gram news
Аватар канала Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

@ahmedin99

ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!

ПроектыENРазное

54,301подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    4 нояб., 07:46изменён

    ቁርኣናዊ መልዕክት ለክርስትና እምነት ተከታዮች! 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 https://vt.tiktok.com/ZSpLFGqYL/
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    9 сент., 10:50

    كُلُّ نَفۡسٖ ذَآئِقَةُ ٱلۡمَوۡتِۗ وَنَبۡلُوكُم بِٱلشَّرِّ وَٱلۡخَيۡرِ فِتۡنَةٗۖ وَإِلَيۡنَا تُرۡجَعُونَ "(ሰዎች ሆይ!) ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት:: ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን:: ወደ እኛም ትመለሳላችሁ::"(አል አንቢያ 21:35) ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅"Lubbuun hundi du’a dhandhamtuudha. Isin qormaatuuf hamtuufi gaariin isin mokkorra, Garuma keenyatti deebifamtu." (Al anbiya 21:35) 📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶"Naf walbaa waa tii dhadhamisa geeri, waxaana idinku imtixaani shar iyo khayrba kala saar darteed, Xaggayagaana la idiin soo celin." ( Al-Anbiya 21:35)
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    8 сент., 05:49

    رَبَّنَا ٱغۡفِرۡ لِي وَلِوَٰلِدَيَّ وَلِلۡمُؤۡمِنِينَ يَوۡمَ يَقُومُ ٱلۡحِسَابُ "Gooftaa keenya! naaf araarami, haadhaafi abbaa kiyyaafis mu’uminoota hundaafis guyyaa qormaanni godhamu (guyyaa qiyaamaa) san."(Suraa Ibraahim 14:41) 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 فَتَبَسَّمَ ضَاحِكٗا مِّن قَوۡلِهَا وَقَالَ رَبِّ أَوۡزِعۡنِيٓ أَنۡ أَشۡكُرَ نِعۡمَتَكَ ٱلَّتِيٓ أَنۡعَمۡتَ عَلَيَّ وَعَلَىٰ وَٰلِدَيَّ وَأَنۡ أَعۡمَلَ صَٰلِحٗا تَرۡضَىٰهُ وَأَدۡخِلۡنِي بِرَحۡمَتِكَ فِي عِبَادِكَ ٱلصَّـٰلِحِينَ"Ni jedhes: “Yaa Gooftaa kiyya! Akkan ni’imaa kee ishee anaafi abbaa haadha kiyya qanansiifte galateeffadhuufi hojii gaarii ati jaalattu hojjadhu na barsiisi. Rahmata keetiinis gabroota kee gaggaarii keessa na seensisi.” (Suuraa Alnamel 27:19)
    10,40015225Открыть в Telegram
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    8 сент., 05:49

    Duuti maatiis ta'ee fira dhiyoo yookiin michuu nama gaddisiisus, duuti waan hin oolleef lubbuun osoo jiraniis kunuunsanii yeroo boqatan ammoo kabajaan geggeessuu danda'uun mataan isaa tola Rabbiiti. Alhamduliillaah! ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅Gadda du'a haadha keenyaatiin cinaa keenya kan dhaabbattan, qaamaan salaataa fi awwaalcha irratti argamtanii kan geggeessitan, qaamaan dhuftanii kan nu jajjabeessitan, bakkuma jirtan taatanii ergaa gaddaa kan nuuf ergitan, gadda ga'uuf kiiloo meetiroota hedduu qaxxaamurtanii kutaalee biyyaa adda addaarraa qaamaan kan dhuftan, du'aa'ii kan gootanii fi salaatal gaa'ibis kan dhiheessitan, keessummoota keessummeessuun cinaa keenya kan dhaabbattan (keessattuu Ustaaz Abubaker Ahmad Mahaammad fi obboleessa Kaalid) akkasumas kanneen biroo gumaacha Rabbii olitti beeku kan gootan hundi keessan "Jazaakumullaahu xayral jazaa'i" Rabbiin galata keessan haala gaariin isiniif
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    8 сент., 05:49

