gram news
Аватар канала Apollo Digital Bank

Apollo Digital Bank

@apollodigitalproduct

Open a bank account in minutes. With Apollo Digital Bank, you can open and manage your account easily from your smartphone, no branch visits required. 👉 https://onelink.to/pf962z

17,520подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Apollo Digital Bank

    11 нояб., 14:08изменён

    የአፖሎ ካምፓስ ሻምፒዮን (Apollo Campus Champion) የሆነው ዮርዳኖስ አምሳሉ በአንድ ሳምንት ውስጥ 50 ብቁ የሆኑ አካውንቶችን (Qualified Accounts) በማስመዝገብ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል!ለዚህ አስደናቂ ብቃትና ትጋትም የ 5,000 (አምስት ሺህ) ብር የሽልማት ክፍያ ተበርክቶለታል።ዮርዳኖስ፣ ለሠራኸው ድንቅ ስራ ትልቅ አድናቆት አለን፤ በርታ!ሊንኩን ይጫኑና ዛሬውኑ ይጀምሩ: https://bit.ly/ApollocampusTelegram
  • Apollo Digital Bank

    7 нояб., 09:22

    ይሄን የመሰለ ዕድል ተገኝቶ በዶላር ምክንያት እንዳያልፍሽ። የአፖሎ አካውንት የሚያስከፍቱ ተማሪዎች በሚያስከፍቱት አንድ አካውንት 100 ብር እያገኙ ከፍተኛ ቁጥር ለሚያስመዘግቡ ተማሪዎች እስከ 1000 ዶላር ድረስ ለክፍያ ፍቃድ ያገኛሉ። ሊንኩን ይጫኑና ዛሬውኑ ይጀምሩ:https://bit.ly/ApollocampusTelegram
    1,400видео7Открыть в Telegram
  • Apollo Digital Bank

    5 нояб., 13:13

    ብዙ አዲስ ተመራቂዎች ከሚቸገሩበት ጉዳይ አንዱ የስራ ልምድ ማጣት ነው። የዩኒቨርስቲ እና ኮሌጅ ተማሪዎች የአፖሎ አካውንት ሌሎች እንዲከፍቱ በማድረግ በየአንዳንዱ አካወንት የ100 ብር ጉርሻ እያገኙ በተጨማሪም ለነበራቸው ተሳትፎ የስራ ልምድ ያገኛሉ። አሁኑኑ ሊንኩን ተጭነው እነዚህን እና ሌሎች ጥቅሞችን በአፖሎ ያግኙ። https://bit.ly/ApollocampusTelegram
  • Apollo Digital Bank

    31 окт., 09:09

    ከትምህርትዎ ጎን ለጎን፤ የኪስ ገቢ እና ቋሚ የሥራ ዕድል በአፖሎ..! ቀላል ነው! አፖሎን እያስተዋወቁ፤ለሚያስከፍቱት ለእያንዳንዱ አካውንት 100 ብር ያግኙ። ከፍተኛ ቁጥር ያለው አካውንት ካስከፈቱ አምስት ተማሪዎች አንዱ በመሆንም ቋሚ የሥራ ዕድል ያግኙ! በትምህርት ላይ እያሉ ገቢ ያግኙ፣ ልምድ ያካብቱ፣ የወደፊት ዕድሎችዎን ያስፉ። አሁኑኑ ሊንኩን ይጫኑ፤ በአፖሎ ጉዞዎን ይቀጥሉ!
  • Apollo Digital Bank

    28 окт., 13:47

    ወደፊት ብቻ ሳይሆን ወደ ጎንም መሮጥ ግድ ይላል። የአፖሎ አካውንት ሌሎች እንዲከፍቱ በማድረግ በአንድ አካውንት 100 ብር ማግኘት ይቻላል። ከዚህ በተጨማሪ ከፍተኛ አካውንት ላስከፈቱ አምስት ተማሪዎች ቋሚ የስራ ዕድል፣ ለስኮላርሺፕ ክፍያ ወይም ለውጭ ሀገር ግብይት እስከ 1000 ዶላር ፍቃድ፣ በትምህርት ላይ እያሉ የስራ ልምድም ያገኛሉ። አሁኑኑ ሊንኩን ተጭነው እነዚህን እና ሌሎች ጥቅሞችን በአፖሎ ያግኙ። https://bit.ly/ApollocampusTelegram
    1,370видео2Открыть в Telegram
  • Apollo Digital Bank

    21 окт., 14:19

    ተማሪ ነህ? 🎓 ከአፖሎ ጋር ብዙ ዕድሎች ይጠብቁሃል! ተማሪ ጓደኞችህን ወደ አፖሎ ጋብዝ፣ ለእያንዳንዱ ብቁ ሪፈራል 100 ብር ተሸለም! ከዚህም በተጨማሪ፦ 🔥 በባንኩ ውስጥ የሥራ ዕድል 🏆 ለሥራ ልምድ የሚያገለግል ሰርተፍኬት 💳 ለዓለም አቀፍ ክፍያዎች ነፃ Virtual Card 🌍 እስከ $1,000 የትምህርት የውጭ ምንዛሪ ፈቃድ የማግኘት ዕድል 🎁 የመመረቂያ መጽሔትና የጉዞ ስፖንሰርሺፕ የማሸነፍ ዕድል!ሊንኩን ይጫኑና ዛሬውኑ ይጀምሩ:https://bit.ly/ApollocampusTelegram#Apollo #BankOfAbyssinia #ApolloCampus #StudentOpportunities #CampusLife
    1,400видео2Открыть в Telegram
  • Apollo Digital Bank

    21 окт., 12:51

    ዕድሉ አያምልጥዎ፤ ጓደኛዎን ዛሬውኑ ይጋብዙ! ታላቅ ዕድል በእጅዎ ላይ ነው! የአቢሲንያ ባንክ አፖሎ ዘመቻን ይቀላቀሉ፤ ጓደኞችዎን በመጋበዝ ከዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ! በእያንዳንዱ ሪፈራል 100 ብር ያግኙ፤ እንዲሁም እስከ 1,000 ዶላር የውጭ ምንዛሬ፣ የኦንላይን ኮርሶች፣ ዲጂታል ሰርተፊኬቶች፣ የቋሚ ሥራ ዕድል እና ሌሎች ልዩ ሽልማቶችን የማግኘት ዕድል ያግኙ። ሊንኩን ይጫኑና ዛሬውኑ ይጀምሩ:https://bit.ly/ApollocampusTelegram
  • Apollo Digital Bank

    17 окт., 08:50

    ዛሬውኑ ይቀላቀሉን፣ ዕድልዎን ወደ ስኬት ይቀይሩ!የአቢሲንያ አፖሎ ካምፓስ ሻምፒዮን ዘመቻን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! ተማሪ ጓደኞችዎን ይጋብዙ ለእያንዳንዱ ሪፈራል 100 ብር ያግኙ። የውጭ ሀገር የትምህርት ህልምዎን ለማሳካትም እስከ 1,000 ዶላር የውጭ ምንዛሬ የማሸነፍ ዕድል ይሳተፉ፡፡ይፍጠኑ! ጓደኞችዎን ይጋብዙ አፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይቀላቀሉን! https://bit.ly/ApollocampusTelegram
  • Apollo Digital Bank

    19 сент., 08:31

    ከአፖሎ ጋር ፣ ስኬትዎን ከካምፓስ ይጀምሩ!በእያንዳንዱ ብቁ ሪፈራል 100 ብር ፣ ዲጂታል ሰርተፍኬት፣ የሥራ ዕድል እንዲሁም እስከ $1,000 ለትምህርት የውጭ ምንዛሪ ፍቃድ እና ሌሎችም ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያግኙ፡፡ዛሬውኑ ቅጹን በመሙላት የአፖሎ ካምፓስ ሻምፒዮን ፕሮግራምን ይቀላቀሉ! https://bit.ly/ApollocampusTelegram
  • Apollo Digital Bank

    17 сент., 12:32

    ተማሪዎች፣ ይህ እድል ለእናንተ ነው!ለእያንዳንዱ ብቁ ሪፈራል 100 ብር ያግኙ፣ የአፖሎ ካምፓስ ሻምፒዮን ኔትወርክዎን ያስፋፉ እንዲሁም ጠቃሚ ክህሎቶችን ያዳብሩ ::የካምፓስ ሻምፒዮን ለመሆን ዝግጁ ነዎት? ለመጀመር ቅጹን ይሙሉ👉https://bit.ly/ApollocampusTelegram#አፖሎካምፓስሻምፒዮን #አፖሎ #ካምፓስሻምፒዮን #የተማሪአምባሳደር #አመራር #ሽልማት #ኢትዮጵያ።
  • Apollo Digital Bank

    10 сент., 12:10

    የአዲስ ዓመት ብስራት ቤታችሁ ጎህ ሳይቀድ ይድረስ። ሰርታችሁ የምትከብሩበት፣ ነግዳችሁ የምታተርፋበት የጤና የሰላም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ።
  • Apollo Digital Bank

    9 сент., 14:19

    ኪሴም የስራ ልምዴም ከ0 ከፍ ብሏል!አፖሎ ለኮሌጅ እና ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ባዘጋጀው ዕድል ተማሪዎች ለሚያስከፍቱት አዲስ የአፖሎ አካውንት በአንድ አካውንት 100 ጉርሻ እንዲሁም እንደ ስራ ልምድ የሚያገለግል ሰርተፍኬት ያገኛሉ።አሁኑኑ ተመዝገቡ! አፖሎ ካምፓስ ቻምፒዮን ይሁኑ: https://bit.ly/ApollocampusTelegram
    4,059322Открыть в Telegram
  • Apollo Digital Bank

    5 сент., 07:33изменён

    🚀🎓 አፖሎ ወደ ተማሪዎች ጀማ በይፋ ተቀላቀለ!!ከእንግዲህ “ተማሪ ገንዘብ የለውም” የሚለው አባባል አይሰራም! አፖሎ ሽሮታል!!!አፖሎ የተማሪዎችን ኪስ ከአጤሬራ ወደ ገንዘብ፣ ዕድል እና ሽልማት እየቀየረው ነው!ተማሪዎች ለሚያስከፍቱት 1 የአፖሎ አካውንት 100 ብር የኪስ ገንዘብ ያገኛሉ።ቆይ ቆይ… ይህ ብቻ አይደለም!ከአፖሎ ጋር በመሆን ተማሪዎች፦👉 በባንኩ ውስጥ የሥራ ዕድል ማግኘት ይችላሉ! 👉ለሥራ ልምድ የሚያገለግል ሰርተፍኬት ያገኛሉ! 👉 ለአለም አቀፍ ክፍያዎች እና Free Trial የሚያገለግል ነፃ Virtual Card ያገኛሉ! 👉ለውጭ ሀገር ትምህርት፣ ስኮላርሺፕ እና አለም አቀፍ ስልጠና የሚውል እስከ $1,000 ድረስ የመጠቀም ፍቃድ ያገኛሉ! 👉በዲፓርትመንትና በካምፓስ ደረጃ በሚደረጉ ውድድሮች ተሳትፈው አሸናፊ ከሆኑ፣ የመመረቂያ መጽሔት እና የጉዞ ስፖንሰርሺፕ ዕድል ያገኛሉ!በአካውንት 100 ብር ብቻ አይደለም… የወደፊት ዕድልህንም ከፍተህ እየጀመርክ ነው!
    5,8701021Открыть в Telegram
  • Apollo Digital Bank

    4 сент., 07:35

    ውጭ ሀገር የሚሰራ ብቻ ነው ዶላር የሚከፈለው” ያለው ማነው? ዕድሜ ለአፖሎ እዚሁ ሀገር ቤት ሆነው ክፍያዎን በዶላር መቀበል ይችላሉ። ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
  • Apollo Digital Bank

    2 сент., 13:08

    ወደ ጎን እንዴት እንደሚሮጥ ታውቃላችሁ? ለማወቅ ተዘጋጁ! ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት : https://bit.ly/ApollocampusTelegram
  • Apollo Digital Bank

    26 авг., 13:04

    የማትገመት ሰው ሁንዝርዝር መረጃውን ለማግኘት :https://bit.ly/ApollocampusTelegram
    6,74011103Открыть в Telegram
  • Apollo Digital Bank

    19 авг., 12:51изменён

    ተስፋን የሚያድስ የደብረ ታቦር በዓል ይሁንልን!
  • Apollo Digital Bank

    18 авг., 07:44

    የማትገመት ሰው ሁን ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
    8,7507322Открыть в Telegram
  • Apollo Digital Bank

    8 авг., 08:43изменён

    የውጭ ምንዛሬ አካውንት (FCY) ያስፈልግዎታል? 3ት ቀላል ተግባራትን ብቻ ያከናውኑ!1. የአፖሎ መተግበሪያን ከስልክዎ ላይ ይክፈቱ! 2. የውጭ ምንዛሬ አካውንት (FCY Account) የሚለውን በመምረጥ በደንብና መመሪያዎቹ ይስማሙ! 3. የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ!ቀጥሎም ፣ ኢንተርናሽናል ቪዛ ካርድ የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ! “ቨርችዋል ካርድ” የሚውን አማራጭ በመምረጥ የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ።ዓለም አቀፍ ግብይት፣ በራስዎ ኢንተርናሽናል ካርድ ተጀመረ!ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
    8,860видео143111Открыть в Telegram
  • Apollo Digital Bank

    5 авг., 12:30

    ክፍያዎች ሁሉ ለአፖሎ ቀላል ናቸው! ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота