gram news
Аватар канала Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

@ashara_media

የህዝብ ድምፅ

ПроектыENНовости

77,630подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    27 сент., 18:31

    ትንሹ_ብላቴና_ፋኖና_ምርኮኞቹ"አቢወተኛዉ ትዉልድ ይችላል ነዉ እምልህ "ፋኖ ለአማራም ለኢትዮጵያም ኩራት ነዉ " ፣ "ፋኖ ይችላል " ትንሹ ብላቴናምኒልክ ነው ስሙ መለያው አንደኛ የሚያጥረገርገው እንደ ሌት መጋኛ!ማርኮ ታጣቂው ጀብደኛው ምኒልክ 1ኛ ዕዝ ወደ ፊት"
    7,600видео52368543Открыть в Telegram
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    27 сент., 18:29

    የአፋብን ም/ስልጠና መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ስለሺ አበረ በአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ ፩ኛ ኮር :በፍቃዱ በላይ ክ/ጦር ለአዲስ ሰልጣኞች ያስተላለፈው ድንቅ መልዕክት።
    7,640видео232Открыть в Telegram
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    27 сент., 18:27

    በራያ ግምባር ከዚህ ቀደም ተሰልፎ ከነበረው የጠላት ኃይል በተጨማሪ ተኩሱ በአዲስ መልኩ ከተጀመረበት መስከረም 13/2019 ዓ/ም ሁለት ቀናት ቀደም ብሎ ከ150 በላይ ተሽከርካሪ ሙሉ ወታደር ተጨምሮ በቀጠናው ተሰልፎ ነበረ።በተኩለሽ የተጀመረው ማጥቃት በተለይ የፋኖ አሃዶችን ጨምሮ ትብብር ለሕልውና ኃይሉ ከስድስት በላይ እጅግ ጠንካራ የተባሉ የጠላት ምሽጎችን ሰብረው በርካታ ቁልፍ ቦታዎችን በቁጥጥራቸው ስር አስገብተዋል።በዚህ ውጊያ ከባድ ኪሳራ የተከናነበው የጠላት ኃይል መስከረም 14/2019 ዓ/ም በአፋር ከወደ ሓራ አቅጣጫ 42 ተሽከርካሪ ሙሉ ወታደር ወደ ውጊያ አስገባ።ይህ ኃይል ከወደ ትብብር ለሕልውና ኃይሉ በተወሰደበት አይመከቴ እርምጃ እንደ በረዶ ቀልጦ በመቅረቱ፡ በተመሣሣይ መስከረም 15/2019 ዓ/ም ተጨማሪ 54 ተሽከርካሪ ሙሉ ወታደር በሓራ- ጎብየና ሮቢት በኩል አቆራርጦ በቆቦ ተሰለፈ።የትብብር ለሕልውና ጥምር ጦሩ በወሰደው ከባድ የማጥቃት እርምጃ፡ የጠላት ጦርን ከስምንት ጊዜ በላይ እንዲፈርስ በማድረግ አንፀባራቂ ድል ተቀዳጀ።ልብ በሉ። ስምንት ጊዜ በላይ ነው ጠላት የፈረሰው።የመጀመሪያው ሲፈርስ በቀላሉ ከ900 በላይ ኃይል ተደምስሶበት ነው የፈረሰው። በኋላ ላይ የፈረሰው ከዚህ በላይ ተደምስሶበት ነው።በጠቅላላው ጠላት ከስምንት ጊዜ በላይ ሲፈርስ የተደነሰሰውን ብዛት ለማዎቅ መጀመሪያ ከጠቀስነው አሃዝ ጋር በስምንት አባዙት።የጠላት ኃይል አዛዦ የሀገሪቱን ጦር ሙሉ በሙሉ እያሟጠጡ የፈረሰባቸውን በማስተሳሰር የድሀን ልጅ ሲያስጨርሱ መሰንበታቸውን የመረብ ሚዲያ የራያ ግንባር ዘጋቢው ተመልክቷል።በጥቅሉ ወደ ራያ ግንባር የሚገው የጄኖሣይደሩ አቢህ አህመድ አገዛዝ መከላከያ ሠራዊት ልክ እንደ በረዶ ቀልጦ እየቀረ ነው። (ምስል ከፋይል)
    7,520466211Открыть в Telegram
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    27 сент., 18:27

    በራያ ቆቦ ወረዳ በንፁኋን ላይ ጥቃት የመፈፀም ተልዕኮ ተሰጥቶት ቅኝት ሲያደርግ የነበረ የአገዛዙ ሰው አልባ አውሮፕላን መከስከሱ ተሰምቷል።በራያ ቆቦ ወረዳ 021 ቀበሌ ቁልቋል አምባ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ልዩ ቦታው ካራይንሳ ካምፕ ላይ ዛሬ መስከረም 17/2019 ዓ/ም ረፋድ 3:10 ገደማ በንፁኋንና በፋኖ ላይ ጥቃት የመፈፀም ተልዕኮ የያዘ ድሮን በቅኝት ላይ በነበረበት ወቅት ከማዕከል ጋር የሚያገናኘው ሲግናል በመቋረጡ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ከተሽከረከረ በኋላ በማሽላ ማሣ ውስጥ መከስከሱን የአይን እማኞች ገልፀዋል። ድሮኑ ከተከሰከሰ በኋላ በአከባቢው የነበሩት የአገዛዙ ወታደሮች በስፍራው በመድረስ፡ አደጋው ሲደርስ የተፈጠረውን እሳት በርብርብ ካጠፉ በኋላ የድሮኑን ቅሪተ አካል በወታደራዊ ኦራል በመጫን ወደ ሆርማት ካምፕ መውሰዳቸውንም ነው የአይን እማኞቻችን አክለው የገለፁት።ከአደጋው በኋላ የአገዛዙ ወታደሮች "የድሮን ሲግናል መጥለፍ የሚችል የጠላት ኃይል/የትብብሩ ኃይል/ በአቅራቢያችን አለ" በሚል በአከባቢው ባሉ ተራራማ ስፍራዎች ላይ ጥብቅ አሰሳ ሲያደርጉ እንደነበርም ነው የተሰማ።"አደጋው በደረሰበት ቅፅበት በስፍራው የደረሱት ወታደሮቹ፡ ቅሪተ አካሉን ሕዝብ እንዳያየው ባስቸኳይ በወታደራዊ ኦራል በመጫን ነው ወደ ሆርማት ካምፕ የወሰዱት" ያሉት የአይን እማኞቻችን፡ በአከባቢ ከነበረው ጥብቅ ቁጥጥር አንፃር የድሮኑን አይነትና የታጠቀውን ቦምብ ብዛት ለጊዜው ማወቅ እንዳልቻሉም ገልፀዋል።ተዋጊ ድሮኑ ሊከሰከስ የቻለው ከመቆጣጠሪያ ማዕከሉ (Ground Control Station) የሚያገናኘውን የሎንግ ሬንጅ (Long-range) ሲግናል በመጥለፍና የሲግናል ማስተላለፊያ የኤሌክትሮኒክስ ሰሌዳዎቹን ከቁጥጥር ውጭ ማድረግ የሚችል እርምጃ ከወደ ትብብር ለሕልውና ጥምር ጦሩ ተወስዶበት ነው? ወይስ በራሱ የቴክኒክ ችግር? የሚለው እስካሁን አልታወቀም። (ምስል፦ከማህደር)
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    27 сент., 17:08изменён

    በራያ፣ ሰቆጣ፣ ወሎና አፋር የትብብር ኃይሉ የወሰደው የተቀናጀ ጥቃት እና የተመዘገቡ ድሎች! በደብረ ታቦር፣ እብናትና በለሳ አጣብቂኝ ውስጥ የገባው የአገዛዙ ኃይልና የፋኖ መብረቃዊ ምት! በቃሊቲና ቂሊንጦ በሕሊና እስረኞች ላይ የተከፈተው አደገኛ ዘመቻ እና የጠፋው የጋዜጠኞች ደብዛ! 👇👇👇👇👇👇👇👇https://youtu.be/nwuD1oiQ0OI?si=DOu41nd121WaFwub
    YouTubeበራያ ሰቆጣ ወሎና አፋር የተቀናጀ ጥቃት-የትብብሩ ድል/ደብረ ታቦር እብናትና በለሳ የሰራዊቱ ውጥረት/በቃሊቲና ቂሊንጦ እስረኞች ላይ የተከፈተው አደገኛ ዘመቻJournalistic & Legal Disclaimer EDITORIAL CONTEXT: This video is a professional news report produced for Educational and Documentary (EDSA) purposes. Our objective is to provide factual, on-the-ground reporting and independent analysis of current events…
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    27 сент., 15:45

