Последние посты

areb_korke
21 сент., 11:16
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን!💔🤲የመስጂደል ሐረም ሙዓዚን የነበሩት ሸይኽ ኢብራሂም አል መደኒ ወደ አኺራ ተሻገሩ🕊️✨በሳዑዲ ዐረቢያ የመስጂደል ሐረም ሙዓዚን የነበሩት የነበሩት ሸይኽ ኢብራሂም አል መደኒ ወደ አኺራ ተሻግረዋል። በመስጂዱ ለበርካታ ዓመታት አዛን ሲያደርጉ የቆዩት ታዋቂው ሙአዚን ሸይኽ ኢብራሂም አል-መደኒ ዛሬ ወደ አኼራ የተሻገሩት ዛሬ ሰኞ መስከረም 11/2019 ማለዳ 🗓️🌅ላይ ነው።ኸሊጅ ታይምስ እንደዘገበው፣ ሸይኽ ኢብራሂም አል መደኒ ሕይወታቸው ከማለፉ ጥቂት ሰዓታት አስቀድሞ በመስጂደል ሐረም የመጨረሻቸውን የፈጅር ሶላት አዛን አድርገው🕌🌌 ነበር። የሸይኽ ኢብራሂም አል መዳኒ ሶላተል ጀናዛ በዛሬው ዕለት ከዐስር ሶላት በኋላ በመስጂደል ሐረም የሚሰገድ ሲሆን፣ የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው በመካ በሚገኘው ታሪካዊው ሙዓላ መካነ መቃብር ይፈጸማል። እ.አ.አ በ1976 በመዲና የተወለዱት ሸይኽ ኢብራሂም አል መዳኒ፤ በመንፈሳዊ ቤተሰብ ውስጥ ማደጋቸው ተገልጿል፡፡ቁርኣን ሐፊዝ በነበሩት አያታቸው ተፅዕኖ የቁርኣን ትምህርታቸውን የተከታተሉት ሸይኽ ኢብራሂም በኋላ ላይም በቁርኣን ጥናት የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። የሙዓዚንነት ጉዞአቸው ገና በ15 ዓመታቸው በመዲና በሚገኝ የአካባቢ መስጂድ የጀመሩ ሲሆን፣ የኮሌጅ ትምህርታቸውን እስካጠናቀቁበት ድረስ ከሌሎች ሙአዚኖች ጋር በፈረቃ ሲያገለግሉ መቆየታቸው ተገልጿል።ከመዲና ውጭ ለማስተማር ለአጭር ጊዜ ከሙዓዚንነት ርቀው የቆዩ ቢሆንም 1428 አ.ሂ ወደ መስጂድ አል መዳህ በመመለስ ማገልገል ጀምረዋል። በመዲናው የአዛን ስልት
areb_korke
20 сент., 19:31изменён
በሌላ ጥያቄ እስክን መለስ ድረስ ደህና እደሩ
areb_korke
20 сент., 19:27
✅መልስ: ሀ) ب
areb_korke
20 сент., 19:19
5,የ"ኢቅላብ" ፊደል ማን ናት? ሀ) ب ለ) ن ሐ) م መ) ي
areb_korke
20 сент., 19:17
4"ኢቅላብ" (Iqlab) ማለት ምን ማለት ነው? ሀ) ወደ ኑን መቀየር ለ) ወደ ሚም መቀየር ሐ) ወደ ዋው መቀየር መ) ድምፅን ማጠፍ
areb_korke
20 сент., 19:11
4"ኢቅላብ" (Iqlab) ማለት ምን ማለት ነው? ሀ) ወደ ኑን መቀየር ለ) ወደ ሚም መቀየር ሐ) ወደ ዋው መቀየር መ) ድምፅን ማጠፍ
areb_korke
20 сент., 19:09
3,"ኢድገም ቢልጉና" ፊደላት የትኞቹ ናቸው? ሀ) ي ن م و ለ) ل ر ሐ) ء ه ع ح መ) ب
areb_korke
20 сент., 19:08
3,"ኢድገም ቢልጉና" ፊደላት የትኞቹ ናቸው? ሀ) ي ن م و ለ) ل ر ሐ) ء ه ع ح መ) ب
areb_korke
20 сент., 18:56
3,"ኢድገም ቢልጉና" ፊደላት የትኞቹ ናቸው?ሀ) ي ن م و ለ) ل ر ሐ) ء ه ع ح መ) ب
areb_korke
20 сент., 18:54
2,ኢድገም (Idgham) ስንት ፊደላት አሉት? ሀ) 6 ለ) 4 ሐ) 5 መ) 8
areb_korke
20 сент., 18:48
2,ኢድገም (Idgham) ስንት ፊደላት አሉት?ሀ) 6 ለ) 4 ሐ) 5 መ) 8
areb_korke
20 сент., 18:40изменён
.1l نون ساکنة (Nuun Sakinah) እና ተንዊን ስንት የህግ አይነቶች አሏቸው? ሀ) 2 ለ) 3 ሐ) 4 መ) 5
areb_korke
20 сент., 18:36
.1l نون ساکنة (Nuun Sakinah) እና ተንዊን ስንት የህግ አይነቶች አሏቸው?ሀ) 2 ለ) 3ሐ) 4 መ) 5
areb_korke
20 сент., 18:30
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
areb_korke
20 сент., 18:28
የtajwid ጥያቄዎች ይሆናሉ ዛሬ እንሻላህ.....
areb_korke
19 сент., 05:47изменён
🪴ይሄን ህግ አትርሳ !ሰደቃ ባበዛህ ቁጥር ሀብትህ ይጨምራል፣ ሶላትህን በኹሹዕ በሰገድክ ቁጥር ደስታህ ይጨምራል፣ ለወላጆችህ መልካም በዋልክ ቁጥር የህይወትህ ስኬቶች ይጨምራሉ።🪴ሰባሐል ኸይር ⛅️
areb_korke
18 сент., 19:24
የተሳተፋችሁም ያልተሳተፋችሁም፣ በሌላ ጥያቄ እስክንመለስ ድረስ ሁላችሁም ደህና እደሩ 😊
areb_korke
18 сент., 19:21
10,ኢስላምን ለመቀበል ሲሉ ቤተሰባቸውን የተዋጉት ሰሃባ ማን ናቸው? ሀ) ሙስዐብ ኢብኑ ዑመይር ለ) ቢላል ሐ) ሰልማን አል-ፋሪሲ መ) አቡ ዘር አል-ጊፋሪ
areb_korke
18 сент., 19:19
10,ኢስላምን ለመቀበል ሲሉ ቤተሰባቸውን የተዋጉት ሰሃባ ማን ናቸው? ሀ) ሙስዐብ ኢብኑ ዑመይር ለ) ቢላል ሐ) ሰልማን አል-ፋሪሲ መ) አቡ ዘር አል-ጊፋሪ
areb_korke
18 сент., 19:17
10,ኢስላምን ለመቀበል ሲሉ ቤተሰባቸውን የተዋጉት ሰሃባ ማን ናቸው?ሀ) ሙስዐብ ኢብኑ ዑመይር ለ) ቢላል ሐ) ሰልማን አል-ፋሪሲ መ) አቡ ዘር አል-ጊፋሪ