    አመሰግናለሁ! Galatooma! 📶📶📶📶📶📶📶📶📶እናታችን ወይዘሮ ሸረፌ አባዲጋ አባጨብሳ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በነሐሴ 29 ቀን 2018 ከምሽቱ 1:45 ገደማ ከዚህ ዓለም በ75 ዓመት እድሜ በሞት መለየቷ ይታወሳል።የእናቴ የትውልድ ሥፍራ በጅማ ዞን ከጂማ ከተማ 30 ኪሎ ሜትር ገደማ በሚርቀው በሶምቦ(ሸቤ ሶምቦ ወረዳ) ሲሆን በ1943 ተወለደች።ከ12 ዓመት እድሜዋ ጀምሮ በጅማ ከተማ ስትኖር በ22 ዓመቷ በ1965 ከአባቴ አቶ ጀበል ሙሐመድ ጋር ጋብቻ ፈጸሙ።ከጋብቻቸው 3 ወንዶችና 3 ሴት ልጆችን ያፈሩ ሲሆን እኔ 4ኛ ልጅ ነኝ።በአላህ ቸርበት ስድስታችንም በሕይወት ኖረን በአካል በእናታችን ሽኝት ላይ መገኘት ተሳክቶልናል።የወላጅም ሆነ የቅርብ ዘመድ ወይም ወዳጅ ሞት አሳዛኝ ቢሆንም ሞት አይቀሬ በመሆኑ በህይወት እያሉ ተንከባክቦ ሲሞቱ በክብር ቆሞ መሸት መቻል በራሱ ጸጋ ነው። አልሀምዱ ሊላህ! ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅በእናታችን ሞት ኀዘን ከጎናችን የቆማችሁ፣በአካል በሰላትና በቀብር ላይ ተገኝታችሁ የሸኛችሁ፣ በአካል በመምጣት ያጽናናችሁ፣ በያላችሁበት ሆናች የኀዘን መልዕክት የላካችሁ፣ብዙ ኪሎ ሜትሮችን አቋርጣችሁ ከየክፍለ ሀገሩ በአካል ለቅሶ ለመድረስ የመጣችሁ፣ ዱዓ ያደረጋችሁና ሰላቱል ጋኢብ ጭምር የሰገዳችሁ፣እንግዶችን በማስተናገድ ከጎናችን የቆማችሁ (በተለይም ወንድሜ ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ ሙሐመድ፣ ወንድም ካሊድ) እና ሌሎች አላህ ብቻ በሚያውቀው የራሳችሁን አስተዋጽኦ ያበረከታችሁ ሁላችሁም "ጀዛኩሙላህ ከይረል ጀዛእ" አላህ ምንዳችሁን በመልካሙ ይመልስላችሁ። አላህ
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    4 сент., 20:40

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጁዑን 📶📶📶📶📶📶📶📶📶 Innaa lillaahi wa innaa ilayhi raaji'uun 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺እናቴ ወይዘሮ ሸረፌ አባዲጋ አባጨብሳ ዛሬ ምሽት ወደ አኺራ አቀናች።አላህ ፍላጎቷን ሞላ።አላህ ታምሜ በሰው እጅ አስገብተህ አትግደለኝ እና ከዑምራ መልስ ወደ አንተ ዉሰደኝ ትል ነበር። ከሁለት ሳምንት በፊት ከቤተሰብ ጋር ዑምራ ልትሄድ ሰተነሳ "ያ አላህ አትመልሰኝ" ዱዓ ስታደርግ እንደልጅ "እንደዚህ አትበይ።አላህ በመኖሬ ዉስጥ መልካም ነገር ካለ አኑረኝ። በመሞቴ ዉስጥ መልካም ነገር ካለ አኑረኝ ነው የሚባለው" አልኳት።ዑምራ አደርገው ጨረሱ። ትናንት መዲና ላይ "አላህ ሆይ! ወደ ሀገር አትመልሰኝ ብዬህ ዝም አልከኝ" ብላ ተከዘች። ትናንት ማታ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ጀመሩ።ዛሬ ሌሊት በሱብሂ ሰላት ላይ አዲስ አበባ ደረሱ። ዛሬ እስከ አስር ሰዓት ያለአንዳች ህመም በጥሩ ሁኔታ ቆየች።አስር ላይ በድንገት አደገኛ ራስ ምታት ተሰማት። ወዲያውም ተውከት፣ራስ መሳት ተከተለ። መታመሟ ሲነገረኝ።ደረስኩ።ጥልቅ እንቅልፍ ይሁን ራስ መሳት ግራ በሚያጋባ ሁኔታ ዉስጥ አገኘዃት።የተስተዋሉ ምልክቶችን ይዤ በኢንተርኔት ላይ ማንበብ ጀመርኩ።ምልክቶቹ ሁሉ በአንጎል ዉስጥ የደም መድፍሰስ እንደሆነ ተረዳሁ።ወደ ሲኤምሲ የስትሮክ ማዕከል እስክንደርስ እየደከመች ሄደች። ሐኪሞች የቻሉትን ጣሩ።የርሷ ፍላጎትና የአላህ ዉሳኔ ተገጣጥሞ ወደ ቀጣይ ዓለም ተሸጋገረች።وَلِكُلِّ أُمَّةٍ أَجَلٞۖ فَإِذَا جَآءَ أَجَلُهُمۡ لَا
    16,00066295Открыть в Telegram
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    31 авг., 08:17

    "Waliiyyummaa isaatiin achi taa'ee qabeenya dhokate argee, qadaada itti cufame buqqisee shittoo Baalee addunyaatti urgeessaa jira..." jedhan. Wanti dubbatame kun hiika akkamiiyyuu kennuuf yoo yaalame dubbatamuu kan hin qabne ta'uu isaa, burjaajii fi hanqina ibsaa fiduu danda'u akkuman hubadheen kabajamoo Pirezidaantiitiif akka ilmaatti gorsa fi yaadachiisa barbaachisaa dhuunfaan kenneeraaf. Isaaniis gorsicha fudhataniiru. Amaloota gaarii Sheekh Haajii keessaa tokko yeroo baay'ee akkan hubadhetti, dogoggorri isaanii yoo itti himame dafanii fudhachuu isaaniiti.Hojiilee misoomaa mootummaa dinqisiifachuun akkuma jirutti ta'ee; akka 'nabiyyii' fi 'waliiyyee' yaadrimeewwan amantii gadi fagoo fi maqaalee kabajaa hafuuraa faaruu siyaasaatiif oolchuun gonkumaa fudhatama hin qabu.Keessattuu warra biraatti jechi kabajamaa 'nabiyyii' jedhu akkuma lafatti gatii dhabee yeroo afaaniin darbamutti,
    19,50020154Открыть в Telegram
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    31 авг., 08:17

    ሰውየው ከደስታው ብዛት የተነሳ ልጓሟን እንደያዘ ‘አላህ ሆይ! አንተ ባሪያዬ ነህ፤ እኔም ጌታህ ነኝ!’ አለ፤ ከደስታው ከደስታው ብርቱነት የተነሳም አንደበቱ ተሳሳተ።»(ሙስሊም የዘገቡት)የሰው ልጅ ሆኖ ስህተት የማይሰራ የለም።ዋናው ነገር ስህተትን አውቆና አምኖ ማረም ነው።አላህም ባረያዎቹ ንሰሐ ሲገቡ ይደሰታል። አበቃሁ።ቸር እንሰንበት!"Yaa Allaah! Ati gabricha kiyya! Ani ammoo Gooftaa keeti!" ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ Ahmedin Jebel-አሕመዲን ጀበል 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴Kabajamoo Doktar Sheekh Haajii Ibraahim dabalatee daa'iwwan, manguddoonni amantii (mashāyikh), ustaazonni, daldaltoonnii fi dargaggoonni naannolee fi kutaalee biyyattii adda addaa irraa walitti dhufe gara namoota 60 taanu Baalee geenyee jirra.Kaayyoon gurguddaan tokko ijaarsa gamoo Waajjira Dhimmoota Islaamummaa Zoonii Baalee fi ijaarsa madrasaatiif galii walitti qabuu fi dhagaa bu'uuraa kaa'uudha.Akkasumas baay'annee achitti argamuun keenya, kutaalee fi naannolee biyyattii mara irraa walitti dhufuun fageenya da'awaa fi dhimma dhuunfaatiin jiru
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    31 авг., 08:17