    «ለአማራ ሕዝብ ሕልውና እና ነፃነት እየተዋጋን እንሰለጥናለን፤ እየሰለጠን እንዋጋለን» በሚል ወኔ በእሳት የተፈተነው የበፍቃዱ በላይ ክፍለ ጦር ለወራት ያሰለጠናቸውን አዲስ ምልምል ሰራዊት አስመረቀ።መስከረም 17/2019 ዓ.ም ▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴ አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ ፩ኛ ኮር በፍቃዱ በላይ ክ/ጦር ለአዲስ ምልምል ሰራዊት ለወራት ሲሰጥ የቆየውን ወታደራዊና ፖለቲካዊ ስልጠና አጠናቆ በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ።በምርቃ መርሃ -ግብሩ የድርጅት ፣የኮርና የክ/ጦር አመራሮች የተገኙ ሲሆን የአፋብን ምክትል ስልጠና መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ስለሺ አበረ: የአማራ ህዝብ ከዚህ ህልውና አደጋ ሊወጣ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ የምንገኝ ቢሆንም በዚህ ታሪካዊ ጊዜ ለአማራ ህዝብ ህልውና እና ፍትህ በሚደረገው ትግል ላይ በበቂ ወታደራዊ ዝግጅት ስለተቀላቀላችሁ የእንኳን ደስ አላችሁ ካሉ ቡሀላ፤ ቀጣይ ለሚሰጣችሁ ማንኛውም ግዳጅ ሁሉን አቀፍ ዝግጅት በማድረግ የተጀመረውን የነፃነት ጉዞን በማቀጣጠል አገዛዙን የመቅበር ስራ እንዲትሰሩ የሚል መልክት አስተላልፈዋል።የበፍቃዱ በላይ ክ/ጦር አመራሮችም በእንኳን ደስ አላችሁ መልክታቸው ይህ ስልጠና የሚቀጥል እንደሆነ ገልፀው ብልፅግና የሚባል አገዛዝ እየተደመሰሰ ያለ ቢሆንም ከዚህ ቡሀላ በአንድ አይነት ወኔና ስሜት ሙሉ ለሙሉ ውጊያውን መጨረስ አለብን ለዛ ደግሞ እናንተን ጨምሮ ሰራዊታችን ዝግጁ ነው ሲሉ ገልፀዋል።አዲስ ተመራቂዎችም በነበራቸው ስልጠና የወሰዱትን ወታደራዊ ትርኢት ለክብር እንግዶች በማሳዬት እና ያላቸውን ቁርጠኝነት በመግለፅ ለቀጣይ ግዳጅ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።ክብር ለትግሉ ሰማዕታት ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
    11,600701022Открыть в Telegram
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    27 сент., 12:39

    አርበኛ መንገሻ አስራት ከቁስሉ አገግሞ ወደ ሰራዊቱ ተቀላቀለ።የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ የ305ኛ ጎቤ ኮር ዕቅድና ስትራቴጆ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ መንገሻ አስራት ከአንድ አመት በፊት ሽመለ ጋራ አካባቢ ሱር ካንብ በሚባል ቦታ ለ3ቀን በመደፈጥ በጠላት ላይ እርምጃ እንዲዎስድ በተሰጠዉ ግዳጅ መሰረት ጠላት ከፍተኛ ጉዳት እንዲደርስበተሰ አድርጓል።አርበኛ መንገሻ አስራት በጊዜዉ የጎቤ ክፍለ ጦር ም/አዛዥ የነበረ ሲሆን በኮሩ የተሰጠዉን ቀጠና ሸፍኖ አስፈላጊዉን እርምጃ እንዲወስድ በተሰጠዉ ትዛዝ መሰረት ለ3ቀን ያለ ምግብ በመደፈጥ እና እራሳቸዉን በመሰወር ጠላት ነፃ ቀጠና ነዉ በማለት ተዘናግቶ ሲመጣ በተወሰደበት እርምጃ በጊዜዉ ሁለት ሬጅመንት ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር ተደመሰሰ።አርበኛ መንገሻ አስራት በጊዜዉ ጦሩነቱ በተጧጧፈበት ሰዓት ስምሪት እየሰጠ ሲያዋጋ ዉሉ ከክላሽ ብሬን ከስናይፐር ድሽቃ እና ሞርተር እንዲማረክ አድርጎ በመጨረሻ ሰዓት ከጠላት የተተኮሰች ጥይት ከጀግናዉ እግር አረፈች መቁሰሉን ያረጋገጠዉ ሰራዊት የበለጠ ስሜታዊ በመሆን ሻለቃ መሪዉን አስቀረዉ የፋኖዉ አዛዥ ቆስሎ እንኳን ትዛዝ አስተላለፈ ወደ ፊት ቀጥሉ ጠላት እንዳይወጣ ሰራዊቱ ትዛዝ ተቀበለ ዉጊያዉ ቀጠለ እጅ የሚሰጠዉ እጅ ሰጠ በጨረሻ ፍኖ ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረዉ የተረፈዉ ጠላት የፋኖን እጅ ነሳ።አርበኛ መንገሻ አስራት የጦሩ ማህንዲስ የፍኖ መስራች 1 አመት ያክል የገጠመዉን የአጥንት ስብራት በአገር ወዳድ ሃኪሞች ሲታገዝ ቆይቶ ከቁስሉ አገግሞ በ25ኛ ክፍለ ጦርን በበላይነት እንዲያስተባብር በተመደበበት ቦታ ተገኝቶ ሰራዊቱን አበረታታ ሰራዊቱም የድሮ አዛዥያቸዉ አገግሞ መመለሱን ደስታቸዉን ገልፀዋል።በመጨረሻ አርበኛ መንገሻ አስራት ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ካለ በኃላ ከጎኔ ሁናችሁ ላገዛችሁኝ አገር ወዳድ ወንድሞቸ እህቶቸ በናንተ እገዛ አገግሜ ወደ ትግሌ ተመልሻለሁ ለአማራ ህዝብ ነፃነት አጥንቴን ከስክሻለሁ ደሜን አፍስሻለሁ ይህ ዘር ፈጅ ስርዓት ግባ ተመሬት እስኪፈፀም ትግሌን አጠናክሬ እቀጥላለሁ ሁሉም የተለመደዉን ድጋፍ እንዲያደርግ ሲል ጥሪ አስተላልፏል።ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችንአርበኛ ባንዴራዉ ግርማይ ፦ የ305ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያመስከረም 17/2019 ዓ.ም
    13,600103352Открыть в Telegram
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    27 сент., 12:33

    https://rumble.com/v7g1z72-450229358.html
    Rumbleየምኒሊክ እዝ የትናንትና ውሎውበምኒልክ 1ኛ ዕዝ 14ኛ ኮር 142ኛ ክፍለ ጦር መስከረም 16/2019 ዓ.ም የተፈመ ጀብዱ በቪዲዮ! መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ!! መስከረም፦ 17/ 2019 ዓ/ም
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    22 сент., 19:59

    የጋዜጣ መግለጫ የኢትዮጵያ ህዝባዊ ሃይሎች ትብብር ለህልውና (ትብብር ለህልውና) ይፋ መደረጉን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ሎንዶን፣ ዩኬ — የአማራ ማህበራት ግብረ-ኃይል በዩኬ (AATF-UK) የኢትዮጵያ ሕዝቦች የሕልውና ትግል ስብስብ (የሕልውና ስብስብ) መመስረቱን በዲፕሎማሲያዊ አክብሮት ሙሉ ድጋፉን ይገልጻል። የሕዝባችንን ሕልውና፣ ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ በየግንባሩ ከፍተኛ መስዋዕትነት እየከፈሉ ላሉ የጀግኖች ታጋዮቻችን፣ የሕዝብ ኃይሎችና መሪዎቻችን የላቀ አክብሮታችንን እና ያልተቆጠበ ድጋፋችንን እናቀርባለን። የዚህ ስትራቴጂካዊ ስብስብ መመስረት በተበታተኑ የትግል አቅሞች መካከል የተዋሃደ ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ መድረክ በመፍጠር በትግላችን ውስጥ ወሳኝ ምዕራፍ ያመላክታል። ይህ ስብስብ በአገራችን ያለውን አለመረጋጋት ለማስቆም፣ የዜጎችን መሰረታዊ መብቶች ለማስከበር እና ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት አስተማማኝ መሰረት ለመጣል ትልቅ ተስፋ ነው። የሽግግር ወቅት ዋና ዋና ስትራቴጂካዊ ዓላማዎች በስብስቡ መስራች ሰነድ ላይ እንደተቀመጠው፣ የሽግግር ወቅት የሚከተሉትን ዋና ዋና ዓላማዎች በጽናት ያካሂዳል፦ 1. የሕዝብ ሕልውናን፣ ሰላምን እና ኢኮኖሚያዊ መረጋጋትን ማረጋገጥ፦ ሁሉንም ግጭቶች በአስቸኳይ ማቆም፣ ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ማስከበር፣ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ውድቀቶችን ማረጋጋት እንዲሁም ከጎረቤት አገሮችና ከአለም አቀፍ ማህበረሰብ ጋር ያለውን የዲፕሎማሲ ግንኙነት ማደስ። 2. እውነተኛ ሕዝባዊና ሕገ-መንግስታዊ ውይይት፦ የአገሪቱ ዘላቂ አስተዳደርና ሕገ-መንግስታዊ መዋቅር በሕዝቡ ቀጥተኛ
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    22 сент., 19:57

    Иллюстрация к посту канала Ashara Media - አሻራ ሚዲያИллюстрация к посту канала Ashara Media - አሻራ ሚዲያИллюстрация к посту канала Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    22 сент., 19:52

    ሰበር ዜና! በአፋር ቶንሳ አካባቢ የአገዛዙ ድሮን በትብብር ለሕልውና ኃይሎች ተመትቶ መውደቁ ተገለጸ!በቅርቡ በተመሠረተው «የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና» የተባበሩት ኃይሎች በአፋር ክልል ቶንሳ በተባለ ስፍራ ጥቃት ለማድረስ የተሰማራ የመንግሥት ድሮን ተመትቶ መውደቁ ታውቋል።​የወጡ የመረጃ ምንጮች እንደሚያመላክቱት፣ ድሮኑ በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ የተባበሩት ኃይሎችና በሕዝቡ ላይ የስለላና የጥቃት ተልዕኮ ለማስፈጸም በወታደራዊ ቀጠናው ሰማይ ላይ ሲያንዣብብ በነበረበት ወቅት በተሰነዘረበት ተመጣጣኝ ተኩስ ተመትቶ መሬት ላይ እንዲከሰከስ ተደርጓል።​ይህ ክስተት በቅርቡ የተመሠረተው «ትብብር ለሕልውና» በየግንባሩ የተቀናጀ ወታደራዊ ምላሽ መስጠት መጀመሩን የሚያሳይ ሲሆን፣ በአካባቢው በሚገኙ የአገዛዙ ወታደራዊ አዛዦች ዘንድም ከፍተኛ ድንጋጤን መፍጠሩ ተጠቁሟል። ኢትዮ 251 ሚዲያ
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    22 сент., 18:15изменён

    ሰበር ዜና!በጀኔራል ዘውዱ ሠጣርጌ ትዕዛዝ የኢንተርኔት አገልግሎት ሲቋረጥ መረጃ ቲቪም ማየት ተከለከለ!በአዳድ፣ ምዕራብ ወሎ ቦረና እና መካነሠላም አካባቢዎች የኢንተርኔት እና ቴሌኮም መረብ መቋረጡና የመረጃ ቲቪ የዲሽ እንዲወርድ እየተደረገ ነው !በአዳድ፣ ምዕራብ ወሎ፣ ቦረና፣ መካነሠላም አካባቢዎች የአገዛዙ ኃይሎች የኢንተርኔት አገልግሎት በማጥፋትና የመረጃ ቲቪ የዲሽ የሰቀሉ ቤቶችን ቤት ለቤት እየዞሩ እያስወረዱ መዋላቸው ታወቀ።ከአካባቢው የወጡ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት፣ በጄነራል ዘውዱ ሰጣርጌ በሚመራው ሰሜን ምስራቅ ዕዝ በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ላይ የኔትወርክ አገልግሎት ተቋርጦ የሚገኝ ሲሆን፣ የአገዛዙ ኃይሎች እየተዘዋወሩ የመረጃ ቲቪ ዲሽ አውርዱ ሲሉ መዋላቸው ተረጋግጧል።ይህ ርምጃ የአካባቢውን ማህበረሰብ የመረጃ ማግኘት መብት ለመገደብ እና ማሕበረሰቡ በራሳቸው ፕሮፖጋንዳ አጥረው ለመያዝ የታለመ መሆኑን የገለጹት አካባቢያዊ ምንጮች፣ በድርጊቱ ምክንያት ማሕበረሰቡ ትክክለኛውን የትግል መረጃ ማግኘት አዳጋች እንደሆነበት ገልጸዋል።ኢትዮ 251 ሚዲያ
    4,3204811Открыть в Telegram
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    22 сент., 16:48

    ሰበር ዜና!በዋግኽምራ ዞን የሚገኘው ድሀና ወረዳ ሙሉ በሙሉ በምኒልክ 1ኛ ዕዝ 13ኛ ኮር በቁጥጥር ስር ዉሏል።ድሃና፣ ፣አዚላ ፣ጪላ ፣ቀዉዝባ እና በወረዳው ሰፍሮ የነበረው የአገዛዙ ሰራዊት የፋኖን አቅም መቋቋም እንደማይችል፣ ፍፁም የሃይል የበላይነት ያለው መሆኑን ያሳወቀው በአካባቢው ሰፍሮ የነበረው የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ ሃይል እጅ ከምትሰጥ በፍጥነት ውጣ የሚል ትዕዛዝ ከተቀበለ በኋላ ቦታውን ለቆ የወጣ ሲሆን፣ ይህንን ተከተሎ አካባቢው ሙሉ በሙሉ በምኒልክ 1ኛ ዕዝ 13ኛ ኮር በቁጥጥር ስር ውሏል።የወረዳውን መያዝ ተከተሎ በአካባቢው የሚገኙ የ13ኛ ኮር የፋኖ አሃዶች በወረዳው ከተማና ቀበሌዎች በመግባት ሰላምና ፀጥታ የማስከበር ስራ መጀመራቸው የታወቀ ሲሆን፣ የአካባቢው ነዋሪዎችም ሁኔታውን በጥንቃቄ እየተከታተሉ ለፋኖ እያደረሱ ይገኛሉ።የወረዳው ሙሉ በሙሉ በምኒልክ 1ኛ ዕዝ 13ኛ ኮር አኃዶች በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን በዋግኽምራ ዞንና በዙሪያው በሚደረጉ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ተጨማሪ ስትራቴጂካዊ የበላይነት የሚያጎናጽፍ ነዉ።መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል።ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!አፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ!መስከረም፦ 12/ 2019ዓ/ም
    7,2305912533Открыть в Telegram
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    22 сент., 13:49

    ኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና (ትብብር ለሕልውና) መመስረቱን አስመልክቶ ከአማራ ማኅበራት ትብብር በአሜሪካ የተሰጠ የድጋፍ መግለጫአፋብንን ጨምሮ ሰባት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ማለትም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ፣ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት፣ ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ፣ የኦጋዴን ሕዝብ ነፃነት ግንባር፣ የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር፣ የቤኔሻንጉል ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ፣ የጉምዝ ሕዝቦች ዲሞክራሲ ንቅናቄ ጊዜ ወስደው በመምከር በኢትዮጵያ የተንሰራፋውን ዘረ-ፈጅ ጦረኛ አገዝዝ ከስር ፈንቅሎ በመገርሰስ ሁሉንም የሚያሳትፍ የሽግግር ስርዓት ለማምጣት የሚያስችላቸውን የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና (ትብብር ለሕልውና) በመመስርተቻው የተሰማንን ልባዊ ደስታ እና ሙሉ ድጋፍ ለመግለፅ ይህንን መግለጫ አውጥተናል። ይህ የኢትዮጵያ ትንሣዔ ተብሎ ሊገለፅ የሚችል ትብብር እንዲመጣ የአብዛኛው ህዝብ ምኞት እና ጥያቄ ከመሆኑ አልፎ የትብብር ንግግሩ ጭምጭምታ ከተሰማበት ጊዜ ጀምሮ በሚሊዮኖች በጉጉት ሲጠበቅ ነበር። የአብይ አህመድ አገዛዝ የአማራን ህዝብ በዕብሪት ለማጥፋት የከፈተው ወረራ ሦስት አመታት ያስቆጠረ ሲሆን የሕልውና አደጋ ያላደረሰበት ማህበረሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ለማለት አይቻልም። በዚህም ረገድ እነዚህ የሕልውና አደጋ የተደቀነባቸው ማህበረሰቦች እና ድርጅቶች ትብብር ፈጥረው የጋራ ጠላታቸውን ተቀናጅተው በአስቸኳይ እና በአነስተኛ መስዋዕትነት ለማስወገድ መተባበራቸው ወቅቱ የሚጠይቀው ጉዳይ ነው። ይህን ትብብር ተስፋ ሰጭ የሚያደርገው ዋነኛ አላማው በኢትዮጵያ ያለውን
    9,5907664333Открыть в Telegram
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    22 сент., 13:49

    Иллюстрация к посту канала Ashara Media - አሻራ ሚዲያИллюстрация к посту канала Ashara Media - አሻራ ሚዲያИллюстрация к посту канала Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    22 сент., 12:13

    መዋቅራዊ ውድቀት፣ የፖለቲካ ሆድ-አደሮች እና የፋኖ ስትራቴጂካዊ ድል! ​አዲስ አበባ — በብልፅግና አገዛዝ ዘመን በየብሔሩ ስም የተደራጁ፣ ሕሊናቸውን ለሆዳቸው ያከራዩና መብላት-ማደርን ብቻ ዓላማቸው ያደረጉ የፖለቲካ ሆድ-አደሮች ሀገርንና ሕዝብን ለከፍተኛ መከራ ዳርገዋል። ትግራዋይ ሁኖ ትግራይን፣ አማራ ሁኖ አማራን፣ ኦሮሞ ሁኖ ኦሮሞን የካደው ይህ ርካሽና ፀረ-ሕዝብ ኃይል፣ በሁለቱ ሕዝቦች መካከል የጋራ ውይይትና ሰላማዊ የመፍትሔ በሮች እንዳይከፈቱ በማድረግ ሀገሪቱን ወደ አሰቃቂ ደም መፋሰስ መርቷታል። የዚሁ ቅጥረኛ ስብስብ ሴራ ውጤት የሆነው ጦርነት የወጣቱን ሕይወት እንደ ቅጠል አርግፎታል። ዛሬም ቢሆን እነዚህ የስርዓቱ አሽከሮች የሕዝብን ደም እያፈሰሱ የአገዛዙን የስልጣን ዘመን ለማራዘም ይፋገታሉ። ​በሌላ በኩል፣ የስርዓቱ ዙፋን ጠባቂ የሆነውና በደሞዝ የተሰማራው የመከላከያ ሰራዊት ለድሃ ልጅ ደንታ በሌለው አገዛዝ እየተገፋፋ በየገደሉና በየጫካው ሲረግፍ፣ ይፋዊ የሕዝብ ወገንተኝነት ያለውና ያለ ደሞዝ ለነፃነት የሚታገለው የፋኖ ኃይል ግን የአገዛዙን ሰራዊት በማማረክና መዋቅሩን በመበታተን ላይ ይገኛል። የስርዓቱ አባላትም ቢሆኑ የሥልጣኑን መጨረሻና የሕዝቡን ምሬት ተረድተው እጃቸውን በሰላም በመስጠት ላይ ናቸው። ​የዚህ ፋሺስታዊ አገዛዝ አካሄድና ውድቀት ከቀደመው የደርግ አገዛዝ የተለየ አይደለም። ደርግ በጥቁር ሳምንትና በቀይ ሽብር አደባባይ ላይ የሀገሪቱን 60 ከፍተኛ ባለሥልጣናትና ምሁራን በመረሸን ሀገሪቱን አእምሮ-አልባ አድርጎ፣ የወጣቶችን በሬሳ ላይ የጥይት ዋጋ ሲያስከፍል ነበር። ከ17
    9,770483033Открыть в Telegram
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    22 сент., 12:13

    Иллюстрация к посту канала Ashara Media - አሻራ ሚዲያИллюстрация к посту канала Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    22 сент., 11:59

    “የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና” ምስረታን አስመልክቶ የቀረበ የድጋፍ መግለጫ፣በአብይ አህመድ የሚመራው የብልፅግና ጀኖሳይዳዊ አገዛዝ የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት ስልጣን ከተቆጣጠረበት ወቅት ጀምሮ በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች በቆሰቆሳቸው ግጭቶና፣ ህዝቦች በመራራ ትግልና መስዋእትነት ያገኙትን የራስን ዕድል በራስ የመወሰንንና የማስተዳድርን ዲሞክራሲያዊ መብቶችን ለደፍጠጥ ባደረጋቸው ሙከራዎች ሳቢያ፣ ኢትዮጵያ በሚልዮን የሚቆጠር የሰው ህይወት ባጠፉና በቢሊዮን ብሮች የሚገመቱ ንብረቶች ውድመት ባስከተሉ ግጭቶችና ጦርነቶች ውስጥ ተዘፍቃ እንደምትገኝ ይታወቃል።ይህንን ብልፅግና መር የሆነውን ጨካኝ የዘር ማጥፋት በደልና ግፍ ለመመከት፣ ህዝቦቻቸውን ከመጥፋት ለመከላከልና ተፈጥሮአዊ የመኖር መብታቸውን ለማስከበር ሲሉ የተለያዩ የኢትዮጵያ ህዝቦች መሳርያ ኣንስተው በተናጠል በአልሞት ባይ ተጋዳይነት የህልውና ትግላቸውን ሲያካሂዱ ቆይተዋል።የብልፅግናው ጀኖሳይዳዊ አገዛዝ ይህንኑን ፍትሐዊ የህልውና ትግል በአጭር ለመቅጨትና ለማክሰም፣ ሰሜን-ደቡብ የሚል ከፋፋይ ትርክት ከመፍጠር ጀምሮ ሁሉንም ዓይነት ሴራ በመጎንጎን፣ ባሰማራቸው ጀሌዎች አማካኝነት እኩይ ተግባሩን ለማሳካት በመጋጋጥ ላይ ይገኛል።ሆኖም ግን የዚህን የዘረ-ፈጅ የብልፅግና ስርዓት ጨካኝነትና ስግብግብነት በሚገባ የተረዱ የህልውናና የነፃነት ታጋዮች፣ ኢትዮጵያ ካለችበት የእልቂት ኣዙሪት ለመውጣትና ህዝቦችዋም መብታቸው ተከብሮ በሰላም የሚኖሩበትን አመቺ ሁኔታ ለመፍጠር ብቸኛው አማራጭ ፣ ይህንን ጭራቅ ስርዓት በተባበረ ክንድ ከስልጣኑ
    9,210501210876Открыть в Telegram
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    22 сент., 11:59

    Иллюстрация к посту канала Ashara Media - አሻራ ሚዲያИллюстрация к посту канала Ashara Media - አሻራ ሚዲያ
    9,110742222Открыть в Telegram
  • Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

    22 сент., 10:25изменён

    አዲስ አበባ ዙሪያ የተካሄደው ከባድ ውጊያ እና የፋኖ አስደማሚ ወታደራዊ ድሎች! ከአገዛዙ ሠራዊት የተከደነው ከባድ እርምጃ፡ የኮማንዶና አየር ወለድ አባላት ፋኖን ተቀላቀሉ! አፋብን ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያቀረበው አስቸኳይ ጥሪ እና በበለሳ የተካሄደው ሕዝባዊ ውይይት! 👇👇👇👇👇👇👇https://youtu.be/Fr2i5jaRJnw?si=9oTu-KHpKzUGnD9n
    YouTubeአዲስ አበባ ዙሪያ የተካሄደው ከባድ ውጊያ እና የፋኖ አስደማሚ ወታደራዊ ድሎች!ከአገዛዙ ሠራዊት የተከደነው ከባድ እርምጃ፡Journalistic & Legal Disclaimer ​EDITORIAL CONTEXT: This video is a professional news report produced for Educational and Documentary (EDSA) purposes. Our objective is to provide factual, on-the-ground reporting and independent analysis of current events…
    10,2003233221Открыть в Telegram

Ссылки