” በሚል ነበር።ማዕቀቡ ሳይራዘም የቀረበት አካሄድ በ72 ዓመቱ የኒውዮርክ የኮንግረስ አባል ግሪጎሪ ሚክስ ትችት ገጥሞታል።ሚክስ የማዕቀቡን ማብቃት በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ “በከፍተኛ የግጭት ስጋት” ውስጥ እንደሚገኙ አስጠንቅቀዋል።“ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ሁለቱም ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን በመተው ቀጠናዊ ሰላም እና መረጋጋትን ለማጠናከር ቃል ገብተዋል” የሚሉት ዴሞክራቱ የኮንግረስ ተመራጭ፤ ማዕቀቡ እንዲያበቃ መደረጉን ኮንነዋል።“እነዚህን ማዕቀቦች አሁን ማንሳት የተሳሳተ መልዕክት


አዲስ ነገር መረጃ
22 сент., 16:23
እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ድርጀታችን ኔስል ፕሮፐርቲ (Nestle properties)አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ታላቅ ቅናሽ ይዘን እየጠበቅኖት ነው ለበለጠ መረጃ እና የቅናሹ ተካፋይ ለመሆን ይደውሉልን!!!✅10% ቅድመ ክፍያ ብቻ✅ከባለ 1- ባለ 3 መኝታ✅ከ60 ካሬ ጀምሮ✅ ፈጥነው በመምጣት ተጠቃሚነትዎን ያረጋግጡNESTLE PROPERTIES ኔስል ፕሮፐርቲስአድራሻ፦ CMC ለበለጠ መረጃ ( +251930368816/+251940099886What's up link : https://wa.me/message/KLQMZEN5B7M5H1Telegram :@barok_30


አዲስ ነገር መረጃ
22 сент., 15:21
የጨጓራ ህመምን የሚያባብሱ 6 ዘመን አመጣሽ ምግቦች!ዛሬ በዘመናዊ አኗኗራችን ምክንያት በስፋት የምንመገባቸውና የጨጓራ ህመም እና አሲድ መዛባትን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያባብሱ 6 ዋና ዋና ምግቦችና መጠጦች እንደሚከተለው ቀርበዋል፦የታሸጉ እና የተቀናበሩ ምግቦች (ቺፕስ እና ብስኩቶች): በውስጣቸው ከፍተኛ የኬሚካል መከላከያ እና ስብ ስላላቸው የጨጓራን ሽፋን በማስቆጣት የምግብ መፈጨት ሂደትን ያዘገያሉ።የታሸጉ ለስላሳ እና የኃይል ሰጪ መጠጦች: በውስጣቸው ያለው ጋዝ እና አሲድ የጨጓራን በር እንዲላላ በማድረግ አሲድ ወደ ላይ እንዲመለስ (Acid Reflux) ያደርጋሉ።የተጠበሱ ፈጣን ምግቦች (በርገር እና ፍሬንች ፍራይስ): ስብ የበዛባቸው በመሆኑ በጨጓራ ውስጥ ለመፈጨት ረጅም ጊዜ ስለሚወስዱ ጨጓራ ከመጠን በላይ አሲድ እንዲያመነጭ ያደርጋሉ።ቅመም የበዛባቸው ዘመናዊ ምግቦች (እንደ ኮሪያ ኑድልስ): በቃሪያ ውስጥ የሚገኘው ንጥረ ነገር የጨጓራን የውስጥ ሽፋን በቀጥታ በመኮርኮር የማቃጠል ስሜት እና ህመም ያስከትላል።ሰው ሰራሽ ጣፋጮች እና ኬኮች: በጨጓራ ውስጥ ያሉ ጠቃሚ ባክቴሪያዎችን በማዛባት ለጋዝ፣ ለሆድ መንፋት እና ለጨጓራ መቆጣት ይዳርጋሉ።በባዶ ሆድ የሚወሰዱ የካፌን መጠጦች (ቡና): የጨጓራ አሲድ ምርትን በከፍተኛ ደረጃ ስለሚጨምሩ የጨጓራ ማቃጠል እና ቁስለት የመከሰት እድልን ያፋጥናሉ።@Addis_News @Addis_News
አዲስ ነገር መረጃ
22 сент., 14:06
переслано из @waliyaforexet
የውጭ ሀገርን ገንዘብ ለመመንዘርም ሆነ ለመግዛት ፈጣን፣ ግልጽ እና አስተማማኝ ቦታ ይፈልጋሉ?🗣ዋሊያ በላቀ ታማኝነት እና በሚያረካ ተመን ሊያስተናግድዎ ዝግጁ ነው! 🤝🪙✨ ለምን ዋሊያ?⚡️ በቀላሉ እና በቅልጥፍና የሚስተናገዱበት💰 ተፎካካሪና ፍትሃዊ ተመን🔄 ሁለገብ የውጭ ምንዛሬ አገልግሎት (Buy & Sell)🏢 ምቹ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታአሁኑኑ መጥተው ይጎብኙን! 👇📌 አድራሻ፦ እስቴዲየም፤ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ጀርባ 🏢 (ሴንትራል ዲስትሪክት ፕላዛ ግራውንድ ፍሎር)📞 ስልክ፦ +251 967 21 777


አዲስ ነገር መረጃ
22 сент., 13:48
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን🙏 የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ እና ረድኤት አይለየን!!!በጾርዓ ከተማ የሚኖር፣ ከዳን ወገን የሆነና ሚስቱም መካን የነበረች ማኑሄ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፡፡ የእግዚአብሔር መልአክም ለሴቲቱ ተገልጦ “እነሆ ትጸንሻለሽ፤ አሁንም ተጠንቀቂ፤ የወይን ጠጅን የሚያሰክርም ነገር አትጠጪ፥ ርኩስም ነገር አትብዪ፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ልጁም ከእናቱ ማኅፀን ጀምሮ ለእግዚአብሔር የተለየ ናዝራዊ ይሆናልና በራሱ ላይ ምላጭ አይድረስበት፤ እርሱም እስራኤልን ከፍልስጥኤማውያን እጅ ማዳን ይጀምራል” አላት። ሴቲቱም ለባልዋ የሆነውን ሁሉ ነገረችው፡፡ ማኑሄም የተላከው ሰው ዳግመኛ ወደኛ ይምጣ፤ ብሎ ወደ እግዚአብሔር ለመነ። እግዚአብሔርም የማኑሄን ድምፅ ሰማ፤ መልአኩም ሴቲቱ በእርሻ ውስጥ ተቀምጣ ሳለች እንደገና ተገለጠላት፤ ማኑሄ ግን አልነበረም።ሴቲቱም ፈጥና ሮጠች፤ ባልዋንም ጠራችው። ማኑሄም “ከዚህች ሴት ጋር የተነጋገርህ አንተ ነህን? ቃልህ በደረሰ ጊዜ የልጁ ሥርዓት ምንድን ነው? አለው። መልአኩም ማኑሄን “ሴቲቱ ከነገርኋት ሁሉ ትጠንቀቅ፣ በማለት ለሴቲቱ የነገራትን ደገመለት፡፡ ማኑሔም “የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፤ እባክህ ቆይ” አለው። መልአኩም የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው” አለው። ማኑሄም “ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው?” አለው፡፡ መልአኩ “ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ?” ብሎ መለሰለት። ማኑሄም የፍየሉን ጠቦትና የእህሉን ቍርባን ወስዶ በድንጋይ ላይ ለእግዚአብሔር አቀረበው።መ
አዲስ ነገር መረጃ
22 сент., 13:48



አዲስ ነገር መረጃ
22 сент., 13:10
ሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱት የኢሕአፓ አባላት ለዛሬ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም የተሰጣቸው የመጨረሻ ቀጠሮ በዳኞች መለዋወጥ ምክንያት ሳይከናወን ቀርቶ ለመስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱን ጠበቃቸው ሰለሞን ገዛኸኝ ለአዲስ ማለዳ ገለጹ።ቀደም ሲል አዲስ ማለዳ በሰራችው ዘገባ፣ ለተጠርጣሪዎቹ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም የመጨረሻ ቀጠሮ ተሰጥቷቸው እንደነበር ይታወሳል።የተጠርጣሪዎቹ ጠበቃ ሰለሞን እንደገለጹት፤ ቀጠሮ የሚሰጡ ዳኞች በየጊዜው በመቀያየራቸው ምክንያት ጉዳዩ ታይቶ ሳይወሰን ቆይቷል።ይህም አሰራር በተጠርጣሪዎቹ መብት ላይ አላስፈላጊ መዘግየት እያሰከተለ በመሆኑ ጉዳዩ እንዲታይላቸው ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ቢሮ ማመልከታቸውንም አስታውሰዋል።ይሁንና ለዛሬ የተቀጠረው ችሎትም በተመሳሳይ መልኩ በዳኞች መለዋወጥ ምክንያት ሳይከናወን በመቅረቱ፣ ፍርድ ቤቱ ጉዳዩን ለመመልከት ለመስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ተጨማሪ ቀጠሮ ሰጥቷል።@Addis_News @Addis_News
አዲስ ነገር መረጃ
22 сент., 12:59
🎈ሳርቤት አደባባይ ከ አዳምስ ጎን አዲስ ሳይት ከ ቴምር ሪልስቴት ይግዙ☎️ ለበለጠ መረጃ 09-82-15-16-64 ይፍጠኑ ።✅ 100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው👉 ባለ 1 መኝታ 73 እና 93 ካሬ 👉 ባለ 2 መኝታ 102 እና 112 ካሬ 👉 ባለ 3 መኝታ ከ 136 ካሬ እስከ 175 ካሬዋጋ እና አከፋፈል ☑️ ባለ 1 መኝታ 73 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 8.7 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ 20% = 1.7 ሚልዮን 🔑100% ለሚከፍል=6.1 ሚሊዮን ብር☑️ ባለ 1 መኝታ 93 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 11.1 ሚልዮን ቅድመ ክፍያ 20% = 2.2 ሚልዮን ብር 🔑100% ለሚከፍል= 7.8 ሚሊዮን ብር


አዲስ ነገር መረጃ
22 сент., 12:09изменён
ናይጄሪያ በሮቦት የተደገፈ የመጀመሪያውን ቀዶ ሕክምና አከናወነችየናይጄሪያ የሕክምና ባለሙያዎች በካንሰር የተጠቃን ኩላሊት በሩቅ ሆኖ በሮቦት እርዳታ በስኬት በማስወጣት አዲስ ታሪክ አስመዝግበዋል። ይህ እመርታ በሀገሪቱ የሕክምና እድገት ላይ ትልቅ ምዕራፍ ከፍቷል።የሕክምና ባለሙያዎቹ እንደገለጹት፤ የቦታ ርቀት ሰዎች ደህንነቱ የተጠበቀ ሕክምና የማግኘት መብታቸውን ሊከለክላቸው አይገባም። ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ ህሙማን ጥራት ያለው ሕክምና ለማግኘት ወደ ውጭ ሀገር የሚያደርጉትን ጉዞ በእጅጉ ይቀንሰዋል።ይህን ስኬት ለማስቀጠልም በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ውስጥ 150 የሕክምና ባለሙያዎችን የሚያሰለጥን አዲስ የሮቦቲክ አካዳሚ እንደሚቋቋም ተነግሯል።@Addis_News @Addis_News
5,070Открыть в Telegram
አዲስ ነገር መረጃ
22 сент., 11:49
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልለን፤ ምልጃዋ እና ረድኤቷም አይለየን🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ገና በቅድስት ሐና ማሕጸን ከነበረችበት ወቅት ጀምሮ ተአምራት ታደርግ ነበር፡፡ አንድ አይኗን ያጣች ቤርሳቤህ የተባለች ሴት የሀናን መጽነስ ስትሰማ በደስታ ልትጎበኛት መጣች፡፡ ቅድስት ሐናን እንኳን ደስ አለሽ ብላ ሆዷን ከዳሰሰቻት በኋላ በዚያው እጇ ዓይኗን ብትነካው ዐይኗ በርቶላታል፡፡ ይህን ምሳሌ አደርገው ድውያን እየመጡ ሆዷን ዳሰው ይፈወሱ ነበር፡፡ በመካንነት የነበሩት ወላጆቿ ልጅ ከሰጣቸው ለቤተ እግዚአብሔር ሊሰጡ ስዕለት ገብተው በቅድስት ድንግል ማርያም መወለድ ፍሬ ሲያገኙ ዓለም ደግሞ የመድኃኒቱን እናት አጊኝቷል፡፡ እናታችን ቅድስት ሐና ጸንሳ ሳለች የአጓቷ ልጅ አርፎ እጅግ የአልጋውን ሸንኮር እየዞረች ስታለቅስ ከሞተበት ተነስቶ “የሰማይና የምድር ፈጣሪ አያት ሆይ ላንቺ ክብር ይገባሻል” ብሎ መስክሮ ተመልሶ አርፏል፡፡አይሁድም “ቀድሞ የእነዚህ ዘር የነበሩ ዳዊትና ሰሎሞን አርባ፣ አርባ ዘመን ገዙን አሁን ከዚህች የሚወለድ ምን ሊያደርገን ነው?” ብለው በድንጋይ ሊወግሯት ተነሱ፡፡ የራማው ልዑል ቅዱሰ ገብርኤል ወደ ሊባኖስ ተራራ ወሰዳቸው፤ በእዚያም በጨለማ ውስጥ የነበረው ዓለም ብርሃን የሚያይባት፣ የእውነተኛው ጸሐይ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደች፡፡ ኢያቄምና ሐና የተሳሉትን ስእለታቸው አስታውሰው በሦስት ዓመቷ ወስደው ለቤተ እግዚአብሔር ሲሰጧትም ካህኑ ዘካርያስ ስለምግቧ ተጨንቆ፤ ሕዝቡን ሰብስቦ ሳለ መልአኩ ፋኑኤል ኅብስት ሰማያዊ ጽዋዕ ይዞ ከሰማይ
