gram news
Аватар канала ሐዋርያዊ መልሶች

ሐዋርያዊ መልሶች

@apostolic_answers

“እኔም፦ ትልቅ ሥራ እሠራለሁ፥ እወርድም ዘንድ አይቻለኝም፤ ሥራውን ትቼ ወደ እናንተ በመውረዴ ስለ ምን ሥራው ይታጐላል?“ ነህምያ 6: 3 YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1

ПроектыENРелигия

75,414подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ሐዋርያዊ መልሶች

    22 сент., 02:26

    የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችንዮሐንስ 4: 27- 42- ጌታችን በሰማርያ (የቀጠለ)@Apostolic_Answers
    8,410голосовое44090151311Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    21 сент., 03:49

    የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችንዮሐንስ 4: 1-26- ጌታችን እና ሳምራዊቷ ሴት@Apostolic_Answers
    13,600голосовое60681231811Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    20 сент., 02:39

    ዛሬ የጌታ ቀን እንደመሆኑ የቻልን ሁሉ ወደ ቅዳሴ..መልካም የጌታ ቀን
    15,2001,0501194817176Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    19 сент., 10:11

    እፎይ ብሮስኪ እንኳን ጌታ ረዳህ.. ጌታ የሚከብርበት እኛም የምንጠቀምበት ያድርገው..https://vt.tiktok.com/ZSqWsjjQK/
    17,60056051252085Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    19 сент., 02:50изменён

    የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችንዮሐንስ 3: 22-36- የዮሐንስ ደቀመዛሙርት በኢየሱስ ላይ ቅንዓት አደረባቸው- ዮሐንስ በታላቅ ትህትና ስለ ኢየሱስ መሰከረ[በጣም የምወደው ክፍል ነው]@Apostolic_Answers
    20,300голосовое6961212423202Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    18 сент., 02:26

    የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችንዮሐንስ 3: 1-21- ዳግም ልደት እና የእግዚአብሔር ፍቅር@Apostolic_Answers
    23,200голосовое76215720181711Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    17 сент., 20:24изменён

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች (በእግዚአብሔር የተመረጣችሁ)..እሑድ እሑድ ጥያቄና መልስ ይኖረናል.. ጥያቄው ሳምንቱን ሁሉ ካነበብነው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይሆናል.. ሽልማት ይኖረናል..@Apostolic_Answers
    20,200662894419128Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    17 сент., 14:29изменён

    “የናዝሬቱን ኢየሱስን አግኝተነዋል” [ዮሐ 1:45]ዌል.. አንለቀውምም(የማንለቀው በጸጋው እርዳታ እንደ መልካም ፈቃዱ እንጂ እንደ እኛስ ስንፍና አይደለም)@Apostolic_Answers
    22,7008014231291312Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    17 сент., 02:59изменён

    የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችንዮሐንስ 2 (ሙሉዋን)- ጌታችን ውኃን ወደ ወይን በመቀየር የምልክቶች መጀመሪያን ፈጸመ- ጌታችን በቤተ መቅደስ የሚገበያዩትን አባረረ@Apostolic_Answers
    24,800голосовое8991592826118Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    16 сент., 02:24изменён

    የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችንዮሐንስ 1: 19-51@Apostolic_Answers
    26,400голосовое1,07021446411511Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    15 сент., 04:17изменён

    ማሳሰቢያየመጀመሪያ ቀን ስለሆነ ነው ድመጽ ያስረዘምኩባችሁ.. እና ደግሞ የዮሐንስ መግቢያ በደንብ ታውቆ መጀመር ስላለበት ነው.. እንጂ አጠር ያለች ሐሳብ ብቻ ነው የምሰጣችሁ..
    27,400906115951292Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    15 сент., 02:44изменён

    የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችንዮሐንስ 1: 1-18@Apostolic_Answers
    29,200голосовое1,31022056513824Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    14 сент., 20:50

    እየተኛን እንጂ ወገን..
    27,400голосовое61343171197Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    14 сент., 16:56

    ዌል እንግዲህhttps://vt.tiktok.com/ZSqQETopp/
    27,2001721043Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    14 сент., 15:44изменён

    ነገ ማለትም ማክሰኞ መስከረም 5 ጠዋት ከእንቅልፋችሁ እንደነቃችሁ እጃችሁን ታጥባችሁ ቅዱሱን መጽሐፋችሁን ታነሣላችሁ.. የምታነቡትን ክፍል ዋና ሐሳብ እኔ እዚሁ እነግራችኋለሁ.. እናንተ ደግሞ ቀጥታ ጽሑፉን ታነባላችሁ..የምናነበው መጽሐፍ:- የጌታችን ወንጌል ቅዱስ ዮሐንስ እንደጻፈው..@Apostolic_Answers
    28,60068784233Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    14 сент., 06:18

    ካየችው ግን ከአሁን በኋላ “አክሊሉ” ብላ ነው የምትጠራኝ እቺ ልጅ ሎል
    28,900видео697775144Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    14 сент., 01:12изменён

    ከእንቅልፋችን እንደነቃን ሌላ ምንም ነገር ሳናደርግ መጽሐፍ ቅዱስ አብረን ማንበብ ዛሬ እንድንጀምር አስቤ አሁን ስትነሡ የምታነቡትን ላስቀምጥላችሁ ነበር..ነገር ግን ድንገተኛ ነገር እንዳይሆንና ሁላችንም አብረን እንድንጀምር አስቀድሜ ላሳውቅና ነገ እንጀምር ብዬ አሰብኩ.. ለዚህ ለአዲሱ ዓመት ካሰብኳቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ የተቋረጠውን የንጋት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ማስቀጠል ነው..ስለዚህም ከነገ ማለትም ማክሰኞ ጀምሮ ሁሌም ከእንቅልፋችን እንደነቃን መጽሐፍ ቅዱስ እናነባለን ማለት ነው.. እኔ እዚሁ ላይ ከ12 ሰዓት ቀደም ብዬ አስቀምጥላችኋለሁ.. ጸሎታችሁ ታግዘኝ..@Apostolic_Answers
    27,4001,020127651472Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    13 сент., 09:39

    ዛሬ በጌታ ቀን ማለትም እሑድ ከቅዳሴ በኋላ..https://vt.tiktok.com/ZSqHPu39d/
    23,100252369Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    12 сент., 08:27изменён

    የ2019 እቅድ2018 እውነቱን ለመናገር ፐርሰናሊ ጥሩ የሆነ ነገር ቢኖርም ከምንም በላይ መጽሐፌን ብጨርስም.. እንደ አጠቃላይ ከታየ ግን ስንፍና የበዛበት ዓመት ነበር..በ2019 የግል ጉዳዮች እንዳሉ ሆነው ከእናንተ ጋር በሚኖረን ግንኙነት ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር በተለይም በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እና በመንፈሳዊ ሕይወት እድገት ላይ በደንብ እየተጋገዝን እንማማራለን..በዚህ ዓመት ከምን ጊዜውም በበለጠ ክፉ ከእኛ ላይ የሚወገድበትና ጌታችን ኢየሱስ በልባችን አብዝቶ የሚሳልበት እንዲሆንልን እንጸልያለን..@Apostolic_Answers
    25,9001,0801643718161Открыть в Telegram
  • ሐዋርያዊ መልሶች

    11 сент., 20:27изменён

    የቴሌግራም አካውንቴን አሁን ደለትኩና.. ምናልባት በውስጥ ሲያወሩኝ ከነበሩት ውስጥ ብዙሃኑ አልተነገራቸውምና “በአዲሱ ዓመት አሮጌዎቹን እኛን ቦለከን” ብለው ያስቡ ይሆን በሚል አእምሮዬ ወደ ግራ ወደ ቀኝ አለ ሎል..ዌል.. ምናልባት ሊሆን ይችላል😁😁 (ስቀልድ ነው)
    24,1002775327751Открыть в Telegram
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота