gram news
Аватар канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

@amazing_fact_433

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @Marketing_team433

100,000подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    23 сент., 14:42изменён

    🤤1956 ላይ 5MB hard drive እያስተላለፉ ። 😳@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    5,5301282412322Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    23 сент., 14:41изменён

    ⚖️🫰 ውበት በፊት አይለካም፤ ክብር በባህሪ ይለካልየዛምቢያ ጠበቃ የሆነችው ይህች ሴት በማህበራዊ ሚዲያ የራሷን ፎቶ ካጋራች በኋላ፣ ስለ ውጫዊ ገጽታዋ በሺዎች የሚቆጠሩ አስቀያሚ እና የሚያሳዝኑ አስተያየቶች ደረሷት። ብዙዎች እንደሚያደርጉት ፎቶዋን ከማጥፋት ይልቅ፣ በራሷ ላይ ያላትን እምነት በድፍረት ገለጸች።እንዲህ አለች፦"በተለመደው መለኪያ ቆንጆ ላልሆን እችላለሁ፤ ያ ግን ችግር አይደለም። ራሴን እወዳለሁ፣ እናም ራሴን እንደሆንኩ ለመኖር አልፈራም።"በዚህ ጥልቅ መልዕክቷም የተቺዎቿን አስተያየት ፍሬቢስ ማድረግ የቻለች ሲሆን፤ በመላው ዓለምም ከፍተኛ አድናቆት ተችሯታል።ይህ ታሪክ አንድ ትልቅ ትምህርት ያስተምረናል። ውበት በሰው ዓይን ይለያያል፤ ነገር ግን ራስን መቀበል፣ ራስን መውደድ እና በእሴቶች መኖር ከማንኛውም ውጫዊ ውበት ይበልጣል።💬 እርስዎ ምን ያስባሉ? ሰዎችን በመልካቸው ሳይሆን በማንነታቸው መገምገም አለብን ብለው ያምናሉ? አስተያየትዎን ያጋሩ✌❤@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    5,370631951Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    23 сент., 14:41изменён

    🫵እርሶስ የሚሸጡት የሶሻል ሚዲያ አካውንት አሎት ? 🔻ወይስ ለስራዎ ማስፍፊያ የሶሻል ሚዲያ ካውንት መግዛት ይፈልጋሉ? በዚ ሰአት በማርኬቱ ላይ ተፈላጊ ሚዲያዎች1, የፌስቡክ ገፆች ከ 20ሺ ጀምሮ 2, የቲክቶክ ቻናሎች ከ 10ሺ ጀምሮ 3 , ዮቱብ ቻናሎች ከ 5k ጀምሮ 4, የቴሌግራም ቻናሎች || ከ 3ሺ ጀምሮ☎ 0941546755 ሀሎ በሉን 👇in box @markating_team
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    23 сент., 05:01

    2019 ሊብሰ ነው መሰለኝ በሉ ሰላም ዋሉ@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    8,650290131110106Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    22 сент., 19:29изменён

    ✌ "በዚህ በረንዳ ላይ ለመቆም ሰው ሳይሆን እርግብ መሆን ያስፈልጋል!" 🕊️🏢 ​በምስሉ ላይ በቀዩ ክብ ውስጥ እንደምትመለከቱት፣ በእያንዳንዱ ቪላ ጥግ ላይ አንድ እግር ብቻ የሚያስገባ እጅግ በጣም ጠባብ የሆነ በረንዳ ከነሀዲዱ ተሰርቷል። የሚገርመው ስህተቱ በአንድ ቤት ላይ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ቤቶች ላይ በተመሳሳይ ተደግሟል!😃 ​👉 እስኪ ተወያዩበት፤ የዚህ ትንሽ በረንዳ ሚና ምን ሊሆን ይችላል? ​1. ለኮንዲሽነር (A/C) ሞተር ማስቀመጫ ተብሎ የተሰራ ​2. ለአበባ ማስቀመጫ (Flower Pot) የታሰበ ​3. በር የሌለው ንፁህ የዲዛይን እና የፕላን ስህተት (Copy-Paste Fail) ​4. ለርግብ እና ለአእዋፋት ማረፊያ የተሰራ ​ለዚህ ሚኒ በረንዳ ተስማሚ ስም ኮሜንት ላይ ስጡት! 🫠ወይ ካላስቆመ ወይ እቃ ካላስቀመጠ ባይሰራስ🫡 ​ @Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    9,5201681Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    22 сент., 16:25изменён

    ❤️አፍሪካ ምድር ላይ አዝላ ያሳደገችውን ሞግዚቱን ሊረሳ ያልቻለው አውሮፓዊ☺በልጅነቱ በአፍሪካ በነበረው ቆይታ በእናትነት ፍቅር ላሳደገችው ሞግዚቱ የነበረው ፍቅርና አክብሮት ለዓመታት አልደበዘዘም። ከአውሮፓዊው ቤተሰቡ ጋር ወደ አውሮፓ ከተመለሰና ግንኙነታቸው ከተቋረጠ ከበርካታ አሥርተ ዓመታት በኋላ፣ ይህ ሰው በልጅነቱ ያሳየችውን ፍቅርና እንክብካቤ ዘንግቶ መቅረት አልቻለም።ለዓመታት ሲፈልጋት ከቆየ በኋላ በመጨረሻም የት እንደምትኖር በመከታተል አግኝቷታል። ወደ አፍሪካ ተጉዞ በቀጥታ ያገኛት ሲሆን፣ የሁለቱ መገናኘት በእንባ፣ በሳቅና በብዙ ትዝታዎች የታጀበ፣ የብዙዎችን ልብ የነካ አጋጣሚ ነበር።ሞግዚቱ በድህነትና በችግር ውስጥ ትኖር የነበረ ሲሆን፣ ላደረገችለት ውለታና ላሳየችው ቅንነት ምስጋና ይሆነው ዘንድ 10 ሚሊዮን ሴፋ ፍራንክ (የምዕራብ አፍሪካ ገንዘብ) ወይም በግምት 16,000 የአሜሪካ ዶላር በስጦታ አበርክቶላታል። በተጨማሪም በቀሪ የዕድሜ ዘመኗ በምቾት እንድትኖር የሚያስችላትን የዘወትር የገንዘብ ድጋፍ አመቻችቶላታል🥰" ምንጭ ከአርባ ምንጭ ማለት ትቻለው " ✅ምንጭ Mr Scientific✌@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    10,10013018931Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    21 сент., 18:44изменён

    የህክምና ዲግሪ ሳይኖራት የወባ መድሃኒት ያገኘቺው ቻይናዊቷ ሴትዮ!በ1977 አንዲት ቻይናዊ ሴት ምንም ዓይነት የህክምና ዲግሪ ሳይኖራት እና ማንነቷ ሳይገለጽ ለወባ በሽታ ፈውስ የሚሆን መዳኒት አገኘች። ከ38 ዓመታት በኋላ ተፈልጋ በህክምና ዘርፍ የኖቤል ሽልማት ተሸለመች።@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    11,700209629743Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    21 сент., 18:34

    አለም ላይ ተዋቂ ስለሆነው ስለ Snow white ታሪክ በቲንሹ መቼስ ሁላችሁም ፊልሙን ብታዩትም ከዕለታት አንድ ቀን፣ ከበረዶ ይልቅ የነጣች፣ ከጽጌረዳ አበባ ይልቅ ከናፍሮቿ የቀሉ እና ከእኩለ ሌሊት ይልቅ ጠጉሯ ጥቁር የሆነች ስኖው ዋይት የምትባል እጅግ ውብ ልዕልት ነበረች። የልዕልቷ እናት በህፃንነቷ በመሞቷ ምክንያት አባቷ ንጉሡ ሌላ ሚስት አገባ። ነገር ግን ደስታቸው ብዙ አልዘለቀም፤ ንጉሡም
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    11,300721621Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    21 сент., 15:59изменён

    👆በዩኒቨርሲቲ ተመርቆ የምህንድስና (ኢንጂነሪንግ) የትምህርት ማስረጃውን በክብር የተቀበለው ወጣት፣ በጎዳና ላይ ተቀምጦ የጫማ ማፅዳት (ሊስትሮ) ስራ ሲሰራ የሚያሳየው ምስልና ቪዲዮ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል።ወጣቱ የተመረቀበትን የማዕረግ ፎቶና «ኢንጂነር ሊስትሮ» (Engineer Shoe Shine) የሚል ትልቅ ባነር ከስራ ቦታው አጠገብ በመስቀል በስራ ላይ ይገኛል። ይህ ትዕይንት በሀገሪቱ ያለውን ከፍተኛ የስራ አጥነት ችግር እና የከፍተኛ ትምህርት ተመራቂዎች ከስራ ገበያው ጋር ያላቸውን አለመጣጠም ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ እንደሆነ በርካቶች አስተያየታቸውን በመስጠት ላይ ናቸው።በብዙ ድካምና ተስፋ ተመርቀው ወደ ማህበረሰቡ የሚቀላቀሉ ወጣቶች ተገቢውን የስራ እድል ማግኘት አለመቻላቸውና የመንግስት ድጋፍ አነስተኛ መሆን ለእንዲህ አይነቱ የህልውና ትግል እንደዳረጋቸው ይነገራል።በሌላ በኩል፣ ወጣቱ የስራ እድል እስኪመጣ ድረስ እጁን አጣጥፎ ከመቀመጥ ይልቅ የስራን ክብር በመጠበቅ በገዛ ጥረቱ ለመስራት ያደረገው ውሳኔና ያሳየው ተስፋ አለመቁረጥ በብዙዎች ዘንድ ትልቅ አድናቆትን አትርፎለታል። ሆኖም ግን የሀገሪቱን ተመራቂዎች አቅምና እውቀት በአግባቡ መጠቀም የሚያስችል ዘላቂ የስራ እድል ፈጠራና የፖሊሲ ትኩረት እንደሚያስፈልግ ይህ አጋጣሚ ዳግም ማሳሰቢያ ሆኗል።👏👏🔻@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    9,8601354323722Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    21 сент., 13:05изменён

    ☝ለ10 ዓመቱ ኦማር የህይወቱ እጅግ አስደሳች ቀን፤ ለእናቱ ግን በጭንቀት የተሞላ ከባዱ የስንብት ምሽት! 😢❤ለልጇ ስትል የዋሸችው እናት ልብ የሚነካ ታሪክ!በአውስትራሊያ ሲድኒ የ10 ዓመቱ ታዳጊ ኦማር በካንሰር ህመም ሲሰቃይ ከቆየ በኋላ፣ ዶክተሮች ከእንግዲህ ሊተርፍ እንደማይችል ለእናቱ ለጊዋን አርጃ ይነግሯታል።እናቱ ግን ልጇ በመጨረሻዎቹ ቀናት በፍርሃትና በጭንቀት እንዳያልፍ ስትል አንድ እጅግ አስገራሚ ውሳኔ ወሰነች፤ ህክምናው ተሳክቶ ከካንሰሩ ሙሉ በሙሉ እንደዳነ በመንገር እውነቱን ደበቀችው።🔔 የድል ደወል፡ ኦማር በሽታውን ሙሉ በሙሉ እንዳሸነፈ በማመን፣ በሆስፒታሉ ውስጥ ህክምናቸውን በድል ለጨረሱ ታካሚዎች የሚደወለውን "የድል ደወል" (Victory Bell) በደስታና በፈገግታ ደወለ።😭 የእናት እምባ፡ የሆስፒታሉ ሰራተኞች እያጨበጨቡለት፣ እናቱ ግን የልቧን ስብራት ደብቃ፣ እምባዋን እየታገለች በፈገግታ ትመለከተው ነበር።ታዳጊው ኦማር በሽታውን እንዳሸነፈ በሚሰማው ታላቅ የውስጥ ሰላምና ደስታ ውስጥ ሆኖ፣ ብዙም ሳይቆይ በ2022 መጀመሪያ ላይ ህይወቱ አልፏል። እናቱ ይህንን እውነተኛ ታሪክ ያጋራችው በተመሳሳይ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ወላጆችን ለማፅናናት ነው😢❤✅ምንጭ Things You Don't Know@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    9,10011731202Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    21 сент., 13:02изменён

    🫵የተለያዮ የሶሻል ሚዲያ አካውቶችን በታማኘነት እየገዛን ነው " 🔻እርሶስ የሚሸጡት የሶሻል ሚዲያ አካውንት አሎት ? 🔻ወይስ ለስራዎ ማስፍፊያ የሶሻል ሚዲያ ካውንት መግዛት ይፈልጋሉ🤔 በዚ ሰአት በማርኬቱ ላይ ተፈላጊ ሚዲያዎች1, የፌስቡክ ገፆች ከ 20ሺ ጀምሮ 2, የቲክቶክ ቻናሎች ከ 10ሺ ጀምሮ 3 , ዮቱብ ቻናሎች ከ 5k ጀምሮ 4, የቴሌግራም ቻናሎች || ከ 3ሺ ጀምሮ👆እነዚ ሚዲያዎች ካላቹ እኛ በታማኘነት እንገዛቹሀለን🤝 እናንተም ከኛም የተለያዮ ሚዲያዎችን መግዛት ትችላላቹ,,,,☎ 0941546755 | 0711054665 24 ሰአት ይደውሉልን ,,, 👇in box @markating_team
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    8,9901721Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    20 сент., 20:42

    ይህ ስዕል በጣም ታዋቂ ከሆኑት የእይታ ቅዠት ምስሎች መካከል አንዱ ነው።በሁለት የተለያዩ መንገዶች ሊታይ የሚችል አሻሚ ምስል ነው። አንዳንድ ሰዎች በመጀመሪያ ሲያዩት፣ አንዲት ወጣት ሴት ወደ ኋላ ዞር ብላ ያያሉ።ሌሎች ደግሞ ምስሉን ገና እንዳዩት አሮጊት ሴትን ያያሉ።ሁለቱም እይታዎች ትክክል ናቸው። እ.አ.አ በ1915 አሜሪካዊው ካርቱኒስት ዊሊያም ኤሊ ሂል"ሁለቱም በዚህ ሥዕል ውስጥ ናቸው - ፈልጋቸው"
    10,400опрос204Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    20 сент., 19:49изменён

    አለማንበብ መብታችሁ ነው… እንደ ጀብድ ግን አታውሩት!አንዳዶቻችሁ እዚህ ቻናል ላይ ረዘም ያለ ፁህፍ ስታዩ​በየኮሜንቱ “ “በጋዜጣ አሳትመው”፣ ወይም “ተረት ተረት አታብዛብን” እያሉ የሚፅፉ ሰዎችን አያለው😁 ​አውቃለሁ… ረጅም ጽሑፍ ላለማንበብ፣ ትዕግሥት ማጣት ወይም አለመፈለግ የእናንተ ሙሉ መብት ነው! ማንም አያስገድዳችሁም።​ነገር ግን “እኔ እኮ አላነብም” ብሎ መፎከር እና እንደ ትልቅ ጀብድ ማወራት ግን እጅግ አስቂኝ ነው! ​ሮጦ መሮጥ ያቀተው ሰው “እኔ እኮ መራመድ አይመቸኝም” ብሎ እንደ መፎከር…​ወይም ማሰብ የሰለቸው ሰው “እኔ እኮ አእምሮዬን አልጠቀምበትም” ብሎ እንደ መኩራት ነው! 😂አለማንበብ መብት ነው፤ ጀብድ ግን አይደለም፡ ካላነበባችሁ የእናንተ ምርጫ ነው። ነገር ግን ኮሜንት ላይ መጥታችሁ “ረዘመብኝ” ስትሉ፣ የትዕግሥታችሁን ማነስ እና የትኩረት አቅማችሁን ድክመት በይፋ ማስታወቅ እንጂ ብልህነት አያደርጋችሁም።ረጅም ጽሑፍ ሲያጋጥማችሁ ስክሮል አድርጋችሁ ማለፍ መብታችሁ ነው። ኮሜንት ላይ መጥታችሁ “ረዘመ ብላችሁ ድክመታችሁን ከምታሳይን፣ ጸጥ ብላችሁ ብታልፉ ይሻላል።​በቀን ሰዓትታት TikTok ላይ ስክሮል ለማድረግ ጣታችሁ አልደከመም፤ 3 አንቀጽ ለማንበብ ግን አእምሮአችሁ “Error” አለ? ጥፋቱ የጽሑፉ ረጅም መሆን ሳይሆን የእናንተ የትኩረት አቅም (Attention Span) ውድቀት ነው! 😂@Amazing_Fact_433
    10,60015254271991Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    20 сент., 19:29

    አለም ላይ ተዋቂ ስለሆነው ስለ Snow white ታሪክ በቲንሹ መቼስ ሁላችሁም ፊልሙን ብታዩትም ከዕለታት አንድ ቀን፣ ከበረዶ ይልቅ የነጣች፣ ከጽጌረዳ አበባ ይልቅ ከናፍሮቿ የቀሉ እና ከእኩለ ሌሊት ይልቅ ጠጉሯ ጥቁር የሆነች ስኖው ዋይት የምትባል እጅግ ውብ ልዕልት ነበረች። የልዕልቷ እናት በህፃንነቷ በመሞቷ ምክንያት አባቷ ንጉሡ ሌላ ሚስት አገባ። ነገር ግን ደስታቸው ብዙ አልዘለቀም፤ ንጉሡም በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።​አዲሷ ንግሥት እጅግ መልከ-መልካም ብትሆንም፣ ልቧ ግን በምቀኝነትና በትዕቢት የተሞላ ነበር። ንግሥቲቷ በቤተ-መንግሥቱ ውስጥ ማንም የማያውቀው አስማተኛ መስተዋት ነበራት። በየቀኑም ወደ መስተዋቱ እየቀረበች፡“መስተዋት ሆይ… በመላው ዓለም ላይ ከሁሉ በላይ ውብ የሆነችው ማን ናት?” እያለች ትጠይቃለች።መስተዋቱም ሁልጊዜ፡ “ንግሥቴ ሆይ! በአገሪቱ ውስጥ ከአንቺ በላይ ውብ ማንም የለም” ብሎ ይመልስላት ነበር። ​ጊዜያት እያለፉ ሲሄዱ ስኖው ዋይት እያደገች ስትመጣ ውበቷ ከቀን ወደ ቀን እንደ ማለዳ ፀሐይ ያበራ ጀመር። አንድ ቀን ንግሥቲቷ እንደ ወትሮዋ ወደ መስተዋቷ ቀርባ ያንን የታወቀ ጥያቄ ጠየቀች። ነገር ግን በዚህ ጊዜ መስተዋቱ ያልተጠበቀ መልስ ሰጣት፡ “ንግሥት ሆይ! አንቺ እጅግ ውብ ነሽ… ነገር ግን በጫካው ውስጥ የምትኖረው ስኖው ዋይት ከአንቺ በሺህ እጥፍ ትበልጣለች!”👍​ይህንን የሰማችው ንግሥት
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    9,770105297521Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    20 сент., 19:08изменён

    ይሄን እንቆቅልሽ ማን መፍታት ይችላል?🤔 ​ለማየት በጣም ቀላል ይመስላል... ግን አስቡበት😍 ​መልሱን ያወቀ ኮሜንት ላይ ያስቀምጥልን...@Amazing_Fact_433
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    9,290811715Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    20 сент., 18:02изменён

    ኬንያዊው ታዳጊ ሚላን እያለቀሰ እናቱን እየለመናት ነው ። የሚገርመው ነገር ታዳጊው እናቱን እየጠየቃት ያለው የአሻንጉሊት መኪና ፡ ቼኮላት ወይ ሌላ ቀላል ነገር እንድትገዛለት አይደለም ። እንደዛ ቢሆን ፡ ይህን ቢጠይቅ አይገርምም እሱ ያማረው በቤተሰቡ አቅም ሊታሰብ የማይችል ፡ ከአቅም በላይ የሆነ ነገር ነው ።ልጁ እናቱን እየጠየቃት ያለው ዱባይ እንድትወስደው ነው ፡ ዱባይን እንጎብኝ ነው ጥያቄውእና ልጇ ሁሌ እንዲህ ሲላት አትቆጣውም ፡ ጠንክራ ሰርታ ብዙ ገንዘብ ስታገኝ ዱባይን እንደሚጎበኙ ትነግረው ነበር ..... ከሶስት ሳምንት በፊት ግን ፡ የሚላን እናት ፡ ዱባይ ካልወሰዳችሁኝ እያለ በተደጋጋሚ የሚያለቅሰው ልጇን ቪዲዮ ቀርጻ በኢንስታግራም ላይ ፖስት አደረገችው ። .... በጥቂት ቀናት ውስጥም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰወች ተመለከቱት ። ከነዚህ ቪዲዮውን ካዩት ሰወች መሀል ደግሞ አንድ ሰው ይገኝበት ነበር ።እኚህ ሰው የዱባይ ልኡል ሼህ ሀምዳን ቢን መሀመድ ናቸው ። ...... ሼሁ ይህን ብዙዎች የተጋሩትን ቪዲዮ አይተው ዝም አላሉም ።" በቅርቡ ዱባይ መጥተህ ባይህ ደስ ይለኛል " ከሚል ጽሁፍ ጋር ሼር አደረጉት ።አንድ ልኡል ይህን አለ ማለት እንደሆነ ግልፅ ነው ። ......... ብዙም ሳይቆይ ማርያና ቤተሰቧ በጥቂት ቀናት ውስጥ ፕሮሰሱ ሁሉ አልቆላቸው የልጃቸው ናፍቆት ወደሆነችው ዱባይ ተጓዙ ።
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    10,4001641732Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    20 сент., 16:48изменён

    የዚች ጀግና ታሪክ አስደመመኝ ። ጽናቷ የሚደነቅ ነው። ላካፍላችሁ። እኤአ በጁን 1945 በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቂያ ላይ ኦኪናዋ በተባለች የጃፓን ከተማ ነዋሪ የነበረች የ22 አመት መምህርት ነበረች። ኪይኮ ሞሪ ትባላለች። በመካከላቸው ተቀምጣ ቦምብ በማፈንዳት ቁጥራቸው 30 ከነበሩ ተማሪዎቿ ጋር ራሷን እንድትገድል ቀጭን ትዕዛዝ ተሰጣት። በነኛ የጦርነቱ የመጨረሻ ቀናት ጃፓናውያን ዜጎች በተለይም ወታደሮች ለአሸናፊዎቹ የአሜሪካን ወታደሮች እጅ ከመስጠት ይልቅ ራሳቸውን በማጥፋት የክብር ሞት እንዲሞቱ ይበረታቱ ነበር። በጠላት እጅ ከመውደቅ ራስን ማጥፋት የሚለው የፕሮፐጋንዳ ዘመቻ እጅግ የተጠናከረበት ጊዜ ነበር። በፕሮፐጋንዳው ግፊት ብቻ ሳይሆን ጃፓኖች እጅ መስጠትን እንደ ከባድ ነውር ስለሚቆጥሩት እስከመጨረሻው ተዋግተው ለመሸነፍ እንደተቃረቡ ሲረዱ ሰብሰብ ብለው በመካከላቸው ቦምብ በማፈንዳት በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችና ሲቪሎች አልቀዋል።መምህርት ኪይኮ ግን ትዕዛዙ ሲደርሳት አሻፈረኝ አለች። ትናንሾቹን ተማሪዎቿን ሰበሰበችና '' ከመሞት መሰንበት ይሻላል። እንኑር!" አለችና ይዛቸው በአንድ ዋሻ ውስጥ ተደበቀች። አሥራ ሁለት ቀናት ሙሉ ተሸሽገው ቆዩ። የያዙት ስንቅ አልቆባቸው ተስፋ በቆረጡበት ሰዓት ሳይቀር መዝሙሮችን በመዘመር ጠጠር ለቅማ አሪትሜቲክ እንዲማሩ በማድረግ፣ ብቻ በዚህም በዚያም እያለች አሥራ ሁለት ቀናት ደብቃ አቆየቻቸው። ዕድል ቀንቷቸው አካባቢውን እያሰሱ
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    10,8001212331Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    20 сент., 13:00

    🥓🛰 የሆነ ጊዜ ''NASA'' ጠፈርተኞችን ባቄላ እንዳይበሉ ከልክሏቸዉ ነበር ፣ ምክንያቱም የጠፈርተኞቹ ፈስ መንኩራኩሩ ላይ ቅፅበታዊ ቃጠሎ ሊያስከትል ስለሚችል ነዉ። ═══◉❖◉════ @Amazing_Fact_433
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    11,100317331191Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    20 сент., 11:17изменён

    ይህ ስዕል በጣም ታዋቂ ከሆኑት የእይታ ቅዠት ምስሎች መካከል አንዱ ነው።በሁለት የተለያዩ መንገዶች ሊታይ የሚችል አሻሚ ምስል ነው።አንዳንድ ሰዎች በመጀመሪያ ሲያዩት፣ አንዲት ወጣት ሴት ወደ ኋላ ዞር ብላ ያያሉ።ሌሎች ደግሞ ምስሉን ገና እንዳዩት አሮጊት ሴትን ያያሉ።ሁለቱም እይታዎች ትክክል ናቸው።እ.አ.አ በ1915 አሜሪካዊው ካርቱኒስት ዊሊያም ኤሊ ሂል"ሁለቱም በዚህ ሥዕል ውስጥ ናቸው - ፈልጋቸው" በሚል ርዕስ መፅሄት ላይ ባሳተመው ጊዜ በስፋት ተወዳጅነት አግኝቷል።ሥዕሉ “ሚስቴ እና አማቴ” በመባል ይታወቃል ።የወጣቷ ጆሮ፡ የአሮጊቷ ዓይን ይሆናል። የወጣቷ ሐብል፡ የአሮጊቷ አፍ ይሆናል። የወጣቷ አገጭ፡ የአሮጊቷ አፍንጫ ይሆናል።የዕይታ አሻሚ ምስል የተለያዩ ባህሪያትን ለመወከል ተመሳሳይ መስመሮችን በመጠቀም ይሰራል።አሜሪካዊው የስነ -ልቦና ፕሮፈሰር ኤኤድዊን ቦሪንግ ግንዛቤ እንደ ተመልካቹ እንዴት ሊለያይ እንደሚችል ለማሳየት ተጠቅሞበታል። ----@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
    11,70013525127Открыть в Telegram
  • 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች

    20 сент., 11:06

    ምን መማር ይፈልጋሉ👍ፎሬክስ ትሬዲንግ 👍Adobe Photoshop 👍ዲጂታል ማርኬቲንግ👍Website አሰራር 👍 የሞባይል ጥገና 👍 Computer ጥገና👍Gaming አሰራር 👍Hacking 👍 Graphics design👍 YouTube masterclass 👍Logo design 👍ድሮፕሺፒንግሁሉንም ኮርስ አንድ ላይ Telegram Channel ይቀላቀላሉ
    Иллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎችИллюстрация к посту канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች