gram news
Аватар канала Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

@boaeth

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

185,213подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Bank of Abyssinia

    13 нояб., 17:46

    የባንካችን የበላይ የሥራ አመራሮችና ሠራተኞች በመቄዶንያ የጉብኝት እና የአብሮነት መርሐ-ግብር አከናወኑየባንካችን አቢሲንያ የበላይ የሥራ አመራሮችና ሠራተኞች ዛሬ ኅዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሃያት አካባቢ በሚገኘው በመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በመገኘት የጉብኝትና የአብሮነት መርሐ-ግብር አከናውነዋል። በዚህም መሠረት መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በየዓመቱ ኅዳር 2 ቀን የ“አቢሲንያ ቀን” ብሎ በሰየመው መሠረት የባንካችን የበላይ ሥራ አመራሮች እና ሠራተኞች በበጎ አድራጎት ማኅበሩ ስር ያሉ ወገኖችን ከጎናችሁ ነን ለማለት ድርጅቱን ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን፣ በማዕከሉ ሥር ተጠልለው ለሚገኙ ከ9,000 በላይ ወገኖችም የምሳ ግብዣ ተደርጓል።በተመሳሳይ ባንካችን ባለፈው በጀት ዓመት ማኅበሩ ለሚያስገነባው ሕንጻ ሥራ የሚውል ከብር 14 ሚሊዮን በላይ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን፣ የባንካችን ሠራተኞችም በየወሩ ከደሞዛቸው በፈቃዳቸው የሚያደርጉት ከብር 1 ሚሊዮን በላይ የሚሆን መዋጮም በየወሩ እየተሰበሰበ ለማኅበሩ ገቢ እየተደረገ ይገኛል።ዛሬ ላይ በሃገራችን በተደራሽነቱ ቀዳሚ የሆነው መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር ከ57 በላይ በሚሆኑ ማዕከላቱ ከ9ሺ በላይ ለሚሆኑ ጧሪ ቀባሪ ላጡ፣ በጤና መታወክ ለተቸገሩና በተለያየ ምክንያት ጎዳና ለወጡ ወገኖቻችን ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ ከድርጅቱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
    4,74031551Открыть в Telegram
  • Bank of Abyssinia

    13 нояб., 15:59

    ለንግድዎ ማስፋፊያ ተጨማሪ ካፒታል ያስፈልግዎታል?በአቢሲንያ POS፣ QR ወይም በአካውንት ትራንስፈር ሲቀበሉ ግብይትዎን ከማቅለል ባለፈ ለብድር ብቁ ይሆናሉ። ለንግድ ማስፋፊያ እስከ 500,000 ብር የንግድ ብድር በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ያመልክቱ!ዛሬውኑ ሊንኩን ይጫኑ ያመልክቱ! https://bit.ly/BOAmerchantT
    6,180331Открыть в Telegram
  • Bank of Abyssinia

    13 нояб., 13:39

    ቀጣዩ የጉዞ መዳረሻዎን የት አስበዋል?አቢሲንያ ቪዛ ካርድዎን በመጠቀም በቪዛ የጉዞ መዳረሻዎች ልዩ ቅናሾች ተጠቃሚ ይሁኑ! በተመረጡ የጉዞ መዳሻዎች እንዲሁም በውጭ አገር ለሚጠቀሙባቸው የሞባይል ዳታ፣ ጥሪ እና የአጭር መልዕክት አገልግሎቶች ላይ ልዩ ልዩ ቅናሾችን ያግኙ!የቪዛ ልዩ ቅናሾችንና የጉዞ መዳረሻዎችን የበለጠ ለማወቅ ሊንኩን ይጫኑ! https://destinations.visa.com/southafrica/?action=logout#/discover#PayWithVisa #bankofabyssinia #PayWithVisa #bankofabyssinia #የሁሉም_ምርጫ
    7,880961Открыть в Telegram
  • Bank of Abyssinia

    13 нояб., 07:43

    ርዝቃችሁ የሚሰፋበት፣ ሥራችሁ ፍሬያማ የሚሆንበት ጁሙዓ ይሁንላችሁ! ጁሙዓ ሙባረክ! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!
    9,63024151Открыть в Telegram
  • Bank of Abyssinia

    13 нояб., 06:03

    2% ተጨማሪ ጉርሻ!የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ኅዳር 04 ፣ 2019 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!November 13, 2026 - Exchange rate at Bank of AbyssiniaFacebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
    9,8401011Открыть в Telegram
  • Bank of Abyssinia

    12 нояб., 15:37

    ትንሽ ፍቅር... ሀገር ቤት ፈገግታ ይፈጥራል!በአቢሲንያ ሬሚት፣ ወደ ሀገር ቤት ለሚወዷቸው ፍቅርዎና እንክብካቤዎን ይላኩ! እርስዎ ሲልኩ፤ እኛ ደግሞ 12% ጉርሻ ጨምረን እናደርሳለን!መተግበሪያዉን ያውርዱ፣ ፍቅርዎን ይላኩ። https://bit.ly/abyssiniaremitremit
    11,00094211Открыть в Telegram
  • Bank of Abyssinia

    12 нояб., 13:36

    በታማኝነት እናገለግላለን፣ በኃላፊነት እንሠራለን! የደንበኞቻችን እምነት በታማኝነታችን ይገነባል። በሥውር የሚከናወን አንዳችም ተግባር እንዳይኖር ታምነን በግልፅነት እንተጋለን! ሙስናን ቆርጦ ለመጣል እንታገል! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
    11,400видео1243Открыть в Telegram
  • Bank of Abyssinia

    12 нояб., 06:21

    2% ተጨማሪ ጉርሻ!የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ኅዳር 03 ፣ 2019 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!November 12, 2026 - Exchange rate at Bank of AbyssiniaFacebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
  • Bank of Abyssinia

    22 сент., 14:50

    ተቀበል!ይፍጠኑ! ንግድዎን ያሳድጉ! በአቢሲንያ QR፣ POS ወይም ሞባይል ባንኪንግ ክፍያ እየተቀበሉ፤ እስከ 500,000 ብር ለንግድዎ ብድር በአነስተኛ ወለድ ያግኙ!ዛሬውኑ ሊንኩን በመጫን ይበደሩ! 👉 https://bit.ly/4ycLkS6
    5,60022843Открыть в Telegram
  • Bank of Abyssinia

    22 сент., 09:40

    ባንካችን አቢሲንያ ለአመራሮች በሥነ-ምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥና በጥቅም ግጭት ዙሪያ ስልጠና እየሰጠ ይገኛልባንካችን አቢሲንያ ለዋና መ/ቤት፣ ለቅርንጫፍ እንዲሁም ለዲስትሪክት አመራሮች “ሥነ-ምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥ እና የጥቅም ግጭትን መከላከልና ማስተዳደር” በሚል ርዕስ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። ይህ ስልጠና የባንካችን ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና መምሪያ በባለሙያዎቹ ከሚሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ፣ ከፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን እና ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን ጋር በመተባበር የሚያከናውነው ስልጠና ነው።በያዝነው የ2019 ዓ.ም. የበጀት ዓመትም ስልጠናውን በአምስት ዙር ለመስጠት ዕቅድ ተይዞ በመተግበር ላይ ይገኛል።ይህ አንድ ቀን የሚቆይ ስልጠና በዋናነት በሥነ-ምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥና በጥቅም ግጭት፣ የዘርፎች የጥቅም ግጭት ተጋላጭነት፣ የጥቅም ግጭት መከላከልና ማስተዳደር እንዲሁም ተያያዥ የሕግ ማዕቀፎች ላይ ያተኩራል።በዚሁ መሠረት፣ የመጀመሪያው ዙር ስልጠና መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. በአያት ሪጀንሲ ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል። ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ በቃሉ ዘለቀ ስልጠናውን ሲከፍቱ፣ የባንኩ አንዱ ዋና ስትራቴጂ የሰው ሀብትን በቀጣይነት በስልጠና ማብቃት መሆኑን ገልጸዋል። የባንክ አሠራርና ቴክኖሎጂ በፍጥነት በሚለዋወጡበት ወቅት፣ ስልጠናዎችም ከለውጡ ጋር መራመድ እንዳለባቸው ጠቁመው፣ ሥነ-ምግባር ግን ከሰው ባህሪ ጋር የሚቀጥልና ሁሌም ትኩረት የሚሻ መሠረታዊ እሴት መሆኑን አስረድተዋል።አቶ በቃሉ አክለውም፣ ባንኩ
    10,00030221Открыть в Telegram
  • Bank of Abyssinia

    22 сент., 06:05

    2% ተጨማሪ ጉርሻ!የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 12 ፣ 2019 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!September 22, 2026 - Exchange rate at Bank of AbyssiniaFacebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
  • Bank of Abyssinia

    21 сент., 14:26

    የቤተሰብ ፍቅር ድንበር የለውም፤ በረከቱም እንዲሁ!በአቢሲንያ ሬሚት ለቤተሰብዎና ለሚወዷቸው ገንዘብ በቀላሉና በፍጥነት ይላኩ። እርስዎ ይላኩ፤ እኛ ደግሞ ደስታቸውን በ10% ጉርሻ እንጨምር!መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ፣ ይመዝገቡ እና ይጠቀሙ። 👉 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና ይጀምሩ
  • Bank of Abyssinia

    21 сент., 11:51

    የእድገት ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ!የተንቀሳቃሽ ወይም የቁጠባ አካውንትዎን ይክፈቱ፣ ለንግድዎ እስከ 500,000 ፣ለግል ፍላትዎ እስከ 100,000 ብር በአካዎንት እንቅስቃሴዎ መሰረት እያደገ የሚሄድ ብድር አና የገንዘብ ሽልማት ያግኙ፡፡ ይፍጠኑ ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ !መመዝገቢያ ሊንክእንቁ ጉዞ-ጉዟችን ወደ እድገት!
    12,40033103Открыть в Telegram
  • Bank of Abyssinia

    21 сент., 05:46

    2% ተጨማሪ ጉርሻ!የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 11 ፣ 2019 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!September 21, 2026 - Exchange rate at Bank of AbyssiniaFacebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
    13,4001091Открыть в Telegram
  • Bank of Abyssinia

    19 сент., 08:35

    የአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎን ከጉዞ እስከ ኦንላይን ግዢ፣ ከትምህርት እስከ ንግድ ዓለም አቀፍ ክፍያዎን ቀላል ያደርጋል። ዛሬውኑ በአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎን እየተጠቀሙ ዓለም አቀፍ ክፍያን ቀላል ያድርጉ! በቪዛ መክፈል ስለሚችሉባቸው ቦታዎች የበለጠ ይወቁ https://mcnpkmnf81rz7s-0mxl8ql8p6yz8.pub.sfmc-content.com/cruacxickc1#PayWithVisa #bankofabyssinia #PayWithVisa #bankofabyssinia #የሁሉም_ምርጫ
    16,800471564Открыть в Telegram
  • Bank of Abyssinia

    19 сент., 05:35

    2% ተጨማሪ ጉርሻ!የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 09 ፣ 2019 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!September 19, 2026 - Exchange rate at Bank of AbyssiniaFacebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
    16,9001672Открыть в Telegram
  • Bank of Abyssinia

    18 сент., 17:09изменён

    ርቀት ሳይለይዎ፣ ፍቅርዎ ወደ ሀገር ቤት ደረሷል!በአቢሲንያ ሬሚት ለቤተሰብዎና ለሚወዷቸው ገንዘብ በቀላሉና በፍጥነት ይላኩ። እርስዎ ሲልኩ፤ እኛ ደግሞ ደስታቸውን ከ10% ጉርሻ ጋር እናደርሳለን !መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ፣ ይመዝገቡ እና ይጠቀሙ። 👉 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና ይጀምሩ
    16,4002016101Открыть в Telegram
  • Bank of Abyssinia

    18 сент., 11:50изменён

    ብድር ተገኝቷል — ጉዳዮን በቀላሉ ይፈጽሙ!የግል ዕቅዶችዎን እውን ለማድረግ ተጨማሪ የገንዘብ አቅም ይፈልጋሉ? የገንዘብ እጥረት እንቅፋት እንዲሆን አይፍቀዱ! የአቢሲንያ ባንክ ሞባይል ባንኪንግን በመጠቀም፣ ያለምንም ውጣ ውረድ ፈጣን አነስተኛ ብድር በቀጥታ ማግኘት ይችላሉ። ሁሉንም በስልክዎ ብቻ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ያጠናቅቁ!ፍላጎትዎን ያሟሉ፤ ግብዎን ያሳኩ!👉 ለማመልከት ይህንን ይጫኑ፡#BankOfAbyssinia #BoAMobileBanking #MicroLoan #ብድር #አቢሲንያባንክ
    18,3004121651Открыть в Telegram
  • Bank of Abyssinia

    18 сент., 05:59

    2% ተጨማሪ ጉርሻ!የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 08 ፣ 2019 ዓ.ም)ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!September 18, 2026 - Exchange rate at Bank of AbyssiniaFacebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
  • Bank of Abyssinia

    17 сент., 13:29изменён

    ተቀበል!እድሉ ዛሬ ነው እርምጃው የእርስዎ ነው! በአቢሲንያ ባንክ QR፣ POS ወይም ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም የንግድዎን ክፍያዎች በቀላሉ እየሰበሰቡ ከግብይት ወደ ዕድገት ይሸጋገሩ እስከ 500,000 ብር በአነስተኛ ወለድ ይበደሩ፡፡የብድር ማመልከቻዎን ለመጀመር ይህን ይጫኑ
    18,9004716121Открыть в Telegram
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота