Последние посты

Advanced Freshman
25 сент., 16:27изменён
🔗How to Calculate Grade?💯ይህ ጥያቄ ትክክለኛ ነው። ከአሁኑ ብታውቁት አዲስ ስለማይሆንባቹ በደንብ ከመጀመርያው ጀምረን እናሳያቹ።1⃣- Calculating Your Grade for a Single Course: የመጀመርያው Step ለአንዱ Course ያመጣቹትን ውጤት ማስላት ነው። ለምሳሌ Logic ነው እንበል የመጀመርያው Course➖Logic Earned Score: የ Logic አስተማሪያቹ ከ Department በደረሰው ትእዛዝ ነጥብ አያያዙ ከዚህ በታች እንዳለው ቢሆን✔️ Quizzes 20% ✔️Midterm 30% ✔️Final Exam 50%ለምሳሌ ተማሪ አለሙ Quiz 15 Mid 30 እንዲሁም Final Exam 45 ቢያመጣ Totally 90/100 አለው ማለት ነው Logic. ይህ የመጀመርያው Step ነው።2⃣ Find Your Final Course Grade Add up all the weighted contributions: ይህ Step ከላይ ያደረግነው ነው ሶስቱንም ውጤቶች አንድ ላይ በመደመር ማለትም 15+30+45= 90 ማምጣት።3⃣ Convert to a Letter Grade Check your university's grading scale. A common scale is:⭐️ A+: 90 - 100% ⭐️ A: 85 - 89% ⭐️ A-: 80 - 85% ⭐️ B+: 75 - 80% ⭐️ B: 70-75% ⭐️ B-65-70% ⭐️C+: 60-65% ⭐️C: 55-60% ⭐️C-: 50-55% ⭐️D:40-50% ⭐️F: <40%💥አስተውሉ ይህ Grading System እንደየጊቢዎች ይለያያል ከወሰድነው Example ጋር ለማዛመድ ግን Logic 90 ያመጣ ተማሪ A+ Grade አለው ማለት ነው። ስለዚህ አለሙ ጎበዝ ነው ማለት ነው😁🔧ቀጣዩ Step ደግሞ የሁሉንም Course አንድ ላይ GPA ማስላት ነው።➡️Calculating Your Grade Point Average (GPA)⭐️The GPA is a standardized way to represent your overall academic achievement, typically on a 4.0 scale.
Advanced Freshman
25 сент., 13:13
የRemedial ተማሪዎች ከታች ያለዉን ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇👇👇@Remedial_2019batch @Remedial_2019batch @Remedial_2019batch
Advanced Freshman
24 сент., 17:05
🔄 የዶርም ህይወት በጥቂቱ እናጋራቹ🛡ግቢ ውስጥ ከምንም በላይ ደስ የሚልና የማይረሱ ብዙ ክስተቶችን የምናሳልፈው በዶርም ህይወታችን ውስጥ ሲሆን በቆይታችንም እጅግ በጣም ብዙ አይነት ትምህርቶችን እንማራለን ።(የቀለም ትምህርት አላልኩም)⛔በብዙ ግቢዎች የሎከር በተወሰነ መልኩ አለ ፡ እናም በሎከር እጥረት ምክንያት አንድ ሎከር ለሁለትና ከዛም በላይ በመጠቀም ደስ የሚል መተሳሰብም አለ ፤ ባንፃሩ ደግሞ የዶርም ጭቅጭቅም በብዙ ነገራቶች ይፈጠራል ገና ከጅምሩ በሎከርና በአልጋ ምርጫ የሚጨቃጨቅ ተማሪ አይጠፋም ።⛔ሎከር ላይ ያለው ንትርክ ቀድሞ የያዘው ተማሪ ለሁለት ወይም ከዚያ በላይ አልደበልም በማለት ሲሆን የአልጋው ግን ብዙ ጊዜ ከታች ያሉትን አልጋዎች ፍለጋ የሚፈጠር ሹኩቻ ነው ። ከላይ ያሉት አልጋዎች የመብራት ብርሃን💡 ስለሚያስቸግርና አንዳንድ ተማሪዎችም ስለማይፈልጉ or ስለማይመቻቸው ይመስለኛል (ሎከር ላይ ያለው ነገር በስምምነት ይፈታል ከቻላቹ ለመቅደም ሞክሩ ከተቀደማቹ ደግሞ አምባጓሮ ሳትፈጥሩ በpeace....)🔅ዶርም ውስጥ በምትኖሩበት ጊዜ ከተለያዩ ተማሪዎች ጋር ስለምትኖሩ ፀባያችሁን በጣም መግራት ይጠበቅባቹሃል ። ለምሳሌ በአንድ ዶርም ውስጥ 8 ተማሪ ቢኖር ከሰባቱም ተማሪ ጋር ተመሳሳይ የሆነ ፀባይ ላይኖረን ይችላል ። ያንተ ፀባይ የቱንም ያህል አሪፍ ቢሆን ምንም ደስተኛ የማይሆን የዶርም አባል ሊኖር ይችላል ። በዚህ ጊዜ ከኛ የሚጠበቀው እንደዛ አይነት ተማሪዎችን ለማስደሰት መፍጨርጨር አልያም በንዴት እነሱን ፊት መንሳት ሳይሆን ባለንበት ጥሩ ፀባይ ለመፅናት መሞከር ነው ።👋ተመልከቱ እንግዲህ ከሰባት ተማሪ ጋር ሆኖ ሰባት አይነት ፀባይ መቻል እንዴት እንደሚከብድ ? ዋናው love❤️ ነው ብላቹህ የምታምኑ ከሆነ ግን ለሀያ ምናምን መኖርም አይከብዳችሁም ።✅ዶርም ላይ🌗በጣም ሀይማኖተኛ 🌗በጣም ነጭናጫ 🌗በጣም ሱሳም 🌗ከፊል ዘረኛ 🌗በጣም ዝርክርክ 🌗በጣም ተጠራጣሪ 🌗መቼም የማያወራ (ልጉም) 🌗ለሰከንድ ዝም ማለት የማይችል (BBC).....👋እና ሌሎችንም የመሳሰሉትን አይነት ተማሪዎች ያጋጥሙሃል/ሻል የናንተም የሆነ type of ፀባይ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው ።🎧እናም ከላይ የተዘረዘሩትንና ሌሎችንም አይነት ፀባይ ያላቸውን ተማሪዎች እንደ አመጣጣቸው ማስተናገድ ይኖርባቹሃል ማለት ነው ።🔵አንዳንዴ ደግሞ ደባሪ ነገሮችንም ልታስተናግድ ትችላላችሁ ። ለምሳሌ አንድ የዶርም አባል ቅዳሜን አክባሪ ከሆነ ጨብሶ በመምጣት ቁም ስቅላችሁን ያሳያቹሃል (ቅዳሜ የመጠጥ 🍻ቀን ናት ብለው ስለሚያስቡ ነው) እናም የጨበሰው ወይም የጨበሰችው ተማሪ ዶርም ውስጥ በብዙ አይነት መልኩ አዛ ያደርጓቹሃል ።🤮ሻታ በርግደው የዶርሙን ንፅህና በማስዋብ (ምን ማድረግ ይሻላል🥹? ማልቀስም አይሻልም😭 ...ማለት ከዚህ ላይ ነው)🍆በተኛችሁበት ብርድ ልብስ በመግፈፍ ከአልጋ ለማስወረድ በመታገል😡ሳትፈልጉ በስካር ቅላፄ ዘፈን መጋበዝ (ወይኔ በላቸው ...እስክትሉ)❗️ሌሎችንም like this የመሳሰሉትን የስካር አመሎችን ሊያሳዩ ስለሚችሉ በተቻላቹ አቅም ስካራቸው እስኪለቃቸው በትዕግስት በመቻል እንዴትም ጊዜዋን ማሳለፍ ይጠበቅባችዋል ።👱♂👱♀ከላይ የተጠቀሱ ነገሮች ወንዶችን ብቻ የሚመለከቱ አይደለም ከወንዶች ባልተናነሰ መልኩ የሴቶች በሽታ ነው ።
Advanced Freshman
24 сент., 13:01изменён
#ጥቆማየኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታቸውን አጠናቀው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ያለፉ ተማሪዎች በተከታታይ የትምህርት ፕሮግራም (Extension) መመዝገብ እንደሚችሉ አሳውቋል፡፡@ADVANCED_FRESHMAN


Advanced Freshman
23 сент., 15:53
👍👍👍👍👍👍👍🫴የ Freshman VIP Classን በመቀላቀላቹ የምታገኙት ጥቅም ምንድነው?📱Video Tutorial✅በእያንዳንዱ ምእራፍ በምስል የተደገፈ ማብራርያ ማግኘት በጣም አስፈላጊ እንዲሁም እጅጉን ጠቃሚ መሆኑ ይታወቃል ይህን ደግሞ የ Freshman VIP Class በውስጡ አካቷል ለዚህም ከታች ያለውን Link በመጫን Sample video መመልከት ትችላችሁ።Sample video🩵Short Notes✅እንደሚታወቀው ሁሉም የ ትምህርት ሚኒስተር Modules በጣም ሰፊ እንዲሁም ለማንበብ ምቹ አይደሉም የግድ አጠር ያለ Note ለንባብ ያስፈልጋል። የFreshman VIP Class ደግሞ ይህን ይዟል:: ጥንቅቅ ያሉ Notes በአማርኛም በ እንግሊዘኛም ለንባብ ምቹ ተደርገው ተዘጋጅተዋል።🤔 practice questions✅አብዛኛው የጊቢ ተማሪ ከሚቸገርባቸው ነገሮች አንዱ ጥያቄዎችን ማግኘት ላይ ነው። ይህ ችግር የሁሉም ነው ማለት ይቻላል:: ጥያቄ መስራት መለማመድ እየፈለገ ጥያቄዎችን በማጣት ብዙ ተማሪ እንደሚቸገር ግልፅ ነው:: እኛም ይህን ችግር በሚገባ ቀርፈነዋል በ FreshmanVIP Class ውስጥ በአንድ ምእራፍ ቢያንስ 100 ጥያቄዎችን ታገኛላቹ። ከያንዳንዱ Note ጋር Review 25 ጥያቄዎች እንዲሁም ደግሞ እራሱን በቻለ PDF ደግሞ ለምእራፉ በተዘጋጀ መልኩ ጥያቄዎችን ከነመልሶቻቸው ታገኛላቹ። ታዲያ የትኛው Lecture ነው በአንድ ምእራፍ ከምንሰጣቹ 100 ጥያቄዎች አልፎ ጥያቄ የሚያወጣው? መልሱን ለእናንተው እንተው👨💻⚪️Tips✅በ Freshman ቆይታ ውስጥ እጅጉን ከሚያስፈልጉአቹ ነገር ውስጥ አንዱ ከ Senior ተማሪዎች ልምድ መውሰድ ነው። ያለ Experience Sharing ከሌሎች Information ሳትሰበስቡ ጥሩ ውጤት አመጣለሁ ማለት ከባድ ነው። ለዚህም ነው ልምድ ያላቸውን የ University Senior ተማሪዎችን በማሰባሰብ የተለያዩ Tips በየጊዜው Share ያደርጋል ይህን ደግሞ ሙሉውን Access በ FreshmanVIP Class ውስጥ ታገኙታላቹ።📝Mid and Final exams✅አብዛኞቻቹ ቀለል ያደረጋችሁት ነገር ግን ብዙ ሰው ያልነገራቹ ከማንበባቹ እኩል ዋጋ ያለው ነገር ቢኖር የቀድሞ Mid እንዲሁም Final Exam መስራት ነው። ለምን ብትሉ አንዳንድ አስተማሪዎች ደጋግሞ ጥያቄ ማውጣት አይወዱም😁 Almost የ 5 አመት ተደጋጋሚ ጥያቄ ሊኖር ይችላል👨💻 እሱን አገኛቹ ማለት በቀላሉ ተደፈነ ማለት ነው። እኛም በእግር በፈረስ ሁሉንም ጊቢዎች በሚባል ደረጃ ፈተናዎችን በ Freshman VIP Class የምንሰጣቹ ይሆናል።✅ብቻ ምን አለፋቹ ብዙ ብዙ የምትጠቀሙበትን የ Freshman VIP Class ምዝገባ ዛሬም መመዝገብ ትችላላቹ።📲 ለመመዝገብ👇 😆@FreshmanVIPclassbot ይጠቀሙ::📝ለተጨማሪ መረጃ👇 😀 @FreshVIP_support🙀 መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍
Advanced Freshman
22 сент., 16:08
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️👑 FreshmanVIP Class🙀🔔አዲስ ወደ ጊቢ ለምትገቡ የዩኒቨርሲቲ ቆይታቹን ሀ ብላቹ ለምትጀምሩ የ2019 Freshman ተማሪዎች በሙሉ ይህ ለናንተ ስጦታ ነው።⚠️ስለ Freshman ቆይታቹ መጨነቅ አበቃ። ነጥብ እንዴት እሰራለሁ? ጥሩ Department እንዴት Join አደርጋለሁ? እንዴት ህልሜን እውን አደርጋለሁ? ለሚሉት ለሁሉም ጥያቄዎች ከ FreshmanVIP Class Tutorial እነሆ መልስ ተገኝቶለታል።Tutorialኡን እንዴት ነው ምንጠቀመው ❓✔️ሙሉ ትምህርቱን በ Private Telegram group ዉስጥ ስለሆነ




Advanced Freshman
22 сент., 13:22
"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴርትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም።ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል።የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት



Advanced Freshman
21 сент., 15:32
#አስታውስ 🗓🎓የ Freshman Journey የአንድ ጊዜ ነው። አንዴ ከተሳሳትክ ማረም የሚባል እድል አይሰጥህም። ለምሳሌ ከልጅነትህ ጀምሮ መግባት የምትፈልገው Deaprtment Medicine ነው እንበል። Medicine ለመግባት የሚጠበቅብህን ከፍተኛ ነጥብ በመጀመርያው Semester ካላስመዘገብክ ፍላጎትህ መና ሆኖ ይቀራል።📃 ለዚህ ነው በተደጋጋሚ እንደ Advanced freshman ብዙ ተማሪዎችን በመጀመርያው Semester የምትሰሩት ነጥብ እጅግ ወሳኝ ነው የምንለው። አንደኛ ለ ሞራላቹ መነሳሳት በራሱ የራሱን ሚና ይጫወታል። ከ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጣ ዳታ እንደሚያሳየው በመጀመርያው ሴሚስተር ጥሩ ውጤት የሚሰሩ ተማሪዎች ሁለተኛውንም ሴሚስተር ተቀራራቢ ውጤት እንደሚያመጡ ያሳያል።💬 እኛም ለ Advanced Freshman ቤተሰብ ተማሪዎች እገዛ ማድረግ ከጀመርን እነሆ 3 አመታቶች ተቆጠሩ። በነዚህ አመታት ያስተማርናቸው ተማሪዎች አብዛኞቹ የሚፈልጉትን Department Join ያደረጉ ናቸው። ለምሳሌ ያህል:ተማሪ ዳዊት ተማሪ ኤፍራታ ተማሪ ሀሌሉያ ተማሪ ብሩክ ተማሪ ናኦል ተማሪ ጌቱ ተማሪ ዳንኤል✅ ከብዙ ካስተማርናቸው ተማሪዎች መሀከል በከፍተኛ ነጥብ የሚፈልጉትን Departmnt Join ያደረጉ ናቸው።




Advanced Freshman
21 сент., 09:49
This week VIP Class Schedule


Advanced Freshman
21 сент., 06:05изменён
📣 የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ መረጃለአዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ እና የትምህርት መርሃ-ግብር ቀናት እንደሚከተለው ተወስነዋል።• የመግቢያ እና የምዝገባ ቀን – መስከረም 20 እና 21 ቀን 2019 ዓ.ም (September 30 – October 01, 2026)• የኦሬንቴሽን ቀን – መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም (October 02, 2026)• የ1ኛ ሴሚስተር ትምህርት መጀመርያ – መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም (October 05, 2026)JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ✅


Advanced Freshman
21 сент., 04:06
🌄 እሰይ ዛሬም በሰላም አድረን ነግቶልናል ተመስገን🥰🙏እንሆ ድጋሚ ማይመለሱ ወራት እና ሳምንታትን እያለፍን ተረኛው የሳምንቱ የመጀመርያው ቀን እየከነፈ ደርሷል🏃♂️🏃♀️ሳምንቱ ደግ ነገር ብቻ ምትሰሙበት:መልካም ነገር ሚገጥማቹ እና ሰላማቹ እንዲበዛ ምኞታችን ነው😊መልካም ሳምንት 🥰JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ✅
Advanced Freshman
20 сент., 16:23
👍👍👍👍👍👍👍🫴 የ Freshman VIP Classን በመቀላቀላቹ የምታገኙት ጥቅም ምንድነው? 📱Video Tutorial ✅በእያንዳንዱ ምእራፍ በምስል የተደገፈ ማብራርያ ማግኘት በጣም አስፈላጊ እንዲሁም እጅጉን ጠቃሚ መሆኑ ይታወቃል ይህን ደግሞ የ Freshman VIP Class በውስጡ አካቷል ለዚህም ከታች ያለውን Link በመጫን Sample video መመልከት ትችላችሁ። Sample video 🩵Short
Advanced Freshman
20 сент., 11:27изменён
#የጥሪ_ማስታወቂያ #ASTUለአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የ 2019 መደበኛ ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ አዲስ ገቢ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉምዝገባ የሚከናወንበት ቀን መስከረም 20 እና 21/2019ሲሆን አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ግቢው ስትሄዱ➡️የ 12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፍኬት ➡️ከ 9-12 የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት ➡️4 ፓስፓርት ሳይዝ ፎቶ ግራፍ ➡️አንሶላና ብርድ ልብስ ➡️የስፖርት ትጥቅና ጫማ ይዛችሁ እንድትመጡ አስታውቋል።ማሳሰቢያ: ከመግቢያ ቀን ቀድሞም ዘግይቶም የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም።JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍


Advanced Freshman
20 сент., 10:44изменён
#የጥሪ_ማስታወቂያለ AASTU የ 2019 የመጀመሪያ አመት (Freshman) ተማሪዎች📆 ወደ ግቢ መግቢያ ቀናት መስከረም 18 እና 19 ነው።JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍


Advanced Freshman
19 сент., 10:07
👍👍👍👍👍👍👍🫴የ Freshman VIP Classን በመቀላቀላቹ የምታገኙት ጥቅም ምንድነው?📱Video Tutorial✅በእያንዳንዱ ምእራፍ በምስል የተደገፈ ማብራርያ ማግኘት በጣም አስፈላጊ እንዲሁም እጅጉን ጠቃሚ መሆኑ ይታወቃል ይህን ደግሞ የ Freshman VIP Class በውስጡ አካቷል ለዚህም ከታች ያለውን Link በመጫን Sample video መመልከት ትችላችሁ።Sample video🩵Short Notes✅እንደሚታወቀው ሁሉም የ ትምህርት ሚኒስተር Modules በጣም ሰፊ እንዲሁም ለማንበብ ምቹ አይደሉም የግድ አጠር ያለ Note ለንባብ ያስፈልጋል። የFreshman VIP Class ደግሞ ይህን ይዟል:: ጥንቅቅ ያሉ Notes በአማርኛም በ እንግሊዘኛም ለንባብ ምቹ ተደርገው ተዘጋጅተዋል።🤔 practice
Advanced Freshman
19 сент., 05:51
➡️ ወደ ካምፓስ ስንሔድ ምን ምን ነገሮችን ይዘን መሔድ አለብን ?✅ ከበሶ እስከ ዳቦቆሎ ✅ ከለውዝ ቅቤ እስከ ማርማራታ ✅ ከሻንጣ እስከ ፒኪኒሰላም ውዶቼ እንደምን አላችሁ ❓📚 እስቲ ዛሬ ተማሪዎች ወደ ካንፓስ ሲገቡ መያዝ ያለባቸው ነገሮች እንመልከት ፦🔥 በምግብ ዘርፍ ፦📚እዚህ ጋር በደንብ ያዙልኝ 😉.. .እናትህ በር አንኳኩታ ከእንቅልፍ ቀስቅሳ ልጄ ቁርስ ደርሷል ብላ መጥራት ወፍ በቃ ቀርቷል ። አሁን ጠዋት 1:30 ተነስተህ ለሻይ እና ዳቦ መሰለፍ አለብህ በቀን 3 ካልተሰለፍክ ዶርም ድረስ በሰሃን አይቀርብልህም መቼስ ደሞም እንደማሚ WOW የሚያስብል ግሪስ እንዳይመስል.... ናላ የሚያዞር ፈውስ ነው ሚቀርብልህ... ኮብል ከምስር ጋር ፥ ሽሮ ያለ ዘይት ፤ ስጋ ወጥ ያለ ስጋ ለመብላት ነው ተሰልፈህ የምትውለው ። አስበው በዛ ላይ ችከላ አለ ይሞረሙረሃል ከዛ እናትህ ትናፍቅሃለች ታዲያ በበሶ ካልሆነ በምንም አታገኛትም ። በሶ ሆድ ብቻ መሙላት አይደለም ናፍቆት ማረሳሻም ነች ። ብትወድም ባትወድም በሶ ያዝ ፤ ኩኪስ ፤ ዳቦቆሎ ፤ የመሳሰሉ በባህላቹ ያሉ ደረቅ የስንቅ ምግቦች በደንብ ያዙ ታመሰግነኛለህ ።💡 በሶ💬 በሶ ብትወድም ባትወድም ጥቂትም ቢሆን ያዝ መበጥበጡ ራሱ LIFE አለው ፤ ለአንድ ሴሚስተር ከ2-5 ኪሎ
Advanced Freshman
18 сент., 19:21изменён
#Discussion_groups✅የ2019 ዓ.ም የፍሬሽማን መወያያ Official Group ተከፍቷል🔒🙋♂በ Groupኣችሁ ሀሳባችሁን ከመለዋወጥ እና ከትውውቅ ባሻገር ግቢያችሁን የሚመለከቱ💡Study Materials, Modules, Mid Exams, Final Exams, and COC Exams ይለቀቃሉ።✍️ ለሁሉም ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው🔻➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖1.AASTU 👇 @AASTU2019freshman 2.Addis Ababa University 👇 @AAU2019_freshman 3.Adigrat University 👇 @Adigrat2019freshman 4.Ambo University 👇 @Ambo2019freshman
Advanced Freshman
18 сент., 17:36
⛽ ውድ የ FRESHMAN VIP CLASS ተማሪዎቻችን በመስከረም ወር ማለትም በመጀመርያው ወር ያለን Schedule ይሄንን ይመስላል😊💼 በዚህች አንድ ወር ቀጥቅጠን ለ Mid Exam ብቁ እናደርጋችሁአለን።💬 የጊቢን Life Experience እናጋራቹሀለን።📎 ስለ ዶርም ህይወት፣ Library ስለማጥናት፣ Representative ስለመሆን እነዚህን በሙሉ በ Live sessions የምናወራባቸው ይሆናል።⏱️The best የሚባሉትን Time management tricks እንዲሁም ጥሩ ነጥብ የምትሰሩበትን መንገድ የምናሳያቹ ይሆናል።📲 ለመመዝገብ👇 😆@FreshmanVIPclassbot ይጠቀሙ::📝ለተጨማሪ መረጃ👇 😀 @FreshVIP_support🙀 መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN


Advanced Freshman
18 сент., 17:25
#Mekelle_Universityመቋለ ዩኒቨርሲቲ ለነባር ተማሪዎቹ አድርጎ የነበረው የምዝገባ ጥሪ ወደ መስከረም 18 /2019 ዓ.ም መራዘሙን ገልጸዋል።ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኑን እና አንዳንድ ያልተጠበቁ ጉዳዮችን ለመፍታት ቀጣይነት ባለው ውይይት ላይ እንደምገኝ ገልጿል።JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN👍


Advanced Freshman
18 сент., 08:56
#DebreTaborUniversityደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የተቋሙ ነባር የቅድመ እና የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው መስከረም 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡በ2019 ዓ.ም ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የአንደኛ ዓመት (Freshman) እና የሪሚዲያል ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ የሚደረግ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN👍

