gram news
Аватар канала Birhan Nega

Birhan Nega

@birhan_nega

Senior software Engineer Documenting my path as a software developer, sharing honest lessons, real-world tips, and what I’ve learned from hands-on experience

11,100подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Birhan Nega

    22 сент., 14:38

    So basically, this is what happened: I needed some cash before the funding reaches my wallet, mainly to cover residency fees for both me and my cofounder. I don’t really like taking money from my family for free. If they help me, I prefer to pay them back.
    3,05065171Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    22 сент., 05:30изменён

    1,8905212811Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    21 сент., 19:18

    ሪያሊቲን መቀበል ትልቅ ምርኩዝ ነው። ብዙ ለፍተን ደክመን ወጥተን ወርደን ለውጥ ላይኖር ይችላል። ግን አንድ ገበሬ በዚህ ክረምት ጥሩ ምርት አላገኘም ማለት ቀጣይ አመትም ተመሳሳይ ይሆናል ማለት አይደለም።ብዙ ስንለፋ ጥሩ ውጤት መጠበቁ በጎ ቢሆንም፣ ነገሮች እንዳሰብነው ካልሆኑ የመጣውን ተቀብሎ ጉዞውን መቀጠል አስፈላጊ እንደሆነ መታወቅ አለበት።
    2,500631621Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    21 сент., 14:24изменён

    ልክ እንደ አንዋር ናስር፣ እኔም ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳን እያዩ ካደጉት ትውልዶች አንዱ ነኝ። ቴክኖሎጂ ምን እንደሆነ በውል በማይገባን በዚያ የልጅነት ጊዜ፣ "ይሄ ነገር ምን አይነት ተዓምር ይሆን?" ብለን እንድንመራመርና እንድናልም ካደረጉን ሰዎች ግንባር ቀደሙ እሱ ነው። ከዚህ በፊት ከ'ዩኑስ ሚዲያ' ጋር በነበረኝ ቆይታም ይህንን የልጅነት አሻራውን እና ያሳደረብኝን ተጽዕኖ አንስቼው ነበር።በህይወት መንገድ ላይ፣ ሌሎች ላንተ ምሳሌ እንደነበሩ ሁሉ አንተም ለሌሎች መነሳሳት ምክንያት መሆንህን ማወቅ ልዩ ስሜት አለው።ሰሞኑን አንድ የቅርብ ጓደኛዬ መኪና ገዝቶ ነበር፤ በወቅቱ ያጫወተኝ ታሪክ ግን ልቤን በእጅጉ ነክቶታል። ከጥቂት አመታት በፊት ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግን ለመማር ሲወስን፣ ቤተሰቦቹ "ሜዲሲን መማር አለብህ" ብለው ጫና አሳድረውበት ነበር። እሱ ግን እነሱን ለማሳመን እና የዘርፉን ተስፋ ለማሳየት የእኔን መኪና (እና የእኔን የህይወት ጉዞ) እንደ ማሳያ ተጠቅሞ ነበር።እኔ እዚህ ግባ የሚባል ትልቅ ነገር ባላደርግለትም፣ አንድ ሰው ህልሙን እንዲከተል እንደ አብነት እና ምሳሌ የሚወስደኝ መሆኑን ማወቅ ለኔ እጅግ ትልቅ ትርጉም አለው።ይህ የጓደኛዬ ታሪክ አንድ ትልቅ እውነትን አስታውሶኛል። ሶል ለአብዛኞቻችን ምሳሌ የነበረና ዛሬ ላለንበት የቴክኖሎጂ ህይወት መሰረት የጣለ ሰው ነው። እኛም በተራችን ለሌሎች ማሳያ መሆን ከቻልን፣ የእሱ ራዕይ ትክክለኛ ፍሬ አፍርቷል ማለት ነው። ስለዚህም፣ አክብሮታችንንም ሆነ ጥልቅ ምስጋናችንን ልናሳየው የምንችልበት እና ባለውለታነቱን በግልጽ የምንመሰክርበት
    Иллюстрация к посту канала Birhan NegaИллюстрация к посту канала Birhan Nega
    2,720702551Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    21 сент., 10:14

    переслано из @selfmadecoder

    I’m so proud of this guy @software_guy fr 🔥this is indeed a full circle moment. And this is only the beginningGo sub to his podcast on YouTube too@selfmadecoder
    Иллюстрация к посту канала Birhan NegaИллюстрация к посту канала Birhan Nega
    1,7703931Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    20 сент., 08:31изменён

    Good morning the 11,111 peopleWhat salary sounds like “a lot of money” until you actually start making it?
  • Birhan Nega

    19 сент., 11:36

    DSTV Ethiopia ደውለው ፓኬጅህ አልቋል። የአርሰናል ጨዋታ ሊያልፍህ ነው እያሉኝ ነው።ይሄ ደግሞ ምን የሚባለው ማርኬቲንግ ነው? ከዚህ በፊትም ደጋግመው ደውለውልኝ ድጋሚ እንዳትደውሉልኝ ብየ ነበር፣ እነሱ ግን ልበ ቢስ ነህ ማስታወስ አለብን ብለዋል።ከሽጡ አይቀር እንድህ ነው 😀
    3,0008011Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    19 сент., 10:16

    አንድ ወዳጀ ምን አለኝ፣ ባንክ ማለት ጸሀይም ብርድም በሌለበት ወቅት ጃንጥላ ይሰጡንና ልክ መዝነብ ሲጀምር አለያም ጸሀይ ሲወጣ (ጃንጥላውን ስትፈልጉት ማለት ነው) ጃንጥላውን መልስልኝ እንደሚል ሰው ነው።
    3,310412151Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    18 сент., 17:44

    переслано из @ibromarkets

    One thing growth has taught me: not everyone who celebrates your success was there for your journey.When you’re building something from nothing, the room can feel empty. Few people notice the mistakes, the small steps, or the days you almost give up.Then things start working out, and suddenly the room gets louder. Everyone sees the result. Everyone has something to say.And honestly, there’s nothing wrong with celebrating someone’s success.Just remember the difference between those who applauded the result and those who supported the process.Because when the seats were empty, the ones who stayed mattered.
    Иллюстрация к посту канала Birhan NegaИллюстрация к посту канала Birhan Nega
    3,42056644Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    18 сент., 06:55

    Reclaiming my time to build what matters. Avoiding social media that didn't add any valueIf I don't respond to your message, I'm not ignoring you, I'm protecting my focus and making room for myself.some people not happy that I don't respond to messages, as I always say "I help as much as I can not as much as you want"I think it is big lesson for most of you guys
    3,420541286Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    17 сент., 12:07

    When every resource is precious, you learn to do more with less. This isn't just about efficiency; it's about igniting an extraordinary level of resourcefulness.
    Иллюстрация к посту канала Birhan NegaИллюстрация к посту канала Birhan Nega
    3,820305321Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    16 сент., 18:33

    переслано из @mike_endale

    Great dinner with @birhan_nega and @fuadbuild. Really happy to have spent some time together.Big thanks to @thebludragon for building Spots.And ofc, had to get the Fuad Special. 🔥
    Иллюстрация к посту канала Birhan NegaИллюстрация к посту канала Birhan NegaИллюстрация к посту канала Birhan Nega
    3,5902892362362363211Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    16 сент., 15:13

    No longer active on TikTok just like Facebook, time scarcity is making me more conservative about my time on social media.X and Telegram along with LinkedIn, are more than enough
    3,52067121011Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    15 сент., 14:22

    Let's learn how to avoid normalizing insults.ተኳሽ እወዳለሁ ገዳይም አልጠላ የሚሉ ዘፈኖች የት እንዳደረሱን መዘንጋት የለብንም።
    4,200271351Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    15 сент., 13:45

    переслано из @ibromarkets

    Dark Reality of Social Media
    Иллюстрация к посту канала Birhan NegaИллюстрация к посту канала Birhan Nega
    4,370571914Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    15 сент., 05:40

    ይሄ ሰውየ ግን ምን እያጨሰ ይሆን? 😄
    Иллюстрация к посту канала Birhan NegaИллюстрация к посту канала Birhan Nega
    4,28047111Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    14 сент., 05:03

    ጠዋት ልክ ስራ ስጀምር ሜሴጅና ስልክ ሲበዛብኝ የሚሰማኝ ስሜት ዩኒቨርስቲ እያለን ልክ ስንተኛ ጠብቀው የሚመጡትን ቢንቢዎች ያስታውሰኛል።ሜሴጅ የሚልክ ሰው ቀጥታ ወደ ጉዳዩ ካልገባ ፌስቡክ ላይ በሚለጠፉ የስራ ማስታወቂያዎች ላይ “I am interested call me with this number” ከሚሉት ለይቸ አላየውምመልካም የስራ ሳምንት
    4,430841185Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    13 сент., 12:40изменён

    መጀመሪያ ቀን ሽሮ የሰራሁ እለት በርግጥ ከዛ በሗላ አልሰራሁም።መጀመሪያ ጥሩ እየሄድኩበት ይመስል ነበር። ከዛ ውሀው የበዛ መስሎኝ ሽሮ ስጨመር፣ የወፈር ሲመስለኝ መልሽ ውሀ ስጨመር መጨረሻ ላይ ድስቱ ሞላወጡም ወጥ አልሆነምስለ software Engineering ምንም ሳትማሩ vibe coding ከጀመራችሁ ውጤቱ ከኔ ሽሮ ወጥ የባሰ ነው ለማለት ነው 😄@birhan_nega
    6,0301501743Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    13 сент., 12:05

    በሰዎች ዘንድ ተደራሽነት (availability) ወሰን ከሌለው፣ የሰው ፍላጎት የሚያመጣው ጫና ሙሉ አቅማችንን አሟጦ የመጨረስ አቅም አለው።
    4,46017137Открыть в Telegram
  • Birhan Nega

    13 сент., 11:24

    How was your last year, be honest
    4,810361610664Открыть в Telegram

Ссылки