Последние посты

Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 17:49
1.8 ሚሊየን ኪሎ ግራም የሚጠጋ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል ቢቻልም የፖሊሲ ክፍተት ዘርፉን እየፈተነው ነውመስከረም 12፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) በኢትዮጵያ የክብ ኢኮኖሚ ስራ ፈጣሪዎች የ41 ሚሊየን ብር ገቢ ማስገኘታቸውና ከ1 ሺህ 800 ቶን በላይ ቆሻሻ መልሰው ጥቅም ላይ ማዋላቸውን ሰምተናል።ሆኖም አላስፈላጊ የፖሊሲና የሕግ ማዕቀፍ እንቅፋቶችን በማስወገድ፣ የክብ ኢኮኖሚ ምርቶችና አገልግሎቶች በቀላሉ ወደ ገበያ የሚገቡበትን መንገድ ማመቻቸት እንደሚገባ አፅንኦት ተሰጥቷል።በኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃን ከኢኮኖሚ እድገት ጋር የሚያያዙ የክብ ኢኮኖሚ (Circular Economy) ስራዎችን ለማጠናከር ስራ ፈጣሪዎችን፣ የፖሊሲ አውጪዎችንና የፋይናንስ ተቋማትን ያገናኘ ፎረም ተካሂዷል።መድረኩ በሪች ፎር ቼንጅ ኢትዮጵያ (Reach for Change Ethiopia) እና በአፍሪካ ሰርኩላር ኢኮኖሚ ኔትወርክ (ACEN) አዘጋጅነት ነው የተካሄደው።ኢትዮጵያ ውስጥ ለክብ ኢኮኖሚ መፍትሔ የሚሆኑ ስራ ፈጣሪዎች ያሉ ቢሆንም ፣ ይህንን አቅም ሙሉ በሙሉ ለመጠቀም ግን ከገበያ፣ ከፋይናንስ፣ ከቴክኖሎጂና ከአሰራር ሥርዓቶች ጋር የተያያዙ ችግሮች ሊቀረፉ እንደሚገባ አፅንኦት ተሰጥቶበታል።እንቁጣጣሽ ኃ/ማርያምየአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical


Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 17:43
ኒያ ፋውንዴሽን ጆይ ኦቲዝም ማዕከል ላስገነባው ህንጻ ማጠናቀቂያ የህብረተሰቡን ትብብር ጠየቀ መስከረም 11፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) ኒያ ፋውንዴሽን – ጆይ ኦቲዝም ማዕከል በኢትዮጵያ የኦቲዝም ልህቀት ማዕከል ግንባታ የመጀመሪያውን ባለ 6 ወለል ህንጻ ግንባታን ጨርሶ የፊኒሽንግ ሥራ አስጀምሯል። ህንጻው ማዕከሉ ኦቲዝም ላለባቸው ልጆች፣ ወጣቶችና ቤተሰቦቻቸው የሚያስፈልጉ የሕከምና፣ የትምህርት፣ የሙያ




Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 13:25
የትልቁ አንጀት ካንሰርመስከረም 12፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) ብዙዎች ይህ በሽታ 'የእድሜ ባለጸጎች በሽታ ብቻ ነው' ብለው ያስባሉ።ይህ ካንሰር የሚከሰተው በአምስት ጫማ ርዝመት ባለው ትልቁ አንጀታችን የውስጥ ክፍል ላይ ነው።አብዛኛውን ጊዜ የሚጀምረው 'ፖሊፕ' (Polyp) በሚባሉ ትናንሽ የሴል ስብስቦች ሲሆን፣ እነዚህ ፖሊፖች መጀመሪያ ላይ ካንሰር ባይሆኑም ከጊዜ በኋላ ግን ወደ አደገኛ ካንሰርነት ሊቀየሩ ይችላሉ።በቀስታ የሚያድግ በሽታ በመሆኑ ገና ምልክት ማሳየት ሳይጀምር ቀድሞ መለየትና ፖሊፖቹን ማስወገድ ካንሰሩ እንዳይፈጠር ለመከላከል ይረዳል።እንደ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ የትልቁ አንጀት ካንሰር ዓለም ላይ በስርጭቱ ሦስተኛው አደገኛ ካንሰር ነው።ተጨማሪ ለማንበብ https://web.facebook.com/share/p/19cwASZn6i/የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical


Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 12:54
የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ በኒው ዮርክ መካሄድ ጀመረመስከረም 12፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በኒው ዮርክ መካሄድ ጀምሯል።ወደ 130 የሚጠጉ የአገራት መሪዎች በታደሙበት ጉባኤ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በመክፈቻው ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።ለሳምንት በሚቆየው ስብሰባ አሜሪካ እና እስራዔል ኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት፣ የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት ዋነኛ የመወያያ አጀንዳ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።ጠቅላላ ጉባኤው ከሶስት ቀን በፊት ቢጀመርም በጠቅላላ ጉባኤው አዳራሽ የሚካሄደው አጠቃላይ ክርክር ግን በዛሬው እለት ነው የተጀመረው።ይህ ክርክር መሪዎቹ በአዳራሹ ተገናኝተው አንዳቸው የአንዳቸውን ሃሳብ በግልጽ የሚያደምጡበት ሲሆን፥ በፈረንጆቹ መስከረም 28 ቀን በመዝጊያ ንግግር ይቋጫል።በአዳራሹ የምድራችን ሰላም እና የየአገራት የፖሊሲ ጉዳዮች የቀጣይ ቀናት መከራከሪያዎች ናቸው።ጉባኤውን የባንግላዴሹ ፕሬዚዳንት ኸሊሉር ራህማን እንደሚመሩት የሲ ኤን ኤን ዘገባ ያመላክታል።ምናለ ብርሀኑ የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1


Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 12:21
አርቴታ ውላቸውን ሊያራዝሙ ነውመስከረም 12፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) ስፔናዊው የአርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በክለቡ ያላቸውን ኮንትራት ለማራዘም ስምምነት ላይ ደርሰዋል ተብሏል።አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ቤት ለረጅም ጊዜ ለመቆየት ከስምምነት ደርሰዋል።አዲሱ ውል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ከአስር ዓመት በላይ እንዲቆዩ ያስችላቸዋል ተብሏል።የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1officalTelegram:-https://t.me/Arada_FmTelegram:-https://t.me/aradaFmdigitalFacebook:-https://web.facebook.com/aradafm


Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 11:35
የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 23 እና 24 ቀን ይከበራልመስከረም 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 23 እና 24 ቀን 2019 ዓ.ም እንደሚከበር የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት አስታውቋል።"ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት" በሚል መሪ ሀሳብ፤ ኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ መስከረም 23 እንዲሁም ኢሬቻ ሆረ ሀርሰዴ መስከረም 24 ቀን በቢሾፍቱ ከተማ ይከበራል።የምስጋና፣ የአንድነትና የፍቅር በዓል የሆነው ኢሬቻ የሀገርን ገፅታ በሚገነባ መልኩ እንደሚከበር ተገልጿል።የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1officalTelegram:-https://t.me/Arada_FmTelegram:-https://t.me/aradaFmdigitalFacebook:-https://web.facebook.com/aradafm


Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 10:07
የድምፃዊት ሙኒት መስፍን "መንገድ" አልበም ሊለቀቅ ነውመስከረም 12፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) ድምፃዊት ሙኒት መስፍን "መንገድ" የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ አልበሟን ለአድማጮች ለማድረስ ዝግጅት ማጠናቀቋን በማህበራዊ ገጿ ይፋ አድርጋለች።"መንገድ" የተሰኘው ይህ አዲስ አልበም ሙሉ በሙሉ በራሷ ግጥም እና ዜማ የተቀናጀ ሲሆን፤ የሙዚቃ ማቀናበሩን እንዲሁም ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ሥራውን ኬኒ አለን ሠርቶታል።በተጨማሪም በርካታ ባለሙያዎች ተሳታፊ በመሆናቸው ለአድማጭ ለየት ያለ ቅኝት ያለው የሙዚቃ ጣዕም ይዞ እንደሚመጣ ይጠበቃል ተብሎለታል።ድምፃዊት ሙኒት መስፍን ከዚህ ቀደም በተለያዩ የሙዚቃ ሥራዎቿ፤ በተለይም በ"ኖሮ ኖሮ"፣ "ዓባይ"፣ "አድዋ" እና "ሰላም ሀገሬ" በሚሉ ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎችን ለአድማጭ አድርሳለች።ተመስገን ኡካሬየአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1officalTelegram:-https://t.me/Arada_Fm


Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 08:58



Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 08:58
6ኛው የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት በአዲስ አበባ ይካሄዳልመስከረም 12፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) 6ኛው የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት መርሃ ግብር ከመስከረም 19 እስከ 21 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ እንደሚካሃድ የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን አስታወቀ።በመርሃ ግብሩ ከ20 በላይ የሚሆኑ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የተወጣጡ በቱሪዝም ዘርፍ ውስጥ ያሉ አካላት እንዲሁም ከ100 በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገራት አውደርዕይ አቅራቢዎች ይሳተፋሉ ተብሏል።በመድረኩ የቱሪዝም ኤክስፖ፣ የንግድ ልውውጥ፣ ቱሪዝም ላይ ትኩረት ያደረጉ የፓናል ውይይቶች፣ የባህል ትውውቅ፣ የሚስ ኦሮሚያ 2019 ውድድር እና ሌሎችም ዝግጅቶች ይቀርባሉ ተብሏል።የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1officalTelegram:-https://t.me/Arada_FmTelegram:-https://t.me/aradaFmdigitalFacebook:-https://web.facebook.com/aradafm


Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 08:44
የአዲስ ባንክ የምንዛሪ ተመንየአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1officalTelegram:-https://t.me/Arada_FmTelegram:-https://t.me/aradaFmdigitalFacebook:-https://web.facebook.com/aradafm@Arada_Fm


Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 08:41
የአራዳ የደቂቃ ስብስብ የሀገር ውስጥ ዜና መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ምየአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1officalTelegram:-https://t.me/Arada_FmTelegram:-https://t.me/aradaFmdigitalFacebook:-https://web.facebook.com/aradafm@Arada_Fm
Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 08:38
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ናይጄሪያዋ ፖርት ሀርኮርት በረራ ሊጀምር ነውመስከረም 12፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የአፍሪካ ግዙፉ አየር መንገድ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኅዳር 22 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ ናይጄሪያዋ የወደብና የነዳጅ ማዕከል ፖርት ሀርኮርት (ከተማ ቀጥታ የበረራ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን ሰምተናል።አየር መንገዱ በሳምንት ለአራት ቀናት በሚያደርገው በዚህ አዲስ በረራ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ፣ የኢኮኖሚ እና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት የበለጠ ያጠናክራል ተብሎ ይጠበቃል።በተጨማሪም ወደ ናይጄሪያ ለሚጓዙ ነጋዴዎችና ተጓዦች ምቹና ፈጣን አማራጭ የሚፈጥር ሲሆን፥ ደንበኞች ከወዲሁ የጉዞ ምዝገባ ማድረግ እንደሚችሉ አየር መንገዱ ጥሪ አቅርቧል።የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1officalTelegram:-https://t.me/Arada_FmTelegram:-https://t.me/aradaFmdigitalFacebook:-https://web.facebook.com/aradafm


Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 08:03
የአራዳ የደቂቃ ስብስብ ዓለም አቀፍ ዜና መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ምየአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1officalTelegram:-https://t.me/Arada_FmTelegram:-https://t.me/aradaFmdigitalFacebook:-https://web.facebook.com/aradafm@Arada_Fm
Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 07:07
የአቢሲኒያ ባንክ የምንዛሪ ተመንየአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1officalTelegram:-https://t.me/Arada_FmTelegram:-https://t.me/aradaFmdigitalFacebook:-https://web.facebook.com/aradafm@Arada_Fm


Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 07:05
የ6 ዓመቷ ቻይናዊ አዲስ የሩቢክ ክብረ ወሰንመስከረም 12፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) ቻይናዊቷ የ6 ዓመት ህጻን ባለ ሶስት ማዕዘን ሩቢክ ኪዩብን በፍጥነት በመገጣጠም አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዝግባለች።ሊያን ዩንዢ የተባለችው ህጻን ልጅ በዓለም አቀፉ የሩቢክ ኪዩብ ማህበር ውድድር ላይ ባለ ሶስት ማዕዘኑን መጫወቻ ከ4 ነጥብ 5 ሰከንድ በታች በማዛመድ ነው ክብረ ወሰን የሰበረችው።ይህም በሴቶች የተያዘውን ክብረ ወሰን እንድታሻሽል ረድቷታል።ኪዩቡን በመጀመሪያ በ4 ነጥብ 52 ሰከንድ ቀጥሎ ደግሞ በ4 ነጥብ 27 ሰከንድ መገጣጠም ችላለች።ሊያን ባለፈው ዓመት በግል ከ1 ሺህ 300 ጊዜ በላይ ይህንኑ የሩቢክ ጨዋታ በመጫወት በትክክል ማዛመዷን የቢቢሲ ዘገባ ያመላክታል።የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1officalTelegram:-https://t.me/Arada_Fm


Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 06:41
ፕሬዚዳንት ታዬ ከፊንላንድ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩመስከረም 12፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ከፊንላንድ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ስተብ ጋር ተወያይተዋል።ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ ውይይቱ በሁለትዮሽ የጋራ ፍላጎቶች፣ ቀጣናዊ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮች ያተኮረ መሆኑን አስታውቀዋል።በውይይቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እንዲሁም በጋራ ፍላጎቶች እና በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት መስማማታቸውን ገልጸዋል።የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1officalTelegram:-https://t.me/Arada_FmTelegram:-https://t.me/aradaFmdigitalFacebook:-https://web.facebook.com/aradafm


Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 06:39
የንብ ባንክ የምንዛሪ ተመንየአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1officalTelegram:-https://t.me/Arada_FmTelegram:-https://t.me/aradaFmdigitalFacebook:-https://web.facebook.com/aradafm@Arada_Fm


Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 06:22
መስከረም የተፈጥሮ መታደስና የአዲስ ተስፋ ማብሰሪያ ብቻ ሳይሆን፣ ጥበበኞች የሕዝብን የሰላም፣ የፍቅርና የጤና ምኞት በዜማ ያንጸባረቁበት ልዩ የሐሳብ ማበቢያ ወር ነው።መስከረም በሙዚቃ ጥበብ ሲገለጽ የነበረውን ማህበራዊና ባህላዊ ፋይዳ በመቃኘት ተመስገን ኡካሬ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1officalTelegram:-https://t.me/Arada_FmTelegram:-https://t.me/aradaFmdigitalFacebook:-https://web.facebook.com/aradafm@Arada_Fm
Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 06:21
የአሜሪካና የቻይና የንግግር ቀጠሮ ከፍቅር የመጣ ወይንስ ከጀርባ የተደገነ የቴክኖሎጂና የጦርነት ስጋት የወለደው? የዓለማችን ሁለቱ ግዙፍ ኃይሎች አሜሪካና ቻይና በዋሺንግተን ዋይት ሀውስ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የሚከፍት የራት ግብዣ ሊያደርጉ ቀጠሮ ይዘዋል።ነገር ግን ከዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በስተጀርባ ከ200 ቢሊየን ዶላር በላይ የንግድ ፍልሚያ፣ የሰው ሰራሽ አስተዉሎት (AI) የበላይነት ሽኩቻ እና የኢራንና የታይዋን ውጥረት እንደተባባሰ ነው። ዶናልድ ትራምፕ እና ሺ ጂንፒንግ በዚህ ስብሰባ ዓለምን ወዴት ይነዷት ይሆን? በዝርዝር እንመለከተዋለን።ዊሊያም ሰለሞንየአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1officalTelegram:-https://t.me/Arada_FmTelegram:-https://t.me/aradaFmdigitalFacebook:-https://web.facebook.com/aradafm@Arada_Fm
Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1
22 сент., 06:18
ብዙ ሴቶች የወር አበባ መዛባትን እንደ ተፈጥሯዊ ወይም ቀላል አጋጣሚ አድርገው ትኩረት ሳይሰጡት የሚያልፉት ቢሆንም፤ ከጀርባው ግን ለከፍተኛ የጤና እክል የሚያጋልጡ ስውር መንስኤዎች ሊኖሩት እንደሚችሉ የሕክምና ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ።ለመሆኑ ይህ የጤና ችግር ምንድነው? ዋና ዋና ምልክቶቹስ የትኞቹ ናቸው? በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የማህፀንና ጽንስ ስፔሻሊስት ከሆኑት ዶክተር ሰይድ አራጌ ጋር ጸሐይ አበበ ያደረገችውን ቆይታ እንቁጣጣሽ ኃይለማርያም ታቀርበዋለችየአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑYoutube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1officalTelegram:-https://t.me/Arada_FmTelegram:-https://t.me/aradaFmdigitalFacebook:-https://web.facebook.com/aradafm@Arada_Fm
