Последние посты
Breakthrough Trading S.C ® pinned a photo
13 нояб., 06:23

Breakthrough Trading S.C ®
12 нояб., 11:55
ወሳኝ የክህሎት ስልጠና! ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. MT እና TT ደረጃ ላይ ለሚገኙ ገለልተኛ የንግድ ሥራ ባለቤቶችን በክህሎት ይበልጥ ለማብቃት ያዘጋጀው የ "BASIC SKILLS" ስልጠና፣ በነገው ዕለት ማለትም አርብ ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት በአቤል ሲኒማ ይሰጣል። በድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነጻነት ዘነበ የሚሰጠው ይህ ልዩ ስልጠና፣
Breakthrough Trading S.C ®
12 нояб., 09:19
ትግራይ ገበያ ላይ የሚሰሩ የቡድን መሪዎች ከብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከፍተኛ ማኔጅመንት ጋር የተሳካ የምክክር መድረክ አካሂዷል!በቀን ህዳር 02/2019 ዓ.ም የድርጅታችን ከፍተኛ ማኔጅመንት አባላት በትግራይ ገበያ ላይ የሚሰሩ የቡድን መሪዎች (Team Leaders) ጋር ትስስርን የሚያጠናክርና የጋራ ግቦችን የሚያፋጥን ወሳኝ ስብሰባ በስኬት አጠናቋል።በመድረኩ ላይ እስካሁን የተጓዝንባቸው የስራ ምዕራፎች የተቃኙ ሲሆን፣ ለነገው ተልዕኮ ስኬታማነት የሚረዱ አዳዲስ አቅጣጫዎች ላይ ጥልቅ ውይይት ተደርጓል። ተሳታፊዎች በስራ ሂደት ውስጥ የነበሩ የአገልግሎት አሰጣጥ የተሳለጠ እንዲሆን ውሳኔዎችን በጋራ አስተላልፈዋል። በተጨማሪም የአገልግሎታችንን ተደራሽነትና ጥራት ወደ ተሻለ ደረጃ የሚያደርሱ አዳዲስ እቅዶች ቀርበው አቅጣጫ ተቀምጦባቸዋል። መድረኩ በከፍተኛ የቡድን ስሜትና በተጠናከረ ትብብር ወደ ስራ ለመግባት የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ ፍጻሜውን አግኝቷል።=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
Breakthrough Trading S.C ®
12 нояб., 07:05
ወሳኝ የክህሎት ስልጠና!ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. MT እና TT ደረጃ ላይ ለሚገኙ ገለልተኛ የንግድ ሥራ ባለቤቶችን በክህሎት ይበልጥ ለማብቃት ያዘጋጀው የ "BASIC SKILLS" ስልጠና፣ በነገው ዕለት ማለትም አርብ ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት በአቤል ሲኒማ ይሰጣል። በድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነጻነት ዘነበ የሚሰጠው ይህ ልዩ ስልጠና፣ የሥራ ውጤታማነትዎን የሚያሳድጉበት እና የስኬት ጉዞዎን የሚያፋጥኑበት ልዩ መድረክ ነው።ማሳሰቢያ፦ የስልጠናው የመግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ ሲሆን፤ ተሳታፊዎች ክፍያችሁን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥራችን 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ከንግድ ባንክ ወደ ንግድ ባንክ (Transfer within CBE only) ብቻ ገቢ በማድረግ ቦታችሁን ማረጋገጥ ትችላላችሁ። ከከፈላችሁም በኋላ የክፍያ ማረጋገጫ ደረሰኙን፣ ስም፣ ስልክ እና ኢሜይል አድራሻዎን ለኔትወርክ ዳይሬክቶሬት ክፍል በቴሌግራም ዩዘርኔም @btscnod ላይ በመላክ QR code ያለው የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ ትኬትዎን ያገኛሉ።=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
Breakthrough Trading S.C ®
11 нояб., 12:34
ለውጥ ለላቀ ስኬት! 🧠እውነተኛ የህይወት ለውጥ የሚጀምረው ከአስተሳሰብ እድገትና ከውስጣዊ እምቅ አቅም መነቃቃት ነው። ብዙ ጊዜ የምንፈልገውን ውጤት ለማምጣት የምናደርገው ውጫዊ ሩጫ ፍሬ የሚያፈራው ውስጣዊ አዕምሮአችን ለስኬት ሲዘጋጅ ብቻ ነው። "አዕምሮ ማነጽ" የተሰኘው የስልጠና ፓኬጅ፤ ድብቅ አቅምዎን በአዎንታዊ እሳቤዎች በመቅረጽ፣ ውጤታማ የአስተሳሰብ ልማዶችን በማዳበር እና የስኬት ህጎች በተግባር በመጠቀም ወደ ሚመኙት ከፍታ የሚያደርሱ ዘመናዊ መንገዶችን ያስጨብጥዎታል።ስልጠናው በተለያዩ የቋንቋ አማራጮች እንዲሁም በቨርቷል የቀረበ በመሆኑ በሚመችዎ መንገድ ወስደው ህይወትዎን መቀየር ይችላሉ። የነገ ስኬትዎን ዛሬውኑ ከአስተሳሰብ ለውጥ ይጀምሩ፤ አሁኑኑ ተቀላቅለው እራስዎን ለላቀ ውጤት ያዘጋጁ!=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
Breakthrough Trading S.C ®
10 нояб., 11:47
የ "BASIC SKILLS" ስልጠናብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ለ MTእና TT ደረጃ ላይ ላላችሁ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች በዕውቀትና በክህሎት ይበልጥ ለማብቃት ተዘጋጅቶ የነበረው እጅግ ጠቃሚ የ "BASIC SKILLS" ስልጠና፤ በመጪው አርብ ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም. በአቤል ሲኒማ የሚቀጥል መሆኑን ስናበስርዎ በደስታ ነው።ይህንን ልዩ የአቅም ግንባታ ስልጠና ከቀኑ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ የሚሰጡት የድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነጻነት ዘነበ ሲሆኑ፣ ይህ ታላቅ ስልጠና ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች ለተሻለ የሥራ አፈጻጸምና ለስኬት ምዕራፍ የሚያዘጋጅ ነው።ማሳሰቢያ፦ የስልጠናው የመግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ ሲሆን፤ ተሳታፊዎች ክፍያችሁን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥራችን 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ከንግድ ባንክ ወደ ንግድ ባንክ (Transfer within CBE only) ብቻ ገቢ በማድረግ ቦታችሁን ማረጋገጥ ትችላላችሁ። ከከፈላችሁም በኋላ የክፍያ ማረጋገጫ ደረሰኙን፣ ስም፣ ስልክ እና ኢሜይል አድራሻዎን ለኔትወርክ ዳይሬክቶሬት ክፍል በቴሌግራም ዩዘርኔም @btscnod ላይ በመላክ QR code ያለው የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ ትኬትዎን ያገኛሉ።=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branch
Breakthrough Trading S.C ®
10 нояб., 08:01изменён
ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዲስ አበባ (በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ)!የንግድ ስራዎን በአዲስ እይታ ለመቃኘት እና የውስጥ አቅምዎን አውጥተው ለመጠቀም ዝግጁ ነዎት?በመጪው ህዳር 13፣ 2019 ዓ.ም የካበተ ልምድ ካላቸው አንጋፋ አሰልጣኞች ጋር በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ልዩ መድረክ አዘጋጅተናል! የስኬት ታሪክዎን በአዲስ መልክ ለመፃፍ ከወዲሁ ዝግጅትዎን ያጠናቁ።GUYYAA KABAJA ABBOOTII BIIZINEESAA AFAAN OROMOOTIIN FINFINNEETTI QOPHAA'E!Daldala keessan ilaalcha haaraa fi hubannoo gadi fagoo ta'een ilaaluuf, akkasumas dandeettii isin keessaa jiru baastanii hojii irra oolchuun bu'aa guddaa galmeessuuf qophiidhaa?Sadaasa 13, bara 2019 A.L.I., leenjistoota muuxannoo fi beekumsa bal'aa qaban waliin ta'uun, magaalaa Finfinneetti sagantaa leenjii addaa Afaan Oromootiin qopheeasinee jirra. Seenaa milkaa'ina keessanii bifa haaraan barreessuuf amma irraa of qopheessaa!=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branch
Breakthrough Trading S.C ®
9 нояб., 14:06изменён
ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቢቷ ሀዋሳ!ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ልዩ "የገጽታ ገንቢዎች ቀን" ወደ ውቢቷ ሀዋሳ ከተማ በመጪው ህዳር 06/2019ዓ.ም በደማቁ ይከበራል። ይህ መድረክ፣ የካበተ ልምድ ካላቸው አንጋፋ አሰልጣኞች እጅግ ጠቃሚ እውቀቶችን የሚቀስሙበት እና በንግድ ስራዎ አዲስ አድማስ የሚከፍቱበት ታላቅ ዝግጅት ነው።አዲስ የአስተሳሰብ ከፍታን በመፍጠር፣ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎ እና በሙያዎ ከፍተኛ ስኬት ለማስመዝገብ የሚያስችሉ ቁልፍ ምስጢሮች በዚህ መድረክ በሰፊው ይዳሰሳሉ። ለዚህ አቅምዎን ለሚያጎለብተው እና የህይወትዎን ምዕራፍ ለሚቀይረው ታላቅ ቀን፣ ከወዲሁ ራስዎን እያዘጋጁ ይጠብቁን!=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
Breakthrough Trading S.C ®
22 сент., 08:26
በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል!በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ተሳታፊዎች የነበራቸውን እምቅ አቅም እንዲያወጡ፣ የህይወት ህልሞቻቸውን ከግል ግቦቻቸው ጋር በማስተሳሰር ጥርት ያለ አቅጣጫ እንዲይዙ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል።ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ትልቅ እውቀትና አዲስ እይታ ማግኘታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ ይህ ስልጠና ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው እና ለግል ስኬታቸው ትልቅ መሠረት ጥሏል።=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
Breakthrough Trading S.C ®
21 сент., 11:51
የአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮ አድራሻ ለውጥ ምርቃት መርሃ-ግብር እና የመሪዎች ስልጠና በትናንትናው ዕለት (መስከረም 10/2019ዓ.ም) ተከናውኗል።!ድርጅታችን ትላንትና በአዳማ ከተማ የቅርንጫፍ ቢሮ ለውጥን በማስመልከት ልዩ እና ታላቅ መርሃ-ግብር አከናውኗል!ይህን ድምቀቱን የጠበቀ አዲስ ምዕራፍ ተከትሎም፤ በዕለቱ ለቲቲ (TT) እና ከዛ በላይ ላሉ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች ስልጠና ተሰጥቷል። ስልጠናው ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ፣ አዲስ መነሳሳት እንዲያገኙ እና ለላቀ ስኬት እንዲዘጋጁ የሚያስችል ስልጠና ነበር።በምርቃት መርሃ ግብሩ ላይ የድርጅታችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት እውነቱ ሃይሉ (ዶ/ር) እንዲሁም የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚልኪያስ አየለ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልክታቸውን አስተላልፈዋል። አክለውም አዲሱ የአዳማ ቅርንጫፍ አገልግሎታችንን በተሻለ እና ድርጅቱን በሚመጥን መልኩ ተደራሽነቱን በማስፋት ታልሞ በድጋሚ የተከፈተ መሆኑን ተናግረዋል።=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
Breakthrough Trading S.C ®
21 сент., 11:51

Breakthrough Trading S.C ®
21 сент., 04:10
Start Strong, Win the Week!Monday isn’t the end of the weekend, it’s the launchpad for your biggest goals. Start your week with purpose by tackling your most important goal first, before distractions take over.Productivity is about progress over perfection. Ask yourself: "What is one action I can take today that my future self will thank me for on Friday?" Commit to that step and win the week!Happy Monday !
Breakthrough Trading S.C ®
20 сент., 05:44
ልዩ ስልጠና በአዳማ ቅርንጫፍ!ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በዛሬው ዕለት የቅርንጫፍ ለውጥ የምርቃት መርሃ-ግብር በማስመልከት በአዳማ፣ በቢሾፍቱ እንዲሁም በአሰላ አካባቢዎች ለሚገኙ ቲቲ (TT) እና ከዛ በላይ ለሆኑ መሪ የገለልተኛ ንግድ ስራ ባለቤቶች ልዩ የሆነ ስልጠና በአዳማ ቅርንጫፍ አዘጋጅቷል።ይህ ስልጠና አቅምን ይበልጥ ለማዳበር የሚረዳ ሲሆን ከቀኑ 7:30 ጀምሮ እስከ 11፡30 የሚሰጥ በመሆኑ በሰዓቱ ተገኝተው እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
Breakthrough Trading S.C ®
18 сент., 14:10
🎊📍የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮ አድራሻ ለውጥ ምርቃት መርሃ-ግብር!📍🎊ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በመጪው እሁድ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ጥራቱን የጠበቀ እና ለደንበኞቻችን እንዲሁም ለባለድርሻ አካላት ምቹ የሆነውን የቅርንጫፍ ቢሮ ለውጥ በአዲስ መልክ አዘጋጅተን ለምርቃት እነሆ ይዘንላችሁ ቀርበናል።የዚህን ታላቅ የቅርንጫፍ ለውጥ የምርቃት መርሃ-ግብር በማስመልከትም በአዳማ፣ በቢሾፍቱ እንዲሁም በአሰላ አካባቢዎች ለሚገኙ ቲቲ (TT) እና ከዛ በላይ ለሆኑ መሪ የገለልተኛ ንግድ ስራ ባለቤቶች ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል።በዕለቱ ለሚሰጠው ልዩ ስልጠና ተሳታፊዎችን የምናስገባው ያሉበትን ደረጃ ቲቲ እና ከዚያ በላይ መሆናቸውን መሰረት በማድረግ ሲሆን ፤ ስልጠና ሙሉ በሙሉ ነጻ መሆኑን እንገልጻለን።=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
Breakthrough Trading S.C ®
18 сент., 11:18
በቅርብ ቀን!አልፋ ጥቅል ስልጠናበደሴ፣ በጅማ፣ በሞያሌ ፣በጊምቢ እና በሻሽመኔ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!Coming Soon!Alpha Training PackageStay tuned in Dessie, Jimma, Moyale , Gimbi and Shashamane cities.=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch
Breakthrough Trading S.C ®
17 сент., 12:57
የህይወት አቅጣጫዎን ለመቀየር ዝግጁ ነዎት?📖 መጽሐፍ፡ Unlimited Power ✍️ ጸሐፊ፡ ቶኒ ሮቢንስ (Tony Robbins)ሕይወትዎን እና የአስተሳሰብ አድማስዎን ሙሉ በሙሉ ለመለወጥ የሚያስችል ቁልፍ መጽሃፍ እየፈለጉ ከሆነ፣ ይህ መጽሐፍ ለእርስዎ ነው። "Unlimited Power" ባዶ ተነሳሽነትን ብቻ ከማቅረብ ይልቅ፣ የሰውን ልጅ አዕምሮ አሠራር (Neuro-Linguistic Programming - NLP) በጥልቀት በማጥናት ዘላቂ ለውጥ ማምጣት የሚችሉበትን ጠንካራ መሠረት ያስጨብጥዎታል።በውጫዊ ሁኔታዎች፣ በችግሮች እና በአካባቢ ተጽዕኖዎች ላይ ብቻ ከመማረር ይልቅ፣ የራሳችንን አዕምሮ በመቆጣጠር እውነተኛ ለውጥ ማምጣት እንደምንችል የሚያስተምር ድንቅ መጽሃፍ ነው።#bookreview=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch
Breakthrough Trading S.C ®
16 сент., 14:35
የአልፋ ጥቅል ስልጠና📍በጎንደር ከተማ መስከረም 08/2019 - መስከረም 13/2019 ዓ.ም የአዕምሮ ማነፅ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦- በየማታ ታወር ሆቴል📍በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ መስከረም 08/2019 - መስከረም 10/2019 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦- በዳሌ ደንበል ሆቴል=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branch
Breakthrough Trading S.C ®
16 сент., 13:27
🎊📍የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮ አድራሻ ለውጥ ምርቃት መርሃ-ግብር!📍🎊ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በመጪው እሁድ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ጥራቱን የጠበቀ እና ለደንበኞቻችን እንዲሁም ለባለድርሻ አካላት ምቹ የሆነውን የቅርንጫፍ ቢሮ ለውጥ በአዲስ መልክ አዘጋጅተን ለምርቃት እነሆ ይዘንላችሁ ቀርበናል።=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
Breakthrough Trading S.C ®
16 сент., 08:19
"የስኬት ጉዞ" ልዩ የስልጠና ጥቅልስኬት በአጋጣሚ የሚመጣ ሳይሆን፣ በትክክለኛ እውቀት፣ ስልት እና ቁርጠኝነት የሚገነባ የጉዞ ከፍታ ነው። "የስኬት ጉዞ" (Success Journey - Blue Package) የተሰኘው ልዩ የስልጠና ጥቅል፤ መሰረታዊ የህይወት ግቦችን በዘላቂነት እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ፣ የወሰዱትን ስልጠና በዕለት ተዕለት ህይወትዎ ውስጥ ተግባራዊ በማድረግ ተጨባጭ ውጤት ማየት እንዲችሉ እና አዕምሮዎን ለታላላቅ አላማዎች ማሰልጠን እንዲችሉ የሚያስችልዎ ልዩ የስልጠና ጥቅል ነው።የስኬት ጉዞዎ የሚጀምረው ዛሬ ነው! ትናንት ያቀዷቸው ህልሞች እውን የሚሆኑበትን ትክክለኛ እርምጃ በመውሰድ በየቀኑ ከትናንቱ የተሻለ፣ የጠነከረ እና ውጤታማ ሰው ሆኖ መገኘት ይቻላል። ሕይወትዎን እና የስራ ጉዞዎን ለመለወጥ ዝግጁ ከሆኑ፤ ይህንን የስልጠና ጥቅል ይውሰዱ!#bluepackage 📘=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ☎️ +251116680014 Bole Branch +251988010611 Sengatera Branch +251903441155 Adama Branch +251990211511 Mekelle Branch +251990227011 Bahirdar Branch +251990227211 Jimma Branchwebsite| Facebook |Telegram| Instagram
Breakthrough Trading S.C ®
14 сент., 04:10
የአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ሰኞ! ☀️አዲስ ዓመት፣ አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ተስፋ!አዲሱን ዓመት በደማቅ ጉልበት፣ በታደሰ አመለካከት እና በግልጽ ራዕይ ይጀሞሩ።መልካም እና ስኬታማ ሳምንት ይሁንልዎ!
Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.
Как это работает →