Последние посты

የተፈታው በርባን The released Barabbas
22 сент., 17:16
ሰላም እንዴት ናቹ የቻናላችን ቤተሰቦች? ዛሬ አንድ አስደሳች ዜና ይዘን መተናል😊 ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ በየሳምንቱ አንድ ቀን ተከታታይ ትምህርት በዚህ ቻናላችን ለማድረግ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። ቀኑን እና ርዕሱን በቅርቡ የምናሳውቃቹ ይሆናል።🤗 መስማማታችሁን በComment እና React ግለፁልን👍 ብሩካን ሁኑ😍 @berbantefeta
የተፈታው በርባን The released Barabbas
22 сент., 05:22
አንተን እየሰጋው እኔን ያመንኩበት እየጠረጠርኩህ በእኔ እርግጥ የሆንኩበት ለካ የከንቱነት የሞኝነት ዘመን ነው ዛሬ ግን ሲገባኝ እምነቴ ነህ እላለው😭@berbantefeta
የተፈታው በርባን The released Barabbas
22 сент., 03:07
የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።— ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13Amharic Bible Bot
የተፈታው በርባን The released Barabbas
21 сент., 18:58
переслано из @grow_to_god
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹየምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የተፈታው በርባን The released Barabbas
21 сент., 03:07
ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።— ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6Amharic Bible Bot
የተፈታው በርባን The released Barabbas
20 сент., 03:06
በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።— መዝሙረ ዳዊት 5:3Amharic Bible Bot
የተፈታው በርባን The released Barabbas
19 сент., 06:29
እንዴት? ሰው መኪና፣ ቤት፣ ፎቅ ይለምናል? የእግዚአብሔርን ክብር ትቶ!!!ወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩ@berbantefeta
የተፈታው በርባን The released Barabbas
19 сент., 03:06
ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።— ኦሪት ዘዳግም 33:26Amharic Bible Bot
የተፈታው በርባን The released Barabbas
18 сент., 11:02
እንዴት ቆያችሁ የተወደዳችሁ😍ዛሬ ሳነብ ይህ ቃል አስገረመኝ እና ላካፍላችሁ ብቅ አልኩኝ ይህን ቃል እንዴት ትረዱታላችሁ?2ኛ ቆሮ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ በክርስቶስም በኩል ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ያለ እምነት አለን። ⁵ ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፥ በገዛ እጃችን እንደሚሆን አንዳችን እንኳ ልናስብ ራሳችን የበቃን አይደለንም፤ ⁶ እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን፤ ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።እስቲ በዚህ ሀሳብ ዙርያ መረዳታችሁን Comment አርጉ🤔
የተፈታው በርባን The released Barabbas
18 сент., 03:07
ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።— 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:17Amharic Bible Bot
የተፈታው በርባን The released Barabbas
17 сент., 03:06
በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ፥ ከትእዛዝህ አታርቀኝ።— መዝሙረ ዳዊት 119:10Amharic Bible Bot
የተፈታው በርባን The released Barabbas
16 сент., 03:06
ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።— ትንቢተ ኤርምያስ 29:11Amharic Bible Bot
የተፈታው በርባን The released Barabbas
15 сент., 03:06
ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።— ወደ ሮሜ ሰዎች 5:6Amharic Bible Bot
የተፈታው በርባን The released Barabbas
14 сент., 12:35изменён
እንዴት አንደሆነ ባላውቅም ኸረ ለምን ለምን እኔ ይሄንን ብቻ አውቃለው የመወደዴን(2) 🙌😭🎶 @berbantefeta
የተፈታው በርባን The released Barabbas
14 сент., 03:06
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።— የዮሐንስ ወንጌል 3:15-16Amharic Bible Bot
የተፈታው በርባን The released Barabbas
13 сент., 03:06
ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።— መጽሐፈ ምሳሌ 19:17Amharic Bible Bot
የተፈታው በርባን The released Barabbas
12 сент., 03:06
ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።— ኦሪት ዘዳግም 33:26Amharic Bible Bot
የተፈታው በርባን The released Barabbas
11 сент., 06:40
የአዲስ ዓመት የመዝሙር ግብዣ🌻🔥@berbantefeta
የተፈታው በርባን The released Barabbas
11 сент., 03:07
እግዚአብሔር በሚፈሩት፥ በምሕረቱም በሚታመኑት ይደሰታል።— መዝሙረ ዳዊት 147:11Amharic Bible Bot
የተፈታው በርባን The released Barabbas
10 сент., 20:03
🌼 መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 🌼"ጕልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል፤ ምላስም ሁሉ በእኔ ይምላል፤ ብዬ በራሴ ምያለሁ፤ የማይታጠፍ ቃል፣ ከአፌ በጽድቅ ወጥቷል።" — ኢሳይያስ 45:23
