gram news
Аватар канала Awash Bank

Awash Bank

@awash_bank_official

The First Private Bank in Ethiopia Website- https://awashbank.com/ Awash Bank Bot: @awash_bank_info_bot E-mail- contactcenter@awashbank.com Direct line- 8980

158,354подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Awash Bank

    13 нояб., 12:47

    Are you ready for the ultimate safari experience? =========================== Win a fully sponsored 4-day trip to Kenya, Amboseli with your additional one partner by making international transactions with your Awash Bank MasterCard! 📌 For more information, please visit the Terms and Conditions: https://awashbank.com/awash-bank-mastercard-terms-and-terms-and-conditions/ #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Mastercard #SpendAndWin #PricelessEscape #AmboseliKenya #InternationalSpending
    6,61011311Открыть в Telegram
  • Awash Bank

    13 нояб., 06:23

    ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 10% ጉርሻ! ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 10% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa karaa bakka bu’oota dabarsa maallaqaa isiniif ergamu Baankii keenya irraa yeroo fudhattan, sharafa idilee irratti dabalataan kennaa %10 isiniif dhiheessina. #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate #Remittance
    9,130183111Открыть в Telegram
  • Awash Bank

    13 нояб., 04:37

    🕋Jumma Mubarak! የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በአዋሽ ብር ፕሮ በቀላሉ ይፈጽሙ! 🤲🌙 የሐጅ ጉዞ ምዝገባዎን በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በተዘጋጁ የሐጅ ምዝገባ ጣቢያዎች ካጠናቀቁ በኋላ፣ የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ ወይም የአዋሽ ብር ፕሮ መተግበሪያን በመጠቀም በቀላሉ መፈጸም ይችላሉ። 📱 በአዋሽ ብር ፕሮ የሐጅ ክፍያ የሚፈጸምበት ቅደም ተከተል፦ 1️⃣ Hajj Payment የሚለውን ይምረጡ። 2️⃣ የክፍያ ኮድዎን ያስገቡ። 3️⃣ ሚስጥራዊ ቁጥርዎን (PIN) በማስገባት ክፍያዎን ያጠናቅቁ። 🌍 በተጨማሪም በሐጅ ጉዞዎ ወቅት የሚያስፈልግዎትን የውጭ ምንዛሬ በሚቀርብዎት ቅርንጫፋችን በኩል በመጠየቅ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን! አዋሽኢኽላስ! አዋሽ ባንክ! 🕋 Kaffaltii imala Hajji keessanii AwaashBirr Pro’n salphaatti raawwadhaa! 🤲🌙 Galmee Imala Hajjii keessan bakkeewwan galmee Dhimmoota Islaamummaa Itoophiyaa qopheessetti erga raawwattanii booda Kaffaltii Imala Hajjii damee Baankii Awaash isinitti dhihaatu ykn Appilikeeshinii AwaashBirr Pro fayyadamuun salphaatti kaffaluu ni dandeessu. 📱 kaffaltii Hajjii karaa AwaashBirr Pro dhaan raawwachuuf Tartiiba kanaa gadii hordofaa : 1️⃣ ‘Hajj Payment’ kan jedhu filadhaa. 2️⃣ Koodii kaffaltii keessanii galchaa. 3️⃣ Lakkoofsa iccitii keessanii (PIN) galchuudhaan kaffaltii keessan xumuraa. 🌍 Dabalataan yeroo Hajjiif Imaltan Sharafa biyya alaa isin barbaachisu karaa Damee baankii keenya isinitti dhihaatu fudhachuu akka dandeessan gammachuudhaan ibsina. Awaash Ikhlaas! Baankii Awaash! #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #AwashIkhlas #Hajj1448 #HajjJourney #AwashBirrProChallenge
    9,16017421Открыть в Telegram
  • Awash Bank

    12 нояб., 14:50

    የባንክ ሚስጥርዎን ይጠብቁ! ሚስጥርዎን ሚስጥር ያድርጉ! =============== የአዋሽብር ፕሮ የደህንነት ምክሮችን ይከተሉ! 🛡️ አዋሽብር ፕሮን (Awashbirr Pro) በመተማመን ይጠቀሙ፤ እኛ ደግሞ በዘመናዊ የደህንነት ስርዓት እንጠብቅዎታለን። 🔔 ወደ መተግበሪያው ሲገቡ ‘Settings’ የሚለውን በመምረጥ ‘Biometric Authentication’ን Enable’ ያድርጉ። 🔒 የባዮሜትሪክ ማረጋገጫን ይጠቀሙ! የእርስዎ የጣት አሻራ ወይም የፊት ማረጋገጫ፤ የእርስዎ ዲጂታል ቁልፍ ነው! 🔔 አዋሽብር ፕሮ አጠራጣሪ የሆነ የመግቢያ ሙከራ ሲኖር (3 ተከታታይ የተሳሳቱ PIN ሙከራዎች ሲፈጸሙ) ወዲያውኑ ያሳውቅዎታል። 🕒 አዋሽብር ፕሮ 24/7 ሳያቋርጥ በዘመናዊ የደህንነት ስርዓት ስለሚጠበቅ፣ አስተማማኝ የዲጂታል ባንክ አገልግሎት ያቀርባል። 💡 ደህንነት የጋራ ኃላፊነት ነው! እኛ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንጠብቃለን፤ እርስዎም በጥንቃቄ ይጠቀሙ። ✅ እንደ የልደት ቀን ወይም የስልክ ቁጥር ያሉ በቀላሉ ሊገመቱ የሚችሉ PIN አይጠቀሙ። ✅ ፒንዎን( PIN) ከማንም ጋር አያጋሩ። ✅ የግል መለያዎ፣ የእርስዎ ብቻ ይሁን! 📞 ማንኛውም አጠራጣሪ ሁኔታ ሲያጋጥምዎ በ8980 ይደውሉልን። ደህንነትዎን እንጠብቃለን፤ እርስዎም ይጠብቁት! ከአዋሽ ባንክ ጋር በመተማመንዎ እናመሰግናለን። #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #AwashbirrPro #CyberSecurity #DigitalBanking #SafeBanking
    10,20018431Открыть в Telegram
  • Awash Bank

    12 нояб., 10:25изменён

    Rewards await you! Spend and win amazing prizes including smartphones, smartwatches, and a holiday package using your Awash MasterCard. Shop today and win! 📌 For more information, please visit the Terms and Conditions: https://awashbank.com/awash-bank-mastercard-terms-and-terms-and-conditions/ #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Mastercard #SpendAndWin #PricelessEscape #AmboseliKenya #InternationalSpending
    10,90020432Открыть в Telegram
  • Awash Bank

    12 нояб., 06:04

    ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 10% ጉርሻ! ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 10% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa karaa bakka bu’oota dabarsa maallaqaa isiniif ergamu Baankii keenya irraa yeroo fudhattan, sharafa idilee irratti dabalataan kennaa %10 isiniif dhiheessina. #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate #Remittance
    11,20015321Открыть в Telegram
  • Awash Bank

    12 нояб., 04:18

    እናስታዉስዎ! ትልቅ እፎይታን ያግኙ ፤ በታላቅ እርካታ ይጠቀሙ! ========= ወደ ባንክ መሄድ ሳያስፈልግዎት ፣ በአዋሽብር ፕሮ መተግበሪያ በአንድ ግብይት እስከ 2.5 ሚሊዮን ብር፣ በቀን ደግሞ እስከ 5 ሚሊዮን ብር በአዋሽ ባን፣ክ ሂሳቦች መካከል በምቾት መላክ ተችሏል። 📥 ዘመናዊ እና አስተማማኝ የሆነዉን አዋሽብር ፕሮ ማስፈንጠሪያውን በመጫን መተግበሪያውን ያዉርዱ። 📌 ለአንድሮይድ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sc.awashpay 📌 ለአይኦኤስ https://apps.apple.com/bf/app/awashbirr-pro/id6449350510 Baankii deemuun osoo isin irraa hin eegamiin Appilikeeshinii AwaashBirr-Pro fayyadamuun, si’a tokkotti hanga qarshii miliyoona 2.5 tti akkasumaas guyyaa tokko keessatti immoo hanga qarshii miliyoona 5 tti herrega Baankii Awaash gidduutti salphaatti dadabarsu ni dandeessu. 📥 Appilikeeshinii AwaashBirr Pro ammayyaa fi amanamaa ta’e liinkii kana tuquun buufadhaa: 📌 Andirooyidiif https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sc.awashpay 📌 IOS’f https://apps.apple.com/bf/app/awashbirr-pro/id6449350510 #AwashBank #AwashBirrPro #NurturingLiketheRiver #DigitalPayment #DigitalEthiopia
    11,20016411Открыть в Telegram
  • Awash Bank

    11 нояб., 13:58

    የሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. በአሰላ ከተማ የሚገኘውን ደረጃውን የጠበቀ ባለ 5(አምስት) ወለል ሕንፃ ለንግድ፣ ለቢሮ እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።በመሆኑም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን የጨረታውን መመሪያዎች በማሟላት በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ለበለጠ መረጃ፦ https://awashbank.com/building-rental-tender-2/ ይጎብኙ!#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Bids
    12,200225211Открыть в Telegram
  • Awash Bank

    22 сент., 14:13

    📢 የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. ከላይ በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፣ የጨረታውን መመሪያዎችና ዝርዝር መረጃዎች በመመልከት መሳተፍ ትችላላችሁ። 🔗 ለበለጠ መረጃ፦ https://awashbank.com/የሽያጭ-ጨረታ-ማስታወቂያ-3/ #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Bids
  • Awash Bank

    22 сент., 11:01

    እናስታውስዎታለን! ስለ አዋሽብር ፕሮ ደህንነትዎ በአጭሩ እናስተዋውቃችሁ። =============== 🛡 አዋሽብር ፕሮን (Awashbirr Pro’n) በመተማመን ይጠቀሙ፤ እኛ ደግሞ በዘመናዊ የደህንነት ስርዓት እንጠብቅዎታለን። 🔔 ወደ መተግበሪያው ሲገቡ ‘Settings’ የሚለውን በመምረጥ ‘Biometric Authentication’ን Enable’ ያድርጉ። 🔒 የባዮሜትሪክ ማረጋገጫን ይጠቀሙ! የእርስዎ የጣት አሻራ ወይም የፊት ማረጋገጫ፤ የእርስዎ ዲጂታል ቁልፍ ነው! 🔔 አዋሽብር ፕሮ አጠራጣሪ የሆነ የመግቢያ ሙከራ ሲኖር (3 ተከታታይ የተሳሳቱ PIN ሙከራዎች ሲፈጸሙ) ወዲያውኑ ያሳውቅዎታል። 🕒 አዋሽብር ፕሮ 24/7 ሳያቋርጥ በዘመናዊ የደህንነት ስርዓት ስለሚጠበቅ፣ አስተማማኝ የዲጂታል ባንክ አገልግሎት ያቀርባል። 💡 ደህንነት የጋራ ኃላፊነት ነው! እኛ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንጠብቃለን፤ እርስዎም በጥንቃቄ ይጠቀሙ። ✅ እንደ የልደት ቀን ወይም የስልክ ቁጥር ያሉ በቀላሉ ሊገመቱ የሚችሉ PIN አይጠቀሙ። ✅ ፒንዎን( PIN) ከማንም ጋር አያጋሩ። ✅ የግል መለያዎ፣ የእርስዎ ብቻ ይሁን! 📞 ማንኛውም አጠራጣሪ ሁኔታ ሲያጋጥምዎ በ8980 ይደውሉልን። ደህንነትዎን እንጠብቃለን፤ እርስዎም ይጠብቁት! ከአዋሽ ባንክ ጋር በመተማመንዎ እናመሰግናለን። #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #AwashbirrPro #CyberSecurity #DigitalBanking #SafeBanking
  • Awash Bank

    22 сент., 07:45

    🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 10% ጉርሻ! ====== ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 10% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa karaa bakka bu’oota dabarsa maallaqaa isiniif ergamu Baankii keenya irraa yeroo fudhattan, sharafa idilee irratti dabalataan kennaa %10 isiniif dhiheessina. #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate #Remittance
  • Awash Bank

    21 сент., 08:24

    🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 10% ጉርሻ! ====== ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 10% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa karaa bakka bu’oota dabarsa maallaqaa isiniif ergamu Baankii keenya irraa yeroo fudhattan, sharafa idilee irratti dabalataan kennaa %10 isiniif dhiheessina. #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate #Remittance
    12,60025105Открыть в Telegram
  • Awash Bank

    21 сент., 05:40

    🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 መልካም የሥራ ሳምንት! የአውደ ዓመት ስጦታው እንደቀጠለ ነው! ================ በተመረጡ የንግድ ተቋማት በአዋሽ ካርድ በመጠቀም በአዋሽ ባንክ POS ማሽን ወይም በአዋሽብር ፕሮ የአዋሽ QR ላይ እስከ ብር 5,000 የሚደርስ ግብይት ሲፈጽሙ 7% ገንዘብ ተመላሽ ገንዘብ የሚያገኙበት የአውደ ዓመት ስጦታችን ለመስቀል በዓልም ድባቡ ሞቅ ደመቅ እንዳለ ይቀጥላል። ገና መች ተነካና! የንግድ ተቋማቱን ዝርዝር ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ:- https://awashbank.com/qr-and-pos-merchant-list/ እንደተመራረቅን ዓመት ያድርሰን! አዋሽ ባንክ! #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #NewYear #Cashback #AwashCashback #MerchantSpotlight
    12,4002642Открыть в Telegram
  • Awash Bank

    19 сент., 12:57изменён

    External Vacancy Announcement Awash Bank invites competent and qualified candidates for the following positions.Qualification & Experience 1.Position :Manager - Digital Media Management Division Qualification & Experience BA Degree in Marketing Management, Communications/ Public Relations/ Journalism, Business Administration, Information Technology, or a related field plus a minimum of ten (10) years of relevant experience in digital marketing or media management, preferably in the Banking Sector or Financial Institutions, with at least three (3) years in supervisory role. · Master’s Degree in related field (added advantage) · Training in Digital Media Management (added advantage) Job Summary The jobholder is responsible for planning, developing, implementing and monitoring digital media strategy that promotes the Bank’s brand, products and services. s/he maintains the Bank’s online
    AwashbankAwash Bank Job Application SystemAwash Bank Job Application System - Apply for available job opportunities.
    18,300791411111Открыть в Telegram
  • Awash Bank

    19 сент., 12:57

  • Awash Bank

    19 сент., 06:43

    🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 10% ጉርሻ! ================== አዲስ ዓመትን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ፍክት ድምቅ ብለው እንዲያከብሩ በዕለቱ የምንዛሬ ተመን ላይ እኛ 10% ጉርሻ ጨምረን ደስታዎን ሙሉ እናደርጋለን። እንደተመራረቅን ዓመት ያድርሰን! አዋሽ ባንክ #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate #Remittance
  • Awash Bank

    18 сент., 12:07изменён

    🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 እናስታውሶ!! በዕለት ተዕለት ግብይትዎ ላይ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ! በተመረጡ የንግድ ተቋማት በአዋሽ ካርድ በመጠቀም በአዋሽ ባንክ POS ማሽን ወይም በአዋሽብር ፕሮ የአዋሽ QR ላይ እስከ ብር 5,000 የሚደርስ ግብይት ሲፈጽሙ 7% ገንዘብ ተመላሽ ይደረግልዎታል። የንግድ ተቋማቱን ዝርዝር ለመመልከት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ፡ https://awashbank.com/qr-and-pos-merchant-list/ #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #NewYear #Cashback #AwashCashback #MerchantSpotlight
    18,3002664421Открыть в Telegram
  • Awash Bank

    18 сент., 08:19изменён

    አዲስ ዓመትን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ፍክት ድምቅ ብለው እንዲያከብሩ በዕለቱ የምንዛሬ ተመን ላይ እኛ 10% ጉርሻ ጨምረን ደስታዎን ሙሉ እናደርጋለን። እንደተመራረቅን ዓመት ያድርሰን! አዋሽ ባንክ #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRate #Remittance
    18,200105421Открыть в Telegram
  • Awash Bank

    18 сент., 04:48

    Jumma Mubarak! 🌱 ዛሬ በሸሪዓ መርህ ይቆጥቡ፤ ነገን በእምነት ይገንቡ።ባንካችን የሸሪዓ መርሆችን በመከተል ያዘጋጃቸውን የቁጠባ እና የኢንቨስትመንት ሂሳብ አማራጮች ይጠቀሙ።Qusannoo qajeelfama shari'aa irratti hundaa'een egeree keessan ijaaraa.🤝🌱Baankiin keenya qajeelfamoota Shari’aa hordofuun filannoowwan herreega qusannoo fi Invastimantii isiniif qopheessetti fayyadamaa.#AwashBank #NurturingLiketheRiver #AwashIkhlas #Full_fledged_Interest_Free_Banking_Services
    17,100335331Открыть в Telegram
  • Awash Bank

    17 сент., 15:17

    🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 ያዙ ምርቃት የአውደ ዓመት! እናስታውስዎ! በተመረጡ የንግድ ተቋማት ይሸምቱ፣ ወዲያውኑ ተመላሽ ያግኙ! እስከ 5,000 ብር ድረስ በሚፈጽሙት ክፍያ የ7% ተመላሽ ወዲያውኑ ይደርስዎታል። ክፍያዎን በአዋሽ ካርድ በመጠቀም በአዋሽ POS ማሽኖች ወይም በአዋሽ ብር ፕሮ አዋሸ QR ላይ ይፈጽሙ! የንግድ ተቋማቱን ዝርዝር ለማየት ሊንኩን ይጫኑ:- https://awashbank.com/qr-and-pos-merchant-list/ #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #NewYear #Cashback #AwashCashback #MerchantSpotlight
    18,1002975211Открыть в Telegram
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота