Аватар канала Arba Minch University

Arba Minch University

@arbaminch_university

The official telegram channel of Arba Minch University

ПроектыENОбразование

26,107подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Arba Minch University

    26 сент., 11:47

    አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ፣ ለቀድሞ ምሩቃን እና ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደመራ እና ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል።አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲየጥበብ ምንጭ!
  • Arba Minch University

    23 сент., 08:21изменён

    በ12ኛ ክፍል ፈተና ባለፉት ሶስት ዓመታት ምንም ተማሪ ማሳለፍ ባልቻሉ ትምህርት ቤቶች ለሚሰሩ መምህራን የአቅም ግንባታ ሥልጠና መሰጠት ተጀመረአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ‘Imagine 1 Day’ እና ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር ባለፉት ሦስት ዓመታት በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምንም ተማሪ ማሳለፍ ካልቻሉ ትምህርት ቤቶች ለተወጣጡ 70 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን ለአራት ቀናት የሚቆይ የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት ጀመረ።ከመስከረም 12 እስከ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በሚቆየው በዚህ ሥልጠና፥ መምህራኑ በብቃት ተኮር የትምህርት ሥርዓትና ሥርዓተ ትምህርት፣ በምዘና ስልቶች፣ በዲጂታል ክህሎት እንዲሁም በተከታታይ የሙያ ማሻሻያ (CPD) ዙሪያ ያተኮረ ትምህርት በመከታተል ላይ ናቸው።ሥልጠናው በኢትዮጵያ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ጥራት፣ እኩል ተሳትፎ እና አግባብነትን ለማሻሻል ያለመ ነው:: በተለይም ባለፉት ሦስት ዓመታት በርካታ የመንግሥት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በብሔራዊ ፈተናዎች ላይ የሚያስመዘግቡት ውጤት ዝቅተኛ መሆኑን ተከትሎ ችግሩን ለመቅረፍ "Leaders in Teaching Ethiopia Program" ዝቅተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ትምህርት ቤቶችን ለይቶ በመደገፍ ላይ ይገኛል።ይህም የመምህራኑን አቅም በማሳደግ የመማር ማስተማር ሂደቱን ለማሻሻል እና በቀጣይ በርካታ ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርሲቲ ማሸጋገር የሚችሉበትን ሁኔታ ለመፍጠር ታልሞ የተዘጋጀ እንደሆነ ተገልጿል።
  • Arba Minch University

    22 сент., 11:43

    Иллюстрация к посту канала Arba Minch UniversityИллюстрация к посту канала Arba Minch UniversityИллюстрация к посту канала Arba Minch UniversityИллюстрация к посту канала Arba Minch University
  • Arba Minch University

    22 сент., 11:43

    Иллюстрация к посту канала Arba Minch UniversityИллюстрация к посту канала Arba Minch UniversityИллюстрация к посту канала Arba Minch UniversityИллюстрация к посту канала Arba Minch University
  • Arba Minch University

    22 сент., 11:43

    Иллюстрация к посту канала Arba Minch UniversityИллюстрация к посту канала Arba Minch UniversityИллюстрация к посту канала Arba Minch UniversityИллюстрация к посту канала Arba Minch University
  • Arba Minch University

    22 сент., 11:41

    Wogene Walelu, Deputy Head of the Mirab Abaya Woreda Agriculture Office, described soil erosion and gully formation as major challenges in the area. He said the demonstration site provides an important opportunity for farmers and agricultural professionals to observe practical gully rehabilitation measures and apply the lessons in other severely degraded areas.Bogale Kebede, a farmer, recalled the severity of soil erosion in the area and said soil and water conservation activities have contributed to improved agricultural production. He noted that farmers who have seen the results are increasingly sharing and applying similar practices on their own land, while identifying shortages of construction materials and labor as continuing challenges.Daniel Tero, Head Administrator of Layo Terga Kebele, said the rehabilitation activities have brought visible benefits to the community. He
    www.amu.edu.etArba Minch University - Arba Minch UniversityWelcome to the official website of Arba Minch University, a prestigious national institution located in the vibrant South Ethiopia, in the city of Arba Minch.
  • Arba Minch University

    22 сент., 11:41изменён

    AMU-IUC Project Demonstrates Research-Based Gully Rehabilitation to Protect Land and Lake AbayaArba Minch University (AMU), through the AMU-IUC Project, conducted a field visit to a gully rehabilitation demonstration site in Layo Terga Kebele, Mirab Abaya Woreda, showcasing practical approaches to restoring degraded land, protecting agricultural productivity, and reducing erosion and sedimentation risks to downstream water bodies.The field visit brought together AMU leaders, researchers, project representatives, local government officials, farmers, and international partners to assess the rehabilitation activities and discuss their potential for wider application.Dr. Teklu Wogayhu, AMU Vice President for Research and Cooperation, described the work under Sub-Project 4 as promising, highlighting the importance of collaboration between the university and farmers in addressing land
  • Arba Minch University

    22 сент., 10:21

    Иллюстрация к посту канала Arba Minch UniversityИллюстрация к посту канала Arba Minch UniversityИллюстрация к посту канала Arba Minch UniversityИллюстрация к посту канала Arba Minch University
  • Arba Minch University

    22 сент., 10:21

    የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት የውስጥ ገቢን ለማሳደግና የማኅበረሰቡን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ እየሠራ መሆኑ ተገለጸየአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማስገኛ ድርጅት የተቋሙን የውስጥ ገቢ ማሻሻልና የማኅበረሰቡን ኢኮኖሚያዊ ጫና መቀነስ መሠረታዊ ዓላማው አድርጎ ዘርፈ-ብዙ የልማት እንቅስቃሴዎችን እያደረገ ይገኛል፡፡የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዶክተር በላይ ዘለቀ ኢንተርፕራይዙ በሕጋዊ ማዕቀፍ በአዋጅ ቁጥር 11/52/2012 ጸድቆ ሥራ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በግብርና፣ በኅትመትና ማስታወቂያ እንዲሁም በእንጨት ሥራ ዘርፎች ሲንቀሳቀስ መቆየቱን ጠቁመዋል።እስከ አሁን ባለው ሂደት ድርጅቱ በግብርናው ዘርፍ በበቆሎና ሙዝ ምርት፣ በኅትመትና ተያያዥ የማስታወቂያ ሥራዎች፣ እንዲሁም ለተለያዩ ተቋማትና መኖሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ ቁምሳጥኖችንና ልዩ ልዩ የቤት ቁሳቁሶችን በማምረት ለተጠቃሚዎች ሲያቀርብ መቆየቱ ተገልጿል::አሁን ላይ በግብርናው ዘርፍ የእርድ ከብቶችንና ፍየሎችን በማደለብ ለሽያጭ ለማቅረብ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የጠቆሙት ዋና ሥራ አስኪያጁ፤ በቀጣይም የዶሮ፣ የእንቁላል፣ የወተትና የወተት ተዋጽኦ ምርቶችን በስፋትና በጥራት ለገበያ ለማቅረብ እየተሠራ ይገኛል ብለዋል።በተጨማሪም የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ የደለቡ በሬዎችና ፍየሎች ለገበያ የቀረቡ በመሆኑ የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ በኩልፎ ካምፓስ እና በዋናው ግቢ በአካል በመገኘት መግዛት እንደሚችሉ ተገልጿል።
    2,510741Открыть в Telegram