Последние посты

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 19:48
የመጀመሪያ ሳምንት የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች⏰እረፍትአርሰናል 0-0 ኮጌጁቬንቱስ 0-1 ቤኔፊካሪያል ማድሪድ 1-0 ፒኤስጂ@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 19:31изменён
🚨 ኪሊያን ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በሪያል ማድሪድ የፎቶግራፍ ግድግዳ ላይ ባሎንዶርን ይዞ የሚያሳይ ፎቶዎችን ከተመለከተ በኋላ ፡-"ምናልባት ይህ ፎቶ ላይ በቅርቡ እኔ እካተት ይሆናል፣ ማን ያውቃል? ጊዜው እየደረሰ እና ጊዜው እየተቃረበ ነው ምናልባት ይህ ዓመት ህልሜን የማሳካበት ዓመት ሊሆን ይችላል!" [ TheAthleticFC ]@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 19:26изменён
🚨 ኪሊያን ምባፔ፡"ሪያል ማድሪድ ዋንጫ ሳያገኝ ለሁለት ዓመታት ስለመቆየት ?ሰዎች በዚህ ዓመት ከእኛ የሆነ ነገር እንደሚጠብቁ እናውቃለን።ለዋንጫ እና ለድል ተርበናል፣ እና ለእያንዳንዱ ዋንጫ ለመፋለም ውድድሮች እስኪመለሱ ድረስ መጠበቅ አንችልም።" TheAthleticFC@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 19:12изменён
ከ12 ዓመታት በፊት ሌስተር ሲቲ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር አድርጎት የነበረው የማይረሳው ጨዋታክለቡ 2-0 በመቀጠልም 3-1 ቢመራም፣ በማይታመን ድንቅ መነቃቃት አሳይቶ ጨዋታውን በመቀልበስ 5-3 ማሸነፍ ችሎ ነበር! 🦊🤯@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 19:04изменён
🗣️ ላሚን ያማል"አሁን ከኢንተር ሚላን ጋር ብንጫወት ኖሮ ማሸነፍ ቀርቶ አቻ የሚያደርጋቸውን ግብ እንኳን ማስቆጠር አይችሉም ነበር።"@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 19:00изменён
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን በዩርገን ክሎፕ መሪነት የመጀመሪያ ልምምዱን አድርጓል።@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 18:56изменён
Pep Chavarría via IG. 🦾 🔥@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 18:43изменён
የማንቸስተር ሲቲ የሴቶች ቡድን በሴቶች የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ወደ ጀርመን አቅንቶ በባየርሙኒክ ያልተሸነፈ የመጀመሪያው የእንግሊዝ የሴቶች ክለብ በመሆን አዲስ ታሪክ ሰርተዋል።@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 18:37изменён
What a Comeback ! 🔥በሴቶች የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ወደ ጀርመን ያቀኑት የማንቸስተር ሲቲ የሴቶች ቡድን ከ2-0 መመራት ተነስተው ከባየርሙኒክ ጋር 2-2 በመለያየት አቻ መውጣት ችለዋል።ሲቲዎች በጨዋታው መሀል ያገኙትን የፍፁም ቅጣት በኒ መጠቀም ሳትችል ቀርታለች።@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 18:34изменён
ፈረንሳዊው የ ኢንተርሚላን አጥቂ ማርከስ ቱራም ከ አሜሪካዊቷ ሞዴል እና ከቀድሞ OF ሰራተኛ india Love ጋር የፍቅር ግንኙነት መጀመሩ እየተዘገበ ይገኛል።ይህም መረጃ ይፋ የሆነው ከቀናት በፊት በጣሊያን ውስጥ አብረው ከታዩ በኋላ ነው። 👀@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 18:30изменён
ሊቨርፑሎች ሪቻርድ ሂዩዝ ወደ ሳዑዲው አል-ሂላል ማምራቱን ተከትሎ የ FSG የቴክኒክ ዳይሬክተር ሆኖ እየሰራ የሚገኘው ጁሊያን ዋርድን አዲሱ የስፖርቲንግ ዳይሬክተር አድርገው ሊቀጥሩት ከጫፍ ደርሰዋል።ዋርድ ከዚህ ቀደም በ2022/23 የውድድር ዘመን በዚሁ የኃላፊነት ቦታ ላይ ለሊቨርፑሎች ጥሩ እና ምርጥ ዝውውሮችን መፈፀሙ ይታወሳል።ጁሊያን ዋርድ ወደ ሊቨርፑል ያመጣቸው ተጫዋቾች፦ሉዊስ ዲያዝ 🇨🇴 ዳርዊን ኑኔዝ 👋 ኮዲ ጋክፖ 🔺 ፋቢዮ ካርቫልሆ እና ካልቪን ራምሴይ ሲሆኑከነዚህ ዝውውሮች በተጨማሪም በ2022 የክለቡን ከፍተኛ ተከፋይ ያደረገውን የሞሃመድ ሳላህን ውል ጨምሮ የዲዮጎ ጆታ እና የፋቢንሆ ኮንትራት እንዲራዘም ዋነኛውን ሚና ተጫውቷል።ሌላው ዋርድ ከሚመሰገንባቸው ስራዎች በመጨረሻ የአሌክሲስ ማክ አሊስተርን ዝውውር በፊርማ ያጠናቀቀው ዮርግ ሽማድትከ ቢሆንም ማካን ከብራይተን ለመውሰድ ድርድሩን የጀመረው ተጫዋቹን የመረመረውና ድርድሩን እስከ ጫፍ ድረስ መርቶ መሰረቱን የጣለው ጁሊያን ዋርድ ነበር።የዚህ ዳይሬክተር ወደ ቀድሞ ቦታው መመለስ ሊቨርፑል በዝውውር ገበያው እና በኮንትራት አስተዳደሩ ላይ የተሻለ መረጋጋት እንዲኖረው ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።ስራዎቹ ግን እጅግ ውብ ናቸው👏@Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 18:17изменён
የማንቸስተር ዩናይትድ የደጋፊዎች ገፆች እና የክለቡ የቅርቡ ምንጮች ደጋፊዎች የክለቡ ስፖንሰር የሆኑ ድርጅቶች ምርቶቻቸውን እንዳይገዙ እያስጠነቀቁ ይገኛሉ።"" በክለባችን ስም አትነግዱ የኛ ታሪክ የግሌዘር ኪስ መሙያ አይደለም ክለባችንን መልሱልን። '' በማለት ዘመቻ ጀምረዋል።እንዲሁም ደጋፊዎች የ MUTV የደንበኝነት ውላቸውን እንዲያቋርጡ እያሳሰቡ ይገኛሉ።@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 18:04изменён
🚨 ካርሎስ ኤስፒ: "ባሎንዶር? ለኬሊያን ምባፔ ይገባዋል። ''@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 17:57изменён
ምሽቱን በምን ለማሳለፍ አስበካል ?እግርኳስ የለም ብለህ ካሰብክም ተሳስተሃል .... ታላቁ የ አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ በሴቶች እየተካሄደ ይገኛል።የዛሬ ምሽቱን ጨምሮ ነገም አጓጊ ጨዋታዎች ይደረጋሉ።እነዚህን ጨዋታዎች እንድትመለከቱ እጋብዛችኋለሁ። 🤗😍@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 17:25изменён
የሊጉ መሪ ሆኖ በተገኘ ቡድን ላይ ሃት ሪክ የሰሩ ተጫዋቾች አራት ብቻ ናቸው። 1። ሮቢ ፎለር አስቶን ቪላ ላይ፣ 2። ደርካይት ማንቸስተር ዩናይትድ ላይ፣ 3። ሮሜሉ ሉካኩ ማንቸስተር ዩናይትድ ላይ፣ 4። ብራያን ብሮቢ ማንቸስተር ሲቲ ላይ። በሰንደርላንድ ታሪክ ከ2016 በኋላ ሃትሪክ የሰራ የመጀመርያው ተጫዋችም ሆኗል።@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 17:18
🌟የ2025/26 ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን አርሰናል ቀዩ ኦርጅናል ማልያዎች የምትፈልጉ ከሆነ... ⚽️ዋጋ 2800 💵አዲስ አበባ ላለ የዴሊቨሪ አገልግሎት አለን ወደ ክልል ከተሞች በፖስታ እንልካለን📥 @marketplace433 ያናግሩን!📞 0915904599 ይደውሉ@marketplace_433 @marketplace_433
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 17:03
↩️@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 16:38изменён
ለሀገራቸው ጥሪ የደረሳቸው የአስቶንቪላ ተጨዋቾች !@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 16:31изменён
ላሚን ያማል ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር ደርሷል 🔥@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 16:26
እግርኳስ ግን 🤔@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.
Как это работает →