Последние посты

አል በያን Al_beyan
22 сент., 10:26
∴ ════ ∴ ❈ ∴ ════ ∴ ◇ሽቶ◇ ───※ ·❆· ※───ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦﴿أيما امرأةٍ استعطرتْ فمرتْ على قومٍ ليجدوا من ريحِها فهي زانيةٌ﴾“#ሽቶ ተቀብታና መዓዛው እንዲያውዳቸው አስባ በሰዎች አጠገብ የተላለለፈች ማንኛዋም ሴት #ዝሙተኛ ነች።”📚 ነሳዒ ሶሂህ ብለውታል: 5141════════ ✥.❖.✥ ════════ከዘይነብ አሰቅፊ ተይዞ: ከአብደላህ ቢን መስዑድ ሴቶች ውስጥ አንዷ ነች ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል ትላለች፦﴿إذا خرجتْ إحْداكنَّ إلى المسجدِ فلا تقْرَبنَّ طِيبًا.﴾“አንዳችሁ ወደ መስጂድ በምትሄዱ ግዜ #ሽቶ የተቀባችሁ እንደሆነ ወደ #መስጂዱ_አትቅረቡ።”
አል በያን Al_beyan
22 сент., 05:07
переслано из @sualek8

አል በያን Al_beyan
21 сент., 20:29



አል በያን Al_beyan
21 сент., 16:07
ፈገግታ post😁 ሁለተኛ የማግባት እቅድ ማለት .. ልክ ዳነል ኢላም ጀምርት ላይ እንደነበረው አይነት ይመስላል 😂ዳዕዋህን በድብቅ ትጀምራለህ 😁ከዛም በግልጽ ታውጃለህ 🙄ከዛም ጂሃድ ትገጥማለህ ⚔️ከዛምልህ 😊 ወይ ድል ታደርጋለህ 😅 ወይ ሂጅራ ትወጣለህ 🤣
አል በያን Al_beyan
21 сент., 04:30
переслано из @sualek8
♻️♻️♻️♻️ ይህ ቻናል ኢስላማዊ ጥያቄ የሚለቀቅበት ነው፣ገብታቹህ ተጠቀሙ፣ ለሌሎችም ሼር አድርጉት🛍👇 https://t.me/c/1977664420/2841
አል በያን Al_beyan
20 сент., 19:38
🌔ለትውስታ ያክል ነገ ሰኞ ነው .... የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስአላህ ያግራልን🤲
አል በያን Al_beyan
20 сент., 19:05
переслано из @sualek8

አል በያን Al_beyan
20 сент., 12:50
переслано из @sualek8

አል በያን Al_beyan
20 сент., 04:53
በርግጥም ከችግር ቡሀላ ምቾች አለ❤️🩹 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦﴿النَّصْرُ مع الصَّبْرِ، و الفَرَجُ مع الكَرْبِ، و إنَّ مع العُسْرِ يُسْرًا، و إنَّ مع العُسْرِ يُسْرًا﴾“#ድል የሚገኘው #ከትዕግስት ጋር ነው። #ግልግል የሚገኝው #ከጭንቅ በኋላ ነው። በርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት አለ! ከችግር በኋላ ምቾት አለ።”📚ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2382
አል በያን Al_beyan
19 сент., 12:48
переслано из @sualek8

አል በያን Al_beyan
19 сент., 10:35
𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐇𝐚𝐝𝐢𝐭𝐡 ወደ ጀነት የሚገቡ ሰዎች ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦﴿مَنْ يَدْخُلُ الْجَنَّةَ يَنْعَمُ لَا يَبْأَسُ، لَا تَبْلَى ثِيَابُهُ، وَلَا يَفْنَى شَبَابُهُ﴾“#ጀነት የሚገባ ሰው በፀጋ (በደስታና በተድላ ይኖራል)። አይቸገርም (አይከፋም)፤ ልብሶቹ አይረጁም፤ ወጣትነቱም አያልቅበትም (አያረጅም)።”📚ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2836
አል በያን Al_beyan
18 сент., 19:34
ኢብኑ ዑሰይሚን رحمه اللهለአላህ ብለው የተዋደዱ ሰዎች ሞት እንጂ አይለያቸውም። .شرح رياض الصالحين ٣/٢٦٣ ]👉ምንጭ
አል በያን Al_beyan
18 сент., 12:18изменён
⛰تسجيلات- فرقان السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة:💫 خطبة الجمعة 💫بعنوان ♻️فضل صلاة الجماعة♻️🥏للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي معاذ إبراهيم بن علي الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه📟المدة الزمنية ٨:٠٠٢🕹سجلت في دار الحديث السلفية بمسجد الفرقان (في بلاد مناكرى ) الموافق( ٧/ربيع الآخر ١٤٤٨هـ)📲👉👇 https://t.me/Al_beyan_midya/9136
አል በያን Al_beyan
18 сент., 12:07изменён
⛰تسجيلات- فرقان السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة:💫 خطبة الجمعة 💫بعنوان ♻️فضل صلاة الجماعة♻️🥏للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي معاذ إبراهيم بن علي الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه🥏💫የአማሪኛ ትርጉም ነውየጁምዓ ኹጥባ፣💫የጀማአ ሶላት ያለው ደረጃይደመጥ ሼር ይደረግ💺በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነዉ ኡስታዝ አቢ ሙዓዝ. ኢብራሂምቢን አሊ الله ይጠብቀው_📟المدة الزمنية ٢٥:٣٩
አል በያን Al_beyan
18 сент., 09:07
አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡ «በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አሥር ጊዜ ሰለዋት (እዝነት) ያወርድበታል።»اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ ፊዳከ ነፍሲ አቢ ወኡሚ ያ ረሱለላህ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም።إن الله وملائكته يصلون على النبي يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما አላህ የጁምዓችንን ዱዓ የተቀበለ በረካውን ያፈሰሰብን ወንጀላችንን የማረልን ያድርግልንመልካም ጁምዓ
አል በያን Al_beyan
18 сент., 09:05
~የጁመዓ ቀን ሱናዎች🚿ገላን መታጠብ💫 ሽቶ መቀባት💫ሲዋክ መጠቀም💫ጥሩ ልብስ መልበስ💫ሱረቱል ካህፍን መቅራት💫ለጁመዓ ሶላት መሄድ💫በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አል በያን Al_beyan
18 сент., 03:33



አል በያን Al_beyan
18 сент., 00:14
የተሳሳተ መንገድን በፍጥነት ከመሄድ ትክክለኛውን መንገድ ቀስ ብሎ መሄድ ይሻላል።
አል በያን Al_beyan
17 сент., 06:39
переслано из @abu_muaz_ibrahim
✍......በይቱላህበይቱላ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታቃላቹህን?አጠር ባለ መልኩ በይቱላ ማለት የአላህ ቤት ማለት ነው፣ታዳ የአላህን ቤት እኔና አንተ እሱና እሱ አንቺና አንቺ እሷና እሷ አይደለም የምንጠብቀው፣የቤቱ ባለቤት, እራሱ الله ነው የሚጠብቀው፣እኛ እራሳችንን እንጠብቅ አላህ ንብረቱን ይጠብቃል፣በይቱላ ተነካች ማለት ቂያሞቷ ደርሳላች ማለት ነው እንጂ ሌላ ሚስጥር የለውም፣ስለዚህ አረጋግጬ የምነግራቹህ ነገር ቢኖር በይቱላ ማንም ሊደፍራት አይችልም ።እና አብረሃ ያወደመው አላህ ዛሬም እሱ ነው ያለው፣
አል በያን Al_beyan
16 сент., 16:36
ቁርኣንንም አያስተነትኑምን? በእውነቱ በልቦቻቸው ላይ ቁልፎቿ አልሉባትን? እነዚያ ለእነርሱ ቅኑ መንገድ ከተብራራላቸው በኋላ ወደ ኋላቸው የተመለሱት ሰይጣን ለእነርሱ መመለሳቸውን ሸለመላቸው፡፡ ለእነርሱም አዝዘናጋቸው፡፡ ይህ እነርሱ ለእነዚያ አላህ ያወረደውን ለጠሉት «በነገሩ ከፊል እንታዘዛችኋለን» ያሉ በመኾናቸው ነው፡፡ አላህም መደበቃቸውን ያውቃል፡፡ سورة محمد، الآيات 24-26:
