gram news
Аватар канала ASTU Network

ASTU Network

@astu_network

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

ПроектыENТехнологии

5,280подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ASTU Network

    22 сент., 20:04

    #InternshipSummer internship defense starts tomorrow. Students have been submitting their reports for two days.Some students in ECE and CE have the schedules, but others in departments like SE and CSE don't have any. They'll be presenting randomly 😁 lol.There has been significant disorganization: some internees can't even get their advisor yet, and some have miscommunication with them about the report and defense like when and how it happens. And that's really bad.Sadly, there is nothing we can do about that. BAD!!!However, try to manage it by discussing it with your class representatives. The reps are in charge of settling any issues regarding this.Take it easy and go with the flow.Happy defense y'all! Lmao 🙌😁|➲| @ASTU_Network
    10531111Открыть в Telegram
  • ASTU Network

    22 сент., 17:41

    переслано из @astu_entertainment

    የተወደዳችሁ የዩኒቨርሲቲያችን ነባር ተማሪዎች፤ እንደሚታወቀው አዳዲስ ተማሪዎች ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሚቀላቀሉበት ወቅት አዲሱን የካምፓስ ህይወት የመላመድ፣ ህንፃዎችንና አገልግሎቶችን የመለየት እንዲሁም የመረጋጋት ፈተናዎች ያጋጥሟቸዋል። እኛም በነበርንበት ወቅት የነባር ተማሪዎች ድጋፍና አቀባበል ምን ያህል ትልቅ አስተዋጽኦ እንደነበረው እናስታውሳለን። ስለሆነም የኤስ.ቲ.ዩ ሰላም
    1,010видео4474321Открыть в Telegram
  • ASTU Network

    22 сент., 17:09

    የተወደዳችሁ የዩኒቨርሲቲያችን ነባር ተማሪዎች፤ እንደሚታወቀው አዳዲስ ተማሪዎች ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሚቀላቀሉበት ወቅት አዲሱን የካምፓስ ህይወት የመላመድ፣ ህንፃዎችንና አገልግሎቶችን የመለየት እንዲሁም የመረጋጋት ፈተናዎች ያጋጥሟቸዋል። እኛም በነበርንበት ወቅት የነባር ተማሪዎች ድጋፍና አቀባበል ምን ያህል ትልቅ አስተዋጽኦ እንደነበረው እናስታውሳለን። ስለሆነም የኤስ.ቲ.ዩ ሰላም
    1,41022184431Открыть в Telegram
  • ASTU Network

    22 сент., 15:48изменён

    የተወደዳችሁ የዩኒቨርሲቲያችን ነባር ተማሪዎች፤እንደሚታወቀው አዳዲስ ተማሪዎች ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሚቀላቀሉበት ወቅት አዲሱን የካምፓስ ህይወት የመላመድ፣ ህንፃዎችንና አገልግሎቶችን የመለየት እንዲሁም የመረጋጋት ፈተናዎች ያጋጥሟቸዋል። እኛም በነበርንበት ወቅት የነባር ተማሪዎች ድጋፍና አቀባበል ምን ያህል ትልቅ አስተዋጽኦ እንደነበረው እናስታውሳለን።ስለሆነም የኤስ.ቲ.ዩ ሰላም ፎረም ከተማሪዎች አገልግሎት ቢሮ ጋር በመተባበር ለአዲሶቹ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን የተረጋጋ፣ ሰላማዊና ሞቅ ያለ አቀባበል ለማድረግ የሚያስችል የበጎ ፈቃደኝነት አገልግሎት አዘጋጅቷል። በዚህ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ በመሳተፍ አዎንታዊ ተፅዕኖ ለመፍጠርና ድጋፋችሁን ለማሳየት እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናቀርባለን።የበጎ ፈቃደኞች ተግባራት፦-አዳዲስ ተማሪዎችን ከዋናው በር ጀምሮ ወደ ዶርም፣ ካፌ እና ሬጅስትራር መምራትና ማግዝ። -ስለ ካምፓስ ህይወት፣ መመሪያዎችና አገልግሎቶች የመጀመሪያ ደረጃ መረጃ መስጠት። -በአቀባበል ወቅት ሰላማዊ፣ አዎንታዊና ፍቅር የተሞላበት አካባቢ እንዲፈጠር ማገዝ።የምዝገባ ሁኔታ፦በአቀባበል መርሃ-ግብሩ ላይ በበጎ ፈቃደኝነት ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች ከታች ያለውን የGoogle Form ሊንክ በመጫን መረጃችሁን (ሙሉ ስም፣ ክፍል/Department፣ ስልክ ቁጥር እና የዶርም ቁጥር) እንድትሞሉ እንጠይቃለን።🔗 የምዝገባ ሊንክ፦ [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc-M8RNz7hdpg_N3pR8o1zGi2WRV4iTEpxM94gOWuC
    1,760125221Открыть в Telegram
  • ASTU Network

    22 сент., 13:45

    переслано из @astu_marketplace

    🛜 Portable WiFi RouterBrand: Deenakin Condition: slightly used (1 month & half)DM: Deenakin@Astu_marketplace
    Иллюстрация к посту канала ASTU NetworkИллюстрация к посту канала ASTU NetworkИллюстрация к посту канала ASTU Network
  • ASTU Network

    22 сент., 12:50изменён

    #Internship #ECE3rd Year Presentation Schedule|➲| @ASTU_Network
  • ASTU Network

    22 сент., 10:35

    переслано из @astu_entertainment

    POV: Students are arriving on campus...Jimma Uni: 😅
    Иллюстрация к посту канала ASTU NetworkИллюстрация к посту канала ASTU Network
    1,7904733Открыть в Telegram
  • ASTU Network

    22 сент., 05:13

    переслано из @astu_entertainment

    እነዚህ ልጆች በጣም አስቸግረዋል ማለት ነው 🚬😭“በሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር...” 😂 .
    Иллюстрация к посту канала ASTU NetworkИллюстрация к посту канала ASTU Network
  • ASTU Network

    21 сент., 20:09

    Ere tew banatih ehinenm edit taregaleh,ere le freshochu catfish edayhonebnFreshoch ehenen view ketebeqachu bexam tesastachuwal
    2,3901662Открыть в Telegram
  • ASTU Network

    21 сент., 18:00

    Welcome to ASTU — our second home 🤗🔥Ain't it true that it's our second home? 🙄 Of course, you spend the whole year here, just visit home, ń come back lmao 😅Anyways... ዛሬ ግቢ የገባችሁ እንኳን ፈጣሪ በሰላም አደረሳችሁ! 🙌ፈጣሪ ይመስገን! 🙏 .
    Иллюстрация к посту канала ASTU NetworkИллюстрация к посту канала ASTU Network
    2,450436311Открыть в Telegram
  • ASTU Network

    21 сент., 17:25изменён

    47 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የዳግም ምዝገባ መስፈርት አላሟሉም ተባለ‼️ራስ ገዝ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ 47 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሙያ ዕድሳት አሰጣጥ መመሪያ የተቀመጠውን ዝቅተኛ የዳግም ምዝገባ መስፈርት አለማሟላታቸውን የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ገለጸ።የባለሥልጣኑ የከፍተኛ ትምህርት ፈቃድ አሰጣጥ ሥራ አስፈጻሚ ጀንበሩ ዓለማየሁ፣ ተቋማቱ በሰነድ ያቀረቡትን መረጃ መሠረት በማድረግ በሰኔ 2018 ዓ.ም. ግምገማ መደረጉንና ሁሉም ዝቅተኛውን መስፈርት አለማሟላታቸው መረጋገጡን ተናግረዋል።ተቋማቱ ተጨማሪ 40 ቀናት እንዲሰጣቸው በመጠየቃቸው እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ሰነዶቻቸውን እንዲያስገቡ ጊዜ መሰጠቱም ተገልጿል።በዳግም ምዝገባው ሂደት ልዩ አደረጃጀት የተሰጠው ፕብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ብቻ መሆኑን ባለሥልጣኑ ገልጿል። #ሪፖርተር|➲| @ASTU_Network
    Иллюстрация к посту канала ASTU NetworkИллюстрация к посту канала ASTU Network
  • ASTU Network

    21 сент., 16:12изменён

    ታግደዉ የነበሩት የስፖርት ውርርድ እና ዲጂታል ሎተሪዎች በአዲስ እና ጥብቅ ማዕቀፍ ሊጀምሩ ነዉ‼️የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ጥብቅ የቁጥጥር ማዕቀፍ እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የስፖርት ውርርድ እና ዲጂታል ሎተሪ አገልግሎቶችን በአዲስ መልክ ለማስጀመር አጠቃላይ ዝግጅቶችን እያደረገ ይገኛል። የኢትዮጵያ መንግሥት በስፖርት ውርርድ እና በዲጂታል ሎተሪ ኢንዱስትሪ ላይ ባደረገው የኦዲት ግኝት፣ ኦፕሬተሮች ለመንግሥት መክፈል የሚገባቸውን 27.5 ቢሊዮን ብር አለመክፈላቸውን ማረጋገጡን ተከትሎ፣ ዘርፉን በቴክኖሎጂ በተደገፈ የቁጥጥር ሥርዓት ውስጥ በማስገባት በድጋሚ ለማስጀመር ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።የኦዲት ረቂቅ መነሻ እንደሚለው፣ ፈቃድ ያላቸው የቤቲንግ ኦፕሬተሮች ከሐምሌ 2022 እስከ ታህሳስ 2025 ባለው ጊዜ ውስጥ ወደ 199 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ በሲስተማቸው ያንቀሳቀሱ ቢሆንም፣ ለመንግሥት መክፈል ከሚገባቸው ኮሚሽን ውስጥ እጅግ አነስተኛውን ብቻ ነው ገቢ ያደረጉት። በዚህ ጊዜ ውስጥ ሊከፈል ከሚገባው 30 ቢሊዮን ብር ገደማ ኮሚሽን ውስጥ የተከፈለው 3.6 ቢሊዮን ብር ብቻ ነው። ይህም ማለት ኦፕሬተሮቹ ከሚጠበቅባቸው ክፍያ ውስጥ 12 በመቶውን ብቻ ሲከፍሉ፣ ከየአስር ብሩ ዘጠኝ ብሩን ለመንግሥት ገቢ አላደረጉም።በምርመራው የተረጋገጠው አጠቃላይ የ27.5 ቢሊዮን ብር እዳ፣ ያልተከፈሉ ኮሚሽኖችን፣ ቅጣቶችን፣ የፈቃድ እድሳት እና የምዝገባ ክፍያዎችን ያካተተ ነው። ከዚህ እዳ ውስጥ "ዳሽ ቤቲንግ" የተባለው ድርጅት ብቻ 8.64 ቢሊዮን ብር (ከአጠቃላይ እዳው አንድ ሦስተኛውን) ያልተከፈለ
    4,2407321Открыть в Telegram
  • ASTU Network

    21 сент., 16:11

    Иллюстрация к посту канала ASTU NetworkИллюстрация к посту канала ASTU Network
  • ASTU Network

    20 сент., 19:42изменён

    #InternshipAdvisor እስካሁን ስላላገኛችሁ supervision form ማግኘት ያልቻላችሁ ይሄንን ፎርም print አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።|➲| @ASTU_Network
    2,670файл43Открыть в Telegram
  • ASTU Network

    20 сент., 17:03

    переслано из @astu_freshman_channel

    #ማስታወቂያ‼️ #ASTUየጥሪ ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች!ቀን 09/01/2019 ዓ.ምለአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም መደበኛ ቅድመ ምረቃ (undergraduate) አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ!የ2019 ዓ.ም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደህ አላችሁ እያልን፤ የአዲስ ገቢ መደበኛ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን እንደሚከተለው እናሳውቃለን፡፡👉 ምዝገባው የሚከናወንበት ቀን መስከረም 20 እና 21/2019 ዓ.ም ሲሆን 👉 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ገለፃ (Orientation) የሚሰጥበት ቀን መስከረም 22/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ይሆናል 👉 እንዲሁም በቅጣት የመመዝገቢያ ቀን መስከረም 22/2019 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 25/2019 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን...አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ፡-1. የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ● የ12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት ● ከ9-12 ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት 2. 4 ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ ግራፍ
    1,9601261Открыть в Telegram
  • ASTU Network

    20 сент., 04:58

    переслано из @well_go_astu

    🚨 LAST CALL — REGISTRATION CLOSES TONIGHT! 🚨🎓 We’re back to campus for intern this Monday! 🚌💨Today is the LAST DAY to register. ⏰ Registration closes tonight at 12:00 LT.💰 Regular price: 600 birr/seat 🔥 Discounted price: 550 birr/seat when registering more than one seat🔗 Book Now: Booking FormDon’t wait until the last minute! Secure your seat today. 🚌✅📲 @Well_Go_astu 💚 Well GO — Your Ride to a Better Tomorrow
    Иллюстрация к посту канала ASTU NetworkИллюстрация к посту канала ASTU Network
  • ASTU Network

    19 сент., 18:12изменён

    ኦፕንኤአይ የኤአይ (AI) ሞዴሎች ስድስት አስጊ ባሕሪያትን ይፋ አደረገ።የቻትጂፒቲ ፈጣሪ የሆነው ኦፕንኤአይ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ሞዴሎቹ በሙከራ ወቅት ያሳዩትን ስድስት አስጊ ወይም ያልተጠበቁ ባሕሪያት ይፋ አድርጓል።ከተመዘገቡት ባሕሪያት መካከል ፦ - እገዳዎችን ለማለፍ የራሳቸውን ትዕዛዝ መፍጠር፣ - ስህተቶችን መደበቅ፣ - የሐሰት መረጃ መፍጠር፣ - ያልተፈቀደ ድርጊት መፈጸም ይገኙበታል።ኦፕንኤአይ እንደገለጸው፣ ኤአይ ሞዴሎች " ከመስመር ሲወጡ " የሚያሳዩት ባሕሪ ተመርምሮ ለሕዝብ ይፋ የሚደረግበት አዲስ አሠራር ተዘርግቷል።ይህ የመጣው ኤአይ ከቁጥጥር ውጭ ሊሆን ይችላል ፤ የሰው ልጆችንም ሊያጠፋ ይችላል በሚለው ስጋት ዙሪያ ውይይት በተጠናከረበት ወቅት ነው።የአንትሮፒክ ባለሙያዎችም ኤአይ ለሰው ልጆች ከባድ ስጋት ሊሆን እንደሚችል ሲገልጹ፣ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግን በኤአይ ላይ የተነሱትን የደኅንነት ስጋቶች "ማጭበርበሪያ" ሲሉ አጣጥለዋል። #ቢቢሲ|➲| @ASTU_Network
    Иллюстрация к посту канала ASTU NetworkИллюстрация к посту канала ASTU Network
    2,690972Открыть в Telegram
  • ASTU Network

    19 сент., 14:04

    Hey ASTU Students!Looking for a better way to find and work with research papers?I’m excited to share ScholarXIV, a research platform that helps you search, read, organize, and explore academic papers with AI-powered research tools.You can use it to:📌 Find relevant research papers 📌 Understand and explore papers 📌 Save and organize useful research 📌 Connect ideas across different papers 📌 Explore tools like the Papers APIAs a ScholarXIV Ambassador, I’ll also be sharing more about how ASTU students can use it for their research and projects.👉 Use this referral link to join ScholarXIV:https://www.scholarxiv.com/r/lidia-kibret
    ScholarXIVAI powered research paper explorer
  • ASTU Network

    19 сент., 09:05

    🎓🚌 BACK TO UV? WE’RE HERE! — WELL GOInterns, your journey back to ASTU just got easier! 💙 Let Well Go take you from Megenagna → ASTU comfortably, safely & affordably.🎟️ 600 Birr/seat 🔥 550 Birr/seat when booking more than one seat!🧳 No extra baggage fees ⏱️ Fast & direct 🛋️ Comfortable & reliable⚠️ LIMITED SEATS — BOOK EARLY!👉 Book Now: Booking Form 📲 Telegram: @Well_Go_astuInterns are heading back — and Well Go is ready to take you there! 🚀🎓
    Иллюстрация к посту канала ASTU NetworkИллюстрация к посту канала ASTU Network
  • ASTU Network

    19 сент., 05:45

    переслано из @astu_network

    #ማስታወቂያ‼️ለ Extension ማለትም ለ Weekend እና ለ Evening (ለማታ) ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!|➲| @ASTU_Network
    Иллюстрация к посту канала ASTU NetworkИллюстрация к посту канала ASTU NetworkИллюстрация к посту канала ASTU NetworkИллюстрация к посту канала ASTU Network
    2,500322Открыть в Telegram