Последние посты

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
24 сент., 06:40изменён
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ኔሸንስ ሊግ ጨዋታዎች !01:00 | አንዶራ ከ ማልታ 03:45 | ሰርቢያ ከ ግሪክ 03:45 | ኖርዌይ ከ ዴንማርክ 03:45 | ኔዘርላንድ ከ ጀርመን 03:45 | ፖርቹጋል ከ ዌልስ 03:45 | ኦስትሪያ ከ እስራኤል 03:45 | ኮሶቮ ከ አየርላንድበአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ10:00 | ናሚቢያ ከ ኮንጎ 01:00 | DR ኮንጎ ከ ኢኳቶሪያል ጊኒ 01:00 | ሊቢያ ከ ቦትስዋና 02:00 | ሞሪታንያ ከ ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊኩ 04:00 | አይቮሪ ኮስት ከ ጋና 04:00 | ካሜሮን ከ ኮሞሮስ 04:00 | ቱኒዚያ ከ ኡጋንዳ 05:00 | ሴራሊዮን ከ ዙምባቡዌ


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
24 сент., 00:12
The must-have search engine for Telegram — Argo helps you precisely find the groups, channels, videos, and music you want!


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
23 сент., 19:10
🚨 ከ2019 ጀምሮ በፓሪሱ Théâtre du Châtelet ሲካሄድ የቆየው የባሎንዶር ሽልማት ስነ-ስርዓት በዚህ ዓመት ወደ ለንደን ይዛወራል!ይህ ለውጥ የባሎንዶርን 70ኛ ዓመት ለማክበር እና በ1956 የመጀመሪያው የባሎንዶር አሸናፊ ለሆነው የእንግሊዝ እግር ኳስ ታሪክ ታላቅ ስም ሰር ስታንሊ ማቲውስ ክብር ለመስጠት የተደረገ ነው።ስነ-ስርዓቱ ከ2,000 በላይ መቀመጫዎች ባሉት London Palladium ጥቅምት 26 ይካሄዳል።


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
23 сент., 18:46изменён
የስትራስቦርግ ቡድን ተጫዋቾች የዘንድሮውን ባላንዶር ማን ማሸነፍ እንዳለበት ድምፅ ሰጥተዋል... በዚህ መሰረትሜሲ - 4 ምባፔ - 3 ያማል - 3 ሀኪሚ - 1 ኬን - 1 ዴምቤሌ - 1𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
23 сент., 18:15изменён
በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊግ ብዙ የተሳካ ኳስ ያቀበሉ ተጫዋቾች412 - ሩበን ዲያስ 399 - ኤሊዮት አንደርሰን 387 - ቨርጅል ቫንዳይክ 383 - ማርክ ጌሂ𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
23 сент., 18:05изменён
በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ በ90 ደቂቃዎች ውስጥ በጣም ስኬታማ የሆኑ ኳሶችን ድሪብል በማድረግ፡-⚪️ 4.3 - ሳቪንዮ ⚪️ 3.0 - ኦማር ማርሙሽ 🟣 2.8 - ኒኮላስ ጃክሰን ⚪️ 2.5 - ማቲስ ቴል ⚪️ 2.5 - መሐመድ ቅዱስቶተንሃም በዚህ የውድድር ዘመን በ90ደቂቃዎች ውስጥ ስኬታማ ኳሶችን ድሪብል ማድረግ የሚችሉ አምስት ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው ተጫዋቾችን ይዟል። ⚡️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
23 сент., 17:09
በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊግ እንደ ጄምስ ትራፎርድ ከፍተኛ ኳስ የማዳን ስኬት ያለው በረኛ የለም !(87%)𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
23 сент., 16:40изменён
OFFICIALየላሊጋ የወሩ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሆነዋል።𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 20:03изменён
ይሄ ሁሉ በ 1 ሳምንት ውስጥ ብቻ 🔥𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 19:49изменён
ልክ በዚች ቀን ከ 30 ዓመት በፊት አርሰን ዌንገር የአርሰናል አሰልጣኝ ሆነው በይፋ ተሾሙ !The Rest Is History !𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 19:43
🚨 BREAKING:ጁሊያን ዋርድ የሊቨርፑል አዲሱ የስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሆኖ እንዲሾም ይጠበቃል።ዋርድ ከ2022–23 የሊቨርፑል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሆኖ ሰርቶ ነበር፤ አሁንም በFSG የቴክኒክ ዳይሬክተር ሆኖ ይሰራል።🎖[ David Ornstein ]𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 18:05
• ወደ ሳውዲ አረቢያ ስትዛወር፣ አንዳንድ ሰዎች ኪስህን በገንዘብ ለመሙላት ብቻ ነው የምትሄደው ብለው ወቅሰውሀል🗣️ ራይንድረስ፡- “በእርግጥ ልወቅሳቸው አልችልም። ግን እንዲህ አይነት ደሞዝ ሲቀርብልህ፣ እምቢ ለማለት ሞክር እስቲ። ሁሉም ሰው የሞራል ደረጃውን ከፍ አድርጎ ‘ያንን በፍፁም አላደርገውም’ ሊል ይችላል፣ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች እንደሚቀበሉት እርግጠኛ ነኝ። እንደ እውነቱ ከሆነ፣ አብዛኛዎቹ ሰዎች በራሳቸው ስራ እድገትን ይቀበላሉ።”🎙 ያ ትክክል ነው፣ ግን በማንችስተር ሲቲ በጣም ጥሩ ደሞዝ እያገኘህ ነበር።🗣️ ራይንድረስ፡- “በእርግጥ ነው፣ ግን እያወራን ያለነው ውድቅ ለማድረግ የማይቻል አይነት ገንዘብ ነው።”𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433



4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 16:55изменён
ከ1 አመት በፊት በዚች ቀን ነበር ኡስማን ዴምቤሌ የባላንዶርን ያሸነፈዉ ⭐️𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 16:43изменён
🗣 ላሚን ያማል በባላንዶር ከኦስማን ዴምቤሌ ቀጥሎ 2ተኛ ስለማጠናቀቁ:"በ 18 ዓመቴ በባላንዶር 2ተኛ ሆኜ አጠናቅቂያለው።"ምንም አልተናደድኩም። ዴምቤሌ አስደናቂ ሲዝን ነበር ያሳለፈው ሻምፕዮንስ ሊግም አሳክቷል። ይገባዋል !"𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 16:24
24.09 | እግር ኳስ ⚽️ | 🌍 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 🇳🇦ናሚቢያ - 🇨🇬ኮንጎ 🇨🇩ኮንጎ DR - 🇬🇶ኢኳቶሪያል ጊኒ 🇲🇷ማቲታኒያ - 🇨🇫ካር 🇨🇮 ኮትዲ ⁇ ር - 🇬🇭 ጋና 🇹🇳ቱኒዚያ - 🇺🇬ኡጋንዳ 🇨🇲ካሜሩን - 🇰🇲ኮሞሮስ 🇸🇱ሲየራ ሊዮን - 🇿🇼ዚምባብዌበPRMOCODE 433xBet እስከ 200% ጉርሻ ያግኙ https://bit.ly/4y8DWHd ተጫውተው ያሸንፉ


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 15:57изменён
🚨 BREAKING፦ኪሊያን ምባፔ የጉንፋን መሰል ምልክቶች ስላጋጠሙት በዛሬው የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ልምምድ ላይ አልተሳተፈም።የፈረንሳይ ካፒቴን በትናንቱ የልምምድ ክፍለ ጊዜም ወደ ሜዳ ሳይወጣ በቤት ውስጥ ቆይቷል።𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 14:19
🚨 ላሚን ያማል፡-“የባሎን ዶር ሽልማት ያለዋንጫ ጎል በማስቆጠር ብቻ የሚሰጥ አይደለም።”𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 14:10изменён
የማንቸስተር ሲቲ የመስከረም ወር ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎች ይፋ ተደርጓል።ማን ያሸንፋል ?𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 13:48изменён
🚨ሰበር!ክለቡ በስድስት ወራት ውስጥ ሁለተኛ ስፖንሰሩን በማጣቱ ደ ዘርቢ የቶተንሃም አሰልጣኝነት ቦታቸውን ሊያጡ ነው።MATTLAW DT TELEGRAPH𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433


4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
22 сент., 13:38
ካለ ቫር ስህተት የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ !𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433

