Последние посты

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
19 мар. 2025 г., 09:16
ቱርክ የፕሬዝደንት ኢርዶጋንን ዋና ተቀናቃኝ አሰረችየኢስታንቡል ገዥ ቢሮ እስሩን ተከትሎ በከተማዋ ሁሉም ስብሰባዎች እና ተቃውሞዎች እንዳይካሄዱ ለአራት ቀናት የሚቆይ እግድ አስተላልፏል።https://bit.ly/3FF7NRtአል ዐይን ኒውስቱርክ የፕሬዝደንት ኢርዶጋንን ዋና ተቀናቃኝ አሰረችየኢስታንቡል ገዥ ቢሮ በከተማዋ ሁሉም ስብሰባዎች እና ተቃውሞዎች እንዳይካሄዱ ለአራት ቀናት የሚቆይ እግድ አስተላልፏል
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
19 мар. 2025 г., 08:24
ለ22 ዓመት ሴት መስሎ በሴቶች ገዳም ውስጥ የኖረው ሰውየሚረዳው አጥቶ ወደ ገዳም የገባው ሰው በመጨረሻም ጾታው ሲታወቅበት ከገዳም መውጣቱ ተገልጿልበገዳሙ ውስጥ ከሴቶች ጋር በሚኖርበት ወቅት ወንድነቱ እንዳይታወቅበት ከባድ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷልተጨማሪ ያንብቡ https://bit.ly/3E1XW7Dአል ዐይን ኒውስለ22 ዓመት ሴት መስሎ በሴቶች ገዳም ውስጥ የኖረው ሰውበገዳሙ ውስጥ ከሴቶች ጋር በሚኖርበት ወቅት ወንድነቱ እንዳይታወቅበት ከባድ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
19 мар. 2025 г., 07:50
ኤርትራ በትግራይ ክልልም ሆነ በሌሎች የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ እንደማትገባ ገለጸችየሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያን የወደብ ጥያቄ “ጊዜ ያለፈበት” ሲሉ ተችትዋል። አዲስ አበባ አስመራን ለውስጥ ችግሮቿ ተጠያቂ ከማድረግ እንድትቆጠብም አሳስበዋል።ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ- https://bit.ly/4iCgfitአል ዐይን ኒውስኤርትራ በትግራይ ክልልም ሆነ በሌሎች የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ እንደማትገባ ገለጸችአዲስ አበባ አስመራን ለውስጥ ችግሮቿ ተጠያቂ ከማድረግ እንድትቆጠብም አሳስበዋል
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
19 мар. 2025 г., 07:00
⭕️ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋገሩ📌ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙትን የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ አል ናህያንን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋግረዋል።📌በዋይት ኃውስ በነበራቸው ቆይታም በሁለቱ ሀገራት ስትራቴጂካዊ አጋርነት፣ በፀጥታ፣ኢኮኖሚያዊ እና ቴክኖሎጂያዊ ትብብርን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ውይይት አድርገዋል።📌ፕሬዝዳንት ትራምፕ "የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና አሜሪካ በመካከለኛው ምስራቅ እና በአለም ላይ ሰላም እና ደህንነትን ለማስፈን በጋራ የሚሰሩ የሁልጊዜ አጋር ናቸው" ሲሉም ገልጸዋል።ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ- https://bit.ly/42dav9o




Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
19 мар. 2025 г., 06:22
“ከአረብ ኢምሬትስ ጋር ያለን ግንኙነት በታሪክ ጠንካራ ነው”- ትራምፕፕሬዝዳንት ትራምፕ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋረዋል። የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ም/አስተዳዳሪ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ በአሜሪካ ጉብኝ እያደረጉ ነው።ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ- https://bit.ly/42dav9oአል ዐይን ኒውስ“ከአረብ ኢምሬትስ ጋር ያለን ግንኙነታችን በታሪክ ጠንካራ ነው”- ትራምፕፕሬዝዳንት ትራምፕ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋረዋል
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
19 мар. 2025 г., 05:15
ፑቲን እና ትራምፕ በተጠባቂው የስልክ ውይይታቸው በምን ጉዳዮች ላይ ተነጋገሩ?የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚ ፑቲን በስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ተነግሯል።ሁለቱ መሪዎች 1 ሰዓት ከ30 ደቂቃ በፈጀ የስልክ ውይይታቸው የዩክሬን ጦርትና የሁለትዮሽ ግንኙነትን ማደስ የውይይታቸው አካል ነበር።ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4kYMY3n


Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
19 мар. 2025 г., 03:45
አቃቢ ህግ በእነ ዮሀንስ ቧያለው መዝገብ ስር በተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ላይ ምስክሮችን ማሰማት ጀመረየፍትህ ሚኒስቴር በእነ ዮሀንስ ቧያለው መዝገብ ባሉ 52 ተጠርጣሪዎች ላይ የፖለቲካ ርዕዮትን በሀይል ለማስፈጸም ተንቀሳቅሰዋል፣ በ1996 ዓም የወጣውን የወንጀል ህግ እንዲሁም የሽብር ወንጀሎችን ለመከላከል የወጣውን ህግ ጥሰዋል በሚል ከአንድ ዓመት በፊት ክስ መመስረቱ ይታወሳል።ከ52ቱ ተከሳሾች መካከል 16ቱ ተከሳሾች አዲስ አበባ ልደታ በሚገኘው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህገ መንግስት እና ሽብር ወንጀሎች ችሎት የቀረቡ ሲሆን የአቃቢ ህግ ምስክሮች በተከሳሾች ላይ የምስክርነት ቃላቸውን እንደሰጡ የተከሳሾች ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ ለአል ዐይን ተናግረዋል።አቃቢ ህግ ተከሳሾቹ ባስተላለፉት ትዕዛዝ ምክንያት የደረሱ ጉዳቶችን ያስረዱልኛል ያላቸውን ምስክሮች አቅርቧል።ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4iemZmZ


Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
19 мар. 2025 г., 01:34
ኢራን የአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን ማባረሯን አስታወቀችየአሜሪካ ጦር ንብረት ነው የተባለው ሰው አልባ አውሮፕላን በቴህራን አቅራቢያ ቅኝት በማድረግ ላይ ነበር ተብሏል።የኢራኑ ኤፍ-14 የተሰኘው የውጊያ አውሮፕላን የአሜሪካ ሰው አልባ የስለላ አውሮፕላንን እንዳባረረ ተገልጿል።የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባጋሩት ጽሁፍ " በየመን ያለው ሁቲ ቡድን ለሚያደርገው እያንዳንዱ ጥቃት ሀላፊነቱን የምትወስደው ኢራን ናት" ብለዋል።ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4kxRVQG


Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
18 мар. 2025 г., 23:33
አረብ ኢምሬትስ እስራኤል በጋዝ የፈጸመችውን የአየር ድብደባ በጽኑ አወገዘችየአረብ ኤሚሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፤ ባለፈው ጥር ወር የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት በመጣስ ተጨማሪ ንጹሐን ጉዳትን በማስከተል በጋዛ ሰርጥ የሚታየውን ሰብዓዊ አደጋ የሚያባብስ ነው በማለት ማስጠንቀቁን የኤሚሬትስ የዜና አገልግሎት ዘግቧል።ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሁኔታውን ለማርገብ አስቸኳይ እርምጃዎችን እንዲወስድ እና አፋጣኝ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ እና ሰላማዊ ዜጎችን ለመጠበቅ ሁሉንም ጥረቶችን እንዲያደርጉ ጠይቋል።ከአረብ ኢምሬትስ በተጨማሪም ግብጽ፣ ቱርክ፣ ቻይና እና ሩሲያ ጨምሮ በርካታ ሀገራት በጋዛ የተፈጸመውን ጥቃት አውግዘዋል።ጥቃቱን እነማን አወገዙ? በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3XXqN3K


Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
18 мар. 2025 г., 22:55
ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ጋር ተወያዩስለ ቀጣይ ጊዜ ኢንቨስምት፣ ቴክኖሎጂ፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በኢነርጂና በንግድ አጋርነት ላይ መክረዋል። የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ም/አስተዳዳሪ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ በአሜሪካ ጉብኝ እያደረጉ ነው።ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4iclcinአል ዐይን ኒውስሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ጋር ተወያዩስለ ቀጣይ ጊዜ ኢንቨስምት፣ ቴክኖሎጂ፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በኢነርጂና በንግድ አጋርነት ላይ መክረዋል
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
18 мар. 2025 г., 20:36
እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው ጥቃት የተገደሉ የሃማስ አመራሮች እነማን ናቸው?እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው የአየር ጥቃት በርከት ያሉ የሃማስ አመራሮች መገደለቸውን ምንጮች አረጋግጠዋል።ከእስራኤል የመከላከያ ሚኒስቴር እና ከፊልስጤም ውስጥ የሚገኙ ምንጮች እንዳረጋገጡት ከሆነ በሌሊቱ ጥቃት 4 ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በርከት ያሉ መካለኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ የሃማስ አመራሮች ተገድለዋል።እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው መጠነሰፊ የአየር ጥቃት ከ400 በላይ ሰዎች ተገድለዋል።ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4hhsXCe


Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
18 мар. 2025 г., 18:31
ፑቲን እና ትራምፕ በተጠባቂው የስልክ ውይይታቸው በምን ጉዳዮች ላይ ተነጋገሩ?ፕሬዝዳንት ትራምፕ እና ፕሬዝዳንት ፑቲን 1 ሰዓት ከ30 ደቂቃ የፈጀ የስልክ ውይይት አድርገዋል። የዩክሬን ጦርትና የሁለትዮሽ ግንኙነትን ማደስ የውይይታው አካል ነበር።ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4kYMY3nአል ዐይን ኒውስፑቲን እና ትራምፕ በተጠባቂው የስልክ ውይይታቸው በምን ጉዳዮች ላይ ተነጋገሩ?የዩክሬን ጦርትና የሁለትዮሽ ግንኙነትን ማደስ የውይይታው አካል ነበር
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
18 мар. 2025 г., 17:48
የሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ የአሜሪካ ጉብኝት በሀገራቱ መካከል እያደገ ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት የሚያጠናር ነው ተባለየአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ም/አስተዳዳሪ ሼክ ታኖን ቢን ዛይድ በአሜሪካ ጉብኝ እያደረጉ ነው።ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4iCHn1bአል ዐይን ኒውስየሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ የአሜሪካ ጉብኝት በሀገራቱ መካከል እያደገ ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት የሚያጠናር ነው ተባለየሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ስልጣን ከያዙ ወዲህ በአሜሪካ ጉብኝት ያደረጉ የመጀመሪያ ከፍተኛ የአረብ ኢምሬትስ ባለስልጣን ናቸው
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
18 мар. 2025 г., 15:40
አቃቢ ህግ በእነ ዮሀንስ ቧያለው መዝገብ ስር በተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ላይ ምስክሮችን ማሰማት ጀመረበዚህ መዝገብ ስር 52 ተጠርጣሪዎች የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶባቸዋል። አቃቢ ህግ ተከሳሾቹ ባስተላለፉት ትዕዛዝ ምክንያት የደረሱ ጉዳቶችን ያስረዱልኛል ያላቸውን ምስክሮች አቅርቧል።ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4iemZmZአል ዐይን ኒውስአቃቢ ህግ በእነ ዮሀንስ ቧያለው መዝገብ ስር በተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ላይ ምስክሮችን ማሰማት ጀመረአቃቢ ህግ ተከሳሾቹ ባስተላለፉት ትዕዛዝ ምክንያት የደረሱ ጉዳቶችን ያስረዱልኛል ያላቸውን ምስክሮች አቅርቧል
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
18 мар. 2025 г., 14:50
የቡልጋሪያው እግርኳስ ክለብ ለቀድሞ ኮከቡ በስህተት የህሊና ጸሎት አድርጓልስታዲየም ውስጥ የህሊና ጸሎት የተደረገለት ተጫዋች ሞቱን በቴሌቪዥን ከተመለከተችው ሚስቱ ሰምቷል።https://bit.ly/4i5SoYFአል ዐይን ኒውስየቡልጋሪያው እግርኳስ ክለብ ለቀድሞ ኮከቡ በስህተት የህሊና ጸሎት አድርጓልአርዳ የተሰኘው ክለብ በተሳሳተ መረጃ ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ ጠይቋል
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
18 мар. 2025 г., 14:04
ትራምፕ ክሪሚያን የሩሲያ አካል አድርገው እውቅና ለመስጠት እያሰቡ ነው ተባለሩሲያ የዩክሬን አካል የነበረችውን የጥቁር ባህሯን ክሪሚያ ግዛት የራሷ አድርጋ የጠቀለለቻት በ2014 ነበር። https://bit.ly/3DRXGblአል ዐይን ኒውስትራምፕ ክሪሚያን የሩሲያ አካል አድርገው እውቅና ለመስጠት እያሰቡ ነው ተባለፕሬዝደንት ትራምፕ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር በሚያደርጉት የስልክ ውይይት የሩሲያው ፕሬዝደንት ተኩስ ለማቆም እንዲስማሙ ለማሳመን እንደሚሞክሩ ተገልጿል
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
18 мар. 2025 г., 13:23
የምግብ ብክነት የከፋባቸው የአፍሪካ ሀገራትእንደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም ሪፖርት ከሆነ በዓለማችን በየዓመቱ አንድ ትሪሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ምግብ ሳይበላ ይጣላል።ወደ አፍሪካ ስንመጣ ደግሞ የምግብ ዕጥረት ያለባቸው ሀገራት መገኛ የሆነው ምስራቅ አፍሪካ ብክነቱ ከፍተኛ የሆኑ ሀገራት ይገኙበታል።ታንዛንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሲሸልስ እና ሩዋንዳ የምግብ ብክነት ከፍየኛ ከሆነባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው።ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4ixaYZw


Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
18 мар. 2025 г., 12:24
በእስራኤል ጥቃቶች የተገደሉ ፍልስጤማውያን ቁጥር 413 ደረሰግብጽ፣ ቱርክ፣ ቻይና እና ሩሲያ ጨምሮ በርካታ ሀገራት በጋዛ የተፈጸመውን ጥቃት አውግዘዋል።https://bit.ly/3XXqN3Kአል ዐይን ኒውስበእስራኤል ጥቃቶች የተገደሉ ፍልስጤማውያን ቁጥር 413 ደረሰየእስራኤል ጦር ግን ሃማስ በተኩስ አቁም ምክረሃሳቡ ላይ ካልተስማማ ጥቃቱ እንደሚቀጥል ዝቷል
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
18 мар. 2025 г., 11:39
እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው ጥቃት የተገደሉ የሃማስ አመራሮች እነማን ናቸው?በጋዛ የአየር ጥቃት በርካት ያሉ የሃማስ አመራሮች እንደተገደሉ ተነግሯል። እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው መጠነሰፊ የአየር ጥቃት ከ330 በላይ ሰዎች ተገድለዋል።ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4hhsXCeአል ዐይን ኒውስእስራኤል በጋዛ በፈጸመችው ጥቃት የተገደሉ የሃማስ አመራሮች እነማን ናቸው?እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው መጠነሰፊ የአየር ጥቃት ከ330 በላይ ሰዎች ተገድለዋል
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
18 мар. 2025 г., 10:51
አረብ ኢምሬትስ እና አሜሪካ በዘመናዊ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያላቸው ትብብርአረብ ኢምሬትስ ከአሜሪካ ጋር በመሆን በኤአይና በቴክኖሎጂ ጥራት ለውጥ እንዲመጣ ትሻለች። ሁለቱ ሀገራት ያደረጉት ትብብር የዘመናዊ የቴክኖሎጂ ችግሮችን ለመፍታት አለምአቀፍ ትብብር ጠቃሚ መሆኑን ማሳያ ነው ተብሏል። https://bit.ly/3Fvr73l

