Последние посты

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
23 сент., 10:04
እውቀት,ንባብ,ፅሁፍ#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
23 сент., 06:59
ለቅርቢቱ ዓለም ስኬት ያለማቋረጥ እንትጋ ! የዘላቂው ዓለም ጸጋን ለመላበስም ቀን ሌት ሳንል እንልፋ ። በሁለቱ መካከል ሁለንተናዊ ድል አለና !___#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና


አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
23 сент., 03:00
ይሰግዳል ግን ያጨሳል!#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
22 сент., 18:04
ምንም ሳይኖረው?#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
22 сент., 16:04
ይህ ቁርኣን…#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
22 сент., 12:03
ሒዳያት መሰናዷችን በኡስታዝ አብዱሰላም አህመድ እና ኡስታዝ ሙሐመድ ሀምዱ አማካይነት ዛሬ ምሽት ከ2:00 ሰዓት ጀምሮ ወደእናንተ ይደርሳል ። ትከታተሉ ዘንድ በአክብሮት ጋብዘናል ።#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና


አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
22 сент., 10:02
አል ፈታዋ ቀን 11 :00 ሰዓት ላይ ከእናንተ ከተመልካቾቹ የሚደርሱትን ጥያቄዎች በተወዳጁ ሸይኽ ሙሐመድ ሐሰን ፈድሉ እንዲሁም በመኪን ሸይኽ ሐሰን አቅራቢነት ወደእናንተ ይቀርባል ። በዕለት ተዕለት ህይወትዎ ፣ በሸሪዓ አረዳድ ፣ ግንዛቤዎ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ያልዎትን ጥያቄ በመላክ ኢስላማዊ እውቀትና ግንዛቤዎን ያሳድጉ !#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና


አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
22 сент., 10:02
በኢስላም ከፍ እንበል#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
22 сент., 06:59
የሚያልፍ የዱንያ ፈተና ልብህንና ተስፋህን አትጣ ! _#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና


አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
22 сент., 03:02
ሰውን ጠርጥሮ መሰለል እንዴት ይታያል?#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
21 сент., 17:59изменён
ሱናም ሙብሃም ቢሆን…#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
21 сент., 15:59
አል–ሙጂብ#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
21 сент., 14:59
አል ፈታዋ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ ከእናንተ ከተመልካቾቹ የሚደርሱትን ጥያቄዎች በተወዳጁ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን አማካይነት ወደእናንተ ይቀርባል ። በዕለት ተዕለት ህይወትዎ ፣ በሸሪዓ አረዳድ ፣ ግንዛቤዎ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ያልዎትን ጥያቄ በመላክ ኢስላማዊ እውቀትና ግንዛቤዎን ያሳድጉ !#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና


አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
21 сент., 14:02
የኢማምነት መብቱ የሱ ነው!#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
21 сент., 10:05
ተውሂድ…#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
21 сент., 08:19
የቡራዩው ሰላሁዲን መስጂድ 14 ሴት ተማሪዎችን በቁርኣን ሂፍዝ አስመረቀ !በሸገር ከተማ ቡራዩ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የሰላሁዲን መስጂድ ለሴት ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው የቁርኣን ሂፍዝ የምረቃ ስነ ስርዓት ከውኗል ። ለሶስት ዓመታት በተመላላሽ ትምህርቱ እንደተሰጠ ተነግሯል ። ከቁርኣን ሂፍዝ በተጨማሪ ለተማሪዎቹ ለሌሎች የሸሪዓ እውቀት ዘርፎች እንደቀሰሙ ተነግሯል ።በመድረኩ ላይ በተማሪዎች የተለያዩ ፕሮግራሞች ቀርበዋል ። ለባለድርሻ አካላት ሽልማቶች ተበርክተዋል ። መድረሳው ከ900 በላይ ተማሪዎችን በተለያየ ዘርፍ እያስተማረ እንዳለ በመድረኩ ተነግሯል ።#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና




አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
21 сент., 03:04
ባሌ ውዱዕ ያስፈታኛል?#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
20 сент., 16:02
ባለ 16 ሉክ ደብተር!#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
20 сент., 14:02
ኢማሙ ሻፊዒይ!#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
20 сент., 10:03
የሚስት ጉዳይ…#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