    "አላህ ሆይ አንተ ባረያዬ ነህ! እኔም ጌታህ ነኝ!" "Yaa Allaah! Ati gabricha kiyya! Ani ammoo Gooftaa keeti!" ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅በAhmedin Jebel-አሕመዲን ጀበል 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 የተከበሩ ዶክተር ሼህ ሐጂ ኢብራሂምን ጨምሮ ወደ 60 የምንሆን ዳኢዎች፣ መሻይኮች፣ ኡስታዞች፣ ነጋዴዎች እና ወጣቶች ከተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎችና ክፍሎች በባሌ ተገኝተናል።በባሌ ዞን ለሚገነባው የዞኑ እስልምና ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሕንፃና የመድረሳ ግንባታ ገቢ ማሰባሰብና የመሠረተ ድንጋይ ማስቀመጥ አንዱ ዓላማው ነው። በዛ ብለን የመሰባሰባች ዓላማው ደግሞ ከመላ ሀገሪቱ ክልሎችና አከባቢዎች የተውጣጣን በዳዕዋና የግል ሁኔታ መራራቅን በመቀነስ ወንድማማችነት ለማጠናከር ማገናኘት ነው።በዚህ መሠረት ከፊሎቹ በእለተ ሀሙስ እኛ ደግሞ ጁምዓ ጠዋት ባሌ ደረስን።በባሌ ዞን አስተዳደርና ሕዝብ መልካም አቀባበል ተደረገልን።ተረስቶና ተጥሎ የነበረው የሀገር ሀብትን ለዓለም ለማሳየት በሶፍ ዑመር ዋሻና በሶፍ ዑመር ሎጅ በተከበሩት ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አሕመድ በተሰሩት ሥራዎች ገና ባይመረቁም የመጎብኘት እድል አገኘን።ባየነውም ተደሰትን።በሶፍ ዑመርና በሮቤ ከተማ በአካል ተገኝቼ ከባሌ ወገኖቼ እንደሰማሁት የባሌ ሰዎች በአከባቢያቸው እየተደረገ ባለው ልማት እጅግ ደስተኖች ናቸው። "ከዚህ በፊት ማን ዞር ብሎ አይቶን ያውቅ ነበር?" የሚል ስሜት አላቸው። እንዲያው አንዳንዶቼ ለኔ ራሱ "ዶክተር አብይ የናንተ የጅማዎች ሳይሆን የኛ ልጅ ነው።" ብለውኛል።ከንግ
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    18 авг., 05:34

    ያ አላህ! የኔ ነቢ 12ቱ ተልዕኮዎችና የኛ ነገር! 📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶በአሕመዲን ጀበል ✅✅✅✅✅አመራርና አስተዳደር ሳይንስ «ራዕይ(Vision)» የሚባለው አንድ ግለሰብ፥ ስብስብ፥ ተቋም አልያም ሀገር ወደፊት «መደፊት የት መድረስ እንፈልጋለን?» የሚለውን በረጅም ጊዜ እውን ሆኖ ማየት የሚፈልጉት ህልምና የመጨረሻ መዳረሻን የሚያሳይ ስዕል ወይም ገለጻ ነው።በአላህ መልዕክተኛ(ሰ. ዐ. ወ) ሁኔታ የርሳቸው ጥረትና ትጋት፥ ተልዕኳቸውን ከተወጡ በኋላ በመጨረሻ ተሳክቶ ማየት ይፈልጉት የነበረው ሁኔታ ነው።ተልዕኮ (Mission) ደግሞ አንድ አካል የተቋቋመበትን መሠረታዊ ዓላማና «ለምን ተላከ? አሁንስ ምን እየሠራን ነው?» የሚለውን ይገልጻል። በነቢያችን(ሰ. ዐ. ወ) ሁኔታ በመልዕክተኛነት ለምን ተላኩ? ምንስ ሲሰሩ ነበሩ? የሚሉትን ጥያቄዎች የሚመልስ ነው።ተልዕኮ የማይቀየር ቋሚ ማንነት ሲሆን፤ግቦች ግን እንደየሁኔታው የሚሳኩ፥ የሚሻሻሉና የሚቀያየሩ መለኪያዎች ናቸው። በተጨማሪም ከጊዜ አንጻር ካየን ተልዕኮ የዛሬውን የህልውና ምክንያትና የዕለት ተዕለት ተግባር ሲመራ ራዕይ ግን የመወደፊቱን አቅጣጫ ይጠቁማል። ዓለማዎች ደግሞ ወደ ስኬቱ መወጣጫ ደረጃዎች ናቸው።የነቢያችን(ሰ. ዐ. ወ) ተልእኮ መግለጫ 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴«የአላህን መለኮታዊ አደራ ለሰው ዘር በሙሉ በታማኝነት ማድረስ፤ ሰዎችን በመጽሐፍና በጥበብ ማስተማር፤ ነፍስንና ሥነ-ምግባርን ማጥራት፤ ወደ አላህ መንገድ በጥበብ እየጠሩ የምስራች አብሳሪና አስጠንቃቂ መሆን፤ለዓለማት እዝነት በመሆን ወደ
    19,70023759Открыть в Telegram
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    20 июл., 04:05

    እርር ድብን! Gubadhaa Du'aa! Cadho iyo ciil u gubada! U dhinta! ⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔አንዳንዱ "ተበደልኩ" እያለ የራሱ መብት እንዲከበር ሲጮኽ የሚውል፣ ሌላው ተነስቶ 'የእኔም ጥያቄዎች እነዚህ ናቸው' ማለት ሲጀምር ግን ለቅሶውን አቁሞ 'እንዴት እነዚህን ጥያቄዎች ትጠይቃላችሁ?' እያለ መራገምና መሳደብ ይጀምራል። ተከታዮቹን ስድብና እርግማን እንዲያዋጡ ያስተባብራል።የሚገርመው ደግሞ እርሱም እንደ አንተው የመብት ጠያቂ እንጂ ምላሽ ሰጪ አለመሆኑ ነው። ገና በመጠየቅህ ብቻ እንዲህ የሚበሳጭና የሚንጨረጨር አካል፣ ጥያቄዎችህ ምላሽ ቢያገኙ አልያም ራሱ የሥልጣን ወንበር ላይ ተቀምጦ ጥያቄዎችን መመለስ ያለባት የመንግስት አካል ቢሆን ምን ሊያደርግ እንደሚችል አስበው!​ጥያቄህን በይፋ የማቅረብና የመናገር መብት እንኳ እንዳለህ እውቅና የማይሰጥ አካል፣ ብዙም ሳይቆይ "የሀገሪቱ ችግር በእኛ ትግል ነው የሚፈታው፣ ትግላችንን መደገፍ አለባችሁ" እያለ ሲወተውት ታገኘዋለህ።"ታጋይ ነኝ"፣"ነጻ አውጪ ነኝ"፣"የዲሞራሲያዊ ስርዓት ሃዋሪያ ነኝ"፣ "የእኩልነት ጠበቃ ነኝ" የሚል ሁሉ እንደሚለው አለመሆኑን እስካሁን ካላስተዋልክ በእርግጥ አንተ ገና ብዙ ይቀርኻል።"በቁጭታችሁ ሙቱ" ⛔⛔⛔⛔⛔⛔قُلۡ مُوتُواْ بِغَيۡظِكُمۡۗ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِيمُۢ بِذَاتِ ٱلصُّدُورِ — سورة آل عمران (3:119) "በቁጭታችሁ ሙቱ፤ አላህ ልቦች የቋጠሩትን ዐዋቂ ነውና» በላቸው፡፡"(ኣሊ-ኢምራን (3:119)Gubadhaa Du'aa!
    27,000492171Открыть в Telegram
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    9 июл., 13:25изменён

    በነፍስ እርካታ የታዘብኩት የ«ኑር ኢስላሚክ ሴንተር» ድንቅ ታሪክ 🔴🥰🔴🥰🔴🥰🔴🥰🔴🥰በለውጥ እና በዕውቀት ጎዳና ላይ ያሉ ወጣቶችን መጎብኘት ለነፍስ ትልቅ እርካታን ይሰጣል።ትናንት በነበረኝ ፕሮግራም፣ ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት በታላቅ እልህና ተስፋ የተመሰረተውንና ዛሬ ላይ ፍሬያማ ጉዞ እያደረገ የሚገኘውን «ኑር ኢስላሚክ ሴንተር» የመጎብኘት ዕድል ነበረኝ። የዚህን ተቋም አመሰራረትና አሁን የደረሰበትን ደረጃ ስመለከት አላህ (ሱ.ወ) በቅን ልቦና ለሚነሱ ወጣቶች የሚያደርገውን እገዛ በአካል የተመለከትኩበት አጋጣሚ ሆኖልኛል። ታሪኩ እንዲህ ነው፦የዛሬ 15 ዓመት ይህ ተቋም ሲመሰረት፣ መስራቾቹ አብዛኛዎቹ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ (የሀይስኩል) እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የነበሩ ወጣቶች ነበሩ። በወቅቱ የነበረውን ማህበራዊና ሃይማኖታዊ ክፍተት ለመሙላት፣ ልክ እንደ መጀመሪያው የእስልምና የዕውቀት ማዕከል «ዳሩል አርቀም» በጠባብ 3 በ 3 ክፍል ውስጥ ነበር ስራቸውን የጀመሩት።ዛሬ ግን ያ አነስተኛ ክፍል አድጎና ጎምርቶ በየዓመቱ ከ500 በላይ ህጻናትን (ወንዶችንም ሴቶችንም) ከጀማሪ የቁርኣን ንባብ አንስቶ ማስተማር የቻለ፣ በርካታ ሀፊዞችንና የዲን ተረካቢዎችን ያፈራ ታላቅ ተቋም ለመሆን በቅቷል።ልዩ የሚያደርገውና ለሁላችንም አርአያ የሚሆነው ትልቁ ነጥብ፦ይበልጥ ልብ የሚነካውና የወጣቶቹን የፅናት ጥግ የሚያሳየው ትልቁ እውነታ፤ በወቅቱ መድረሳዋን ለመክፈት የነበረባቸውን የ600 ብር የቤት ኪራይ ለመክፈል የቻሉት፣ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹ ከሚከፈላቸው የ240 ብር ኮስት ሼሪንግ
    32,20015776Открыть в Telegram
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    9 июл., 13:25

  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    8 июл., 14:38

    7. Tajaajila Faayinaansii Maamiltootaaf Addaan Bahe 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 Dhiyeessii faayinaansii waggaa baajataa darbe birrii bilioona 7.2 ture irraa %133 guddisuun, waggaa baajataa kanaan Birrii bilioona 16.78 ol faayinaansii godheera. Kanneen keessaa: Mushaarakadhaan: Birrii bilioona 1.6 (%9.54) Mudaarabahdhaan: Birrii bilioona 1.33 (%7.93) Qardul Hasan (Liqii bifa gargaarsaan / Karaa bilisaa): Birrii miilioona 341.72 (%2.03) dhiyeessee jira.8. Baay'ina Dameewwanii 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈Baankichi waggaa baajataa kana keessatti dameewwan haaraa 41 banuun, baay'ina dameewwan isaa waligalaa 170 biraan gaheera.9. Faayinaansii Dijitaalaa 🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵Hojiiwwan xixiqqaa fi giddu-galeessaa keessatti kan hirmaataniif, akkasumas dubartootaa fi dargaggoota 3,871 ta'aniif wabii dandeettii dabalataa malee Birrii bilioona 1.5 Faayinaansii I-Muraabahaa dhiyeessuu danda'eera.10
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    8 июл., 14:38

    እንኳን ደስ አላችሁ! አልሀምዱሊላህ! Baga gammaddan! Alhamdulillaah! 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 የሂጅራ ባንክ የዘንድሮ ዋና ዋና ስኬቶች Milkaa’ina Guddaa Baankii Hijraa Kan Bara Kanaa 💥💥💥💢💢💢🔥🔥🔥💢💢💢💢💢💢1. አጠቃላይ ገቢ ✅✅✅✅✅✅ባንኩ ከተመሠረተ ጀምሮ ባለፉት አራት ዓመታት ካስመዘገበው አጠቃላይ ድምር ገቢ (2.965 ቢሊዮን ብር) በመብለጥ የዘንድሮው ዓመታዊ ገቢው ብር 3.55 ቢሊዮን የደረሰ ሲሆን ይህም ቀደም ሲል ከነበረው በጀት ዓመት አንፃር የ97% ዕድገት አሳይቷል፡፡2. ጠቅላላ ትርፍ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ካለፉት አራት ዓመታት አጠቃላይ የትርፍ ድምር (820.7 ሚሊዮን ብር) ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ብልጫ በማሳየት 1.9 ቢሊዮን በማድረስ ባንኩ ካገኘው ትርፍ አንጻር በ132% የላቀ እድገት አስመዝግቧል፡፡3. የባንኩ አጠቃላይ የሀብት መጠን 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    8 июл., 14:38

  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    24 июн., 18:11

    30,600202121Открыть в Telegram
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    24 июн., 18:11

    የዓሹራእ ጾም ትሩፋት (ፈድል) ✅✅✅✅✅✅✅✅ የአቡ ቀታዳህ አል-አንሷሪ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ሐዲስ: حديث أبي قتادة الأنصاري رضي الله عنه: أن النبي صلى الله عليه وسلم سُئل عن صيام يوم عاشوراء، فقال: "يُكَفِّرُ السَّنَةَ المَاضِيَةَ" (رواه مسلم).ከአቢቀታዳ አል-አንሷሪ (ረ.ዐ) እንደተላለፈው የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ አሹራ (የሙሐረም ወር 10ኛ ቀን) ጾም ተጠየቁ፡፡ “የአሹራ ቀን ጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል ያስምራል፡፡” ሲሉ መለሱ፡፡ (ሶሒሕ አል-ሙስሊም)፡፡ሙስሊሞችም ሙሳና ተከታዮቹ በፊርዐውን ላይ ድል የተቀዳጁበትንና ነጻነታቸውን ያወጁበትን ቀን በጾም ያስታውሱታል፡፡ ታሪኩንም በማውሳት ይማማሩታል፡፡ የሙሳና ተከታዮቹ ድል የነርሱም ድል በመሆኑ፡፡ በአምባገነኑ ፊርዐውን ውድቀትም ይደሰታሉ፡፡ ምክንያቱም ፊርዐውን የአምባገነኖች ሁሉ ተምሳሌት ነውና፡፡
    26,30010317Открыть в Telegram
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    24 июн., 18:11

    የድሉ ቀን ሲታወስ 🌰🌰🌰🌰🌰 የአሹራ ፆም የሚውለው በነገ ሀሙስ ነው። 🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮🏮 ፈርዖን የአምባገነኖች ተምሳሌት ከተሰኘው የአሕመዲን ጀበል መጽሐፍ የተወሰደ) 🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆 ሙሴና ተከታዮቹ በፈርዖንና ወገኖቹ ላይ ድል የተቀዳጁበት ቀን ታላቅና ታሪካዊ ቀን ነው፡፡ ምክንያቱም የዘመናት ባርነት በነጻነት የተቀየረበት፤ በዳያቸውን ድል የነሱበትና ፈርዖን ከነአጋሮቹ የተንኮታኮተበት ዕለት ነው፡፡ በመሆኑም የድሉ ቀንና ታሪክ ሁሌም ሊታወስ ይገባዋል፡፡ ቀጣዩ ትውልድም ታሪኩን በጥሞና እንዲያውቅና እንዲማርበት ማስታወስ ግድ ይላል፡፡ በመሆኑም እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ገለጻ አምላክ ሙሴን እንዲህ ብሎታል፦“ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን ‘ዘወትር ሲታወስ እንዲኖር የዚህን ድል ታሪክ ጻፈው፤’ አለው፡፡” (ዘጸአት 17÷ 14)በፈርዖን ላይ የተቀዳጁትን ድል ለማስታወስ አምላክ ሁለት የበዓል ሥነ-ሥርዓቶችን እንደደነገገ መጽሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳል፡፡ አንደኛው የፋሲካ መስዋዕት የሚደረግበት በዓል ሲሆን ይህም ቀን ፈርዖንን ለማንበርከክ የግብጻውያን የበኩር ልጆች የተገደሉበት (በዚያ) ሌሊት ነበር፡፡ ይህንኑ ሥርዓት ለእስራኤላውያን ቀጣይ ትውልድ ጭምር በቋሚነት እንዲቀጥል አምላክ ማዘዙን መጽሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳል፡፡ እንዲህም ይላል፦“ልጆቻችሁ ‘ይህ ሥርዓት ምንድን ነው’? ብለው በሚጠይቁአችሁ ጊዜ÷ እናንተም እንዲህ ብላችሁ ትመልሱላቸዋላችሁ፤ ‘ይህ እግዚአብሔርን ለማክበር የሚደረግ የፋሲካ መሥዋዕት ነው፤ እግዚአብሔር በግብጽ ምድር
  • Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

    23 июн., 11:56

    የዘንድሮ ዓሹራ ጾም የፊታችን ሀሙስ ሰኔ18 ነው የሚውለው። ቀኑን መፆሙ የ አንድ ዓመት ያለፈ ወንጀልን ያስምራል።ከፊት 9ነኛውን ቀንም መጾም ተወዳጅ ነው፤ ይህ ደግሞ ነገ ረቡዕ ሰኔ 17 ነው። አላህ ያግራልን።
    20,60023780Открыть в Telegram
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота