gram news
Аватар канала Commercial Bank of Ethiopia - Official

Commercial Bank of Ethiopia - Official

@combankethofficial

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country. @ www.facebook.com/combanketh @ www.twitter.com/combankethiopia

ПроектыENФинансы и инвестицииПодтверждён Telegram

213,000подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    23 сент., 14:06

    እርስዎ በኢትዮዳይሬክት ሲልኩ እኛ ከጉርሻ እና ሽልማት ጋር በፍጥነት እናደርስልዎታለን!#EthioDirect🌼🌼🌼🌼🌼ከውጭ ሀገራት በኢትዮዳይሬክት መተግበሪያ ቀጥታ ወደ ወዳጅ ዘመድዎ ሂሳብ ገንዘብ በነፃ ሲልኩ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ዳጎስ ያለ ጉርሻ ጨምረን እናደርስልዎታለን!🌼 እርስዎ ከ50 ዶላር ጀምሮ ሲልኩ በየቀኑ በሚወጣ ዕጣ የ10 ሺ ብር ሽልማት እንዲሁም፣🌼 ከ500 ዶላር ጀምሮ ሲልኩ ደግሞ ወዳጅ ዘመድዎ በየሳምንቱ በሚወጣ ዕጣ የ50,000 ብር ሽልማት አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ።አሁኑኑ ፍቅርዎን በኢትዮዳይሬክት ልከው ወዳጅ ዘመዶችዎን ድርብ ደስታ ያላብሱ!የEthioDirect መተግበሪያን ከPlay Store ወይም ከApp Store በማውረድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!• ለአንድሮይድ ስልኮች፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect• ለአይፎን ስልኮች፡- https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491🌼🌼 🌼🌼 🌼የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!#CBE #EthioDirect #visa #mastercard #ethiopia
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
    6,3501164Открыть в Telegram
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    23 сент., 10:40

    የሂሳብ ቁጥር መጠየቅ አይጠበቅብዎትም፤ ዝም ብለው ስካን ያድርጉ!በግብይት ስፍራዎች የተቀመጡ የሲቢኢ QR ኮዶችን በሞባይል ባንኪንግ ወይም በሲቢኢ ብር መተግበሪያዎች፣ እንዲሁም በማንኛውም ከባንካችን ውጪ በሆኑ የክፍያ አማራጮች ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!✅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ሲከፍቱ የሚያገኙትን ‘Scan QR’ የሚለውን ይጫኑትና በግብይት ስፍራዎች የተቀመጠውን የሲቢኢ QR ኮድ ስካን በማድረግ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ።✅ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ሲከፍቱ የሚያገኙትን ‘ኪዋር መለያ’/‘QR code’ የሚለውን ሲጫኑ የሚመጣልዎትን ‘ስካን ኪውአር ኮድ’ ‘Scan QR Code’ የሚል አማራጭ በመጫን እና በግብይት ስፍራዎች የተቀመጠውን የሲቢኢ QR ኮድ ስካን በማድረግ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ።✅ በተጨማሪም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባልሆኑ እና የQR ኮድ ክፍያን በሚያስተናግዱ የክፍያ አማራጮች በግብይት ስፍራዎች የተቀመጠውን የሲቢኢ QR ኮድ ስካን በማድረግ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ።የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #CBE #mobilebanking #cbebirr #apps #digitalbanking
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
    9,3702231Открыть в Telegram
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    23 сент., 05:58изменён

    የሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ካርድዎን ወሰዱ? በርካታ ጥቅሞችን ያገኛሉ!በውጭ ሀገራት ቆይታዎ በሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ የሚፈፅሙት ክፍያ ተጨማሪ ማይሎችን የሚያስገኝልዎ ሲሆን፣ በሰበሰቡት የማይል መጠን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ነፃ በረራን ጨምሮ ሌሎች ጥቅሞችን ማግኘት ይችላሉ!በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመገኘት የሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ካርድዎን ይዘዙ!የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!#CBE #EthiopianAirlines #Visa #ShebaMiles
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
    16,6001165Открыть в Telegram
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    23 сент., 05:13

    ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ!🌼🌼🌼🌼🌼🌼ውድ ደንበኞቻችን፡ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CBEConnect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!For more currency exchange rates: https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    22 сент., 13:45

    ሲቢኢ በእጄ የማያሳፍር ወዳጅዎ!ለጉዳይዎ ገንዘብ በአስቸኳይ ቢያስፈልግዎ ሲቢኢ በእጄ አያሳፍርዎትም!በሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ አማካኝነት እስከ 150 ሺ ብር ያለምንም ማስያዢያ በቀላሉ እና በፍጥነት መበደር ይችላሉ!የሚሠሩበት ተቋም/ድርጅት ደመወዝዎን በሲቢኢ ብር የሚከፍልዎት ከሆነ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ!የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!• ለበለጠ መረጃ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ https://combanketh.et/ways-of-banking/cbe-birr• የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ፤
    12,200видео223Открыть в Telegram
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    22 сент., 13:02

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከውጭ ሀገር ገንዘብ ለሚላክላቸው እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ለሚመነዝሩ ደንበኞቹ ያዘጋጀው የሽልማት መርሐ ግብር 2ኛ ዙር ዕጣ ወጣ፡፡✔️ የሽልማት መርሐ ግብሩ እስከ ጥቅምት 9 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ይቆያል።🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼የዘመን መለወጫን ፣መስቀልን እና የኢሬቻ በአላትን አስመልክቶ ባንካችን ያዘጋጀው የውጭ ምንዛሪ ግኝት ማበረታቻ የሽልማት መርሐ ግብር ከ50 ዶላር ጀምሮ የሚላክላቸው እና የሚመነዝሩ ደንበኞች በየቀኑ በሚወጣ ዕጣ የ10 ሺ ብር ሽልማት፣ እንዲሁም ከ500 ዶላር ጀምሮ የሚላክላቸው እና የሚመነዝሩ ደንበኞችን ደግሞ በየሳምንቱ በሚወጣ ዕጣ የ50,000 ብር ሽልማት አሸናፊ የሚያደርግ ነው።የብሔራዊ ሎተሪ አገልግሎት ተወካይ በታዛቢነት በተገኙበት እና ዛሬ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ/ም በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት በሁለተኛ ዙር በተከናወነው የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ላይ የባንካችን የማርኬቲንግ ዳይሬክተር አቶ ተስፋ ተክሌ በአጠቃላይ 82 ደንበኞችን 10 ሺ ብር እና 50 ሺ ብር ተሸላሚ የሚያደርጉ ዕጣዎች እንደወጡ ገልጸዋል፡፡የባንካችን የሪቴል ባንኪንግ ዳሬክተር ወ/ሮ ሔለን መርጊያ በበኩላቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ግኝት ለሀገር ኢኮኖሚ ያለውን ጠቀሜታ በመገንዘብ ደንበኞች በህጋዊ መንገድ በባንካችን በኩል ከውጭ ሀገር ገንዘብ እንዲያስልኩ እና እንዲመነዝሩ ለማበረታታት ሽልማቱ መዘጋጀቱን ገልጸዋል፡፡ ከባንካችን ጋር ለሚሰሩ ደንበኞችም ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ከ1ኛው ዙር ተሸላሚዎች መካከል በዛሬው እለት በአካል መገኝት የቻሉ
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    22 сент., 11:07

    እምነትዎ ወለድ መቀበል አይፈቅድልዎትም?ለእሴትዎ ተጠንቅቆ፣ የሸሪዓ መርሆዎችን ያከበረ፣ ከእምነትዎ የተስማማ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በሲቢኢ ኑር ያገኛሉ!በአቅራቢያዎ በሚገኙ ሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች በመገኘት እንደፍላጎትዎ ትርፍ ከሚያስገኙ ወይም ያለትርፍ ገንዘብዎን በአደራ ተቀማጭ ከሚያደርጉ የተለያዩ አማራጭች በፈለጉት የሲቢኢ ኑር ከወለድ ነፃ የባንክ ሂሳብ መክፈት ይችላሉ።በአቅራቢያዎ የባንካችን ቅርንጫፍ ከሌለ፣ በሲቢኢ ብር ተወካይ በኩል ወይም በስልክዎ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ በመጠቀም አሊያም ወደ 847# በመደወል በስልክ ቁጥርዎ የሲቢኢ ብር ሂሳብ ከፍተው የባንካችንን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ!የሲቢኢ ኑር ከወለድ ነጻ የባንክ ሂሳብ ሲከፍቱ፡✅ የገንዘብዎ ደህንነት ይጠበቃል፤ ✅ በሂሳቡ አማካይነት ገንዘብ መቀበል እና መላክ ይችላሉ፤ ✅ ደመወዝ፣ የንግድ ገቢ እና ሌሎች ገቢዎችን በሂሳብዎ መቀበል ይችላሉ፤ ✅ የኤቲኤም፣ የሞባይል ባንኪንግ እና ሌሎች ዲጂታል አገልግሎቶችን መጠቀም፤ እና ✅ ሌሎች በሸሪዓ መርሆዎች መሠረት የሚሰጡ የፋይናንስ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ።አካታች የባንክ አገልግሎት ለሁሉም!
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
    10,30012641Открыть в Telegram
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    22 сент., 08:58

    የሚፈልጉትን የብድር/ፋይናንስ አይነት መርጠው ባሉበት ያመልክቱ፤ ባሉበት ይከታተሉ!የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድርጅቶች ለሥራቸው እና ንግዳቸው ማስፋፊያ የሚያስፈልጋቸውን ብድር/ፋይናንስ እንዲሁም ግለሰብ ደንበኞች ለቤት፣ ለመኪና፣ ለግል ጉዳይ እና ለሌሎች ጉዳዮች የሚያስፈልጋቸውን ብድር/ፋይናንስ መጠየቅ ሲፈልጉ ወደ ባንክ መምጣት ሳያስፈልጋቸው ባሉበት የብድር ጥያቄያቸውን ማቅረብ እና መከታተል የሚያስችላቸውን ዲጂታል ስርዓት ለመደበኛ እና ለሲቢኢ ኑር ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች ተግባራዊ አድርጓል።አዲሱ ዲጂታል የብድር ማመልከቻ እና መከታተያ ስርአት፡✅ ለድርጅት ወይም ግለሰብ ደንበኞች ብድር/ፋይናንስ ባሉበት ማመልከት ያስችላል✅ የሁሉንም የብድር/ፋይናንስ አይነቶች ተፈላጊ ሰነዶች ዝርዝር ማየት ያስችላል✅ ለብድር/ፋይናንስ ብቁ መሆንዎን ማረጋገጥ ያስችላል✅ የድርጅትዎን ወይም የግለሰብ ደንበኞችን የብድር/ፋይናንስ ማህደር ማደራጀት ያስችላል✅ የብድር/ፋይናንስ ማመልከቻዎ የደረሰበትን ደረጃ ባሉበት መከታተል ያስችላል።ቀጥሎ በተመለከቱት ማስፈንጠሪያዎች በመግባት በባንካችን ዲጂታል የብድር ማመልከቻ እና መከታተያ ፖርታል ተመዝግበው፣ ባሉበት፣ ምቾትዎ እንደተጠበቀ ብድርዎን ያመልክቱ፤ ይከታተሉ!👉 ለድርጅትዎ ብድር/ፋይናንስ ባሉበት ማመልከት እና መከታተል የሚያስችለውን ፖርታል ለማግኘት በ https://cbewholesale.cbe.com.et ይግቡ
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    22 сент., 08:07

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማኅበር በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል አስመረጠ።የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ በ8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤው ወቅት ባካሄደው አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ አቶ ተስፋ ተክሌ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የስፖርት ማኅበርን እና 18ቱን የሊጉ ተሳታፊ ክለቦችን በመወከል በዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት ተመርጠዋል።የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማርኬቲንግ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ተስፋ ተክሌ ለቀጣይ ሶስት ዓመታት በዳይሬክተሮች ቦርድ ውስጥ በአባልነት የሚያገለግሉ ይሆናል።ለአቶ ተስፋ ተክሌ መልካም የሥራ ዘመን እንመኛለን።
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
    8,250751Открыть в Telegram
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    22 сент., 06:04изменён

    የአዲስ ዓመት ስጦታችን እንደቀጠለ ነው! ጉርሻ እና ሽልማት!🌼🌼🌼🌼ባንካችን ከውጭ ሀገራት ገንዘብ ለሚላክላቸው እና የውጭ ሀገር ገንዘቦችን ለሚመነዝሩ ደንበኞቻችን ዳጎስ ያለ ሽልማት እና ጉርሻ አዘጋጅቷል።🌼 በዲጂታል መላኪያዎች ቀጥታ ወደ ሂሳብዎ ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤🌼 እንዲሁም በዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!🌼 ከ50 ዶላር ጀምሮ ሲላክልዎ እና ሲመነዝሩ በየቀኑ በሚወጣ ዕጣ የ10 ሺ ብር ሽልማት እንዲሁም፣🌼 ከ500 ዶላር ጀምሮ ሲላክልዎ እና ሲመነዝሩ ደግሞ በየሳምንቱ የ50,000 ብር ሽልማት አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ።በባንካችን ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ የበለጠ ያግኙ፤ ይሸለሙ!🌼🌼 🌼🌼
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    22 сент., 04:52

    ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ!🌼🌼🌼🌼🌼🌼ውድ ደንበኞቻችን፡ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CBEConnect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!For more currency exchange rates: https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    21 сент., 12:58

    አሁን በሀሰተኛ የክፍያ መግለጫ አይጭበረበሩም!በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ክፍያ ሲቀበሉ ከፋዩ ሞባይሉ ላይ የሚያሳይዎትን የክፍያ መግለጫ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ይህን ያድርጉ፡👉 የክፍያ መግለጫው ላይ የሚገኘው የ 'ራይት' ምልክት ☑️ የሚንቀሳቀስ መሆኑን ልብ ይበሉ፤👉 የከፋዩ ሞባይል ላይ የሚታየውን የክፍያ መግለጫ ሲነኩት ‘PAID’ የሚል ጽሁፍ እንደሚወጣ ያረጋግጡ።የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!#cbe #digitalbanking #digitalethiopia #mobilebanking
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
    12,90050142Открыть в Telegram
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    21 сент., 11:58

    National Competitive #BidCommercial Bank of Ethiopia invites eligible and qualified bidders to participate in the supply of the under listed item:👉 Brother Tonner TN3417 (HL-L-6200 DW)Interested bidders may obtain detailed information and bidding requirements by using the link provided below:https://combanketh.et/uploads/Invitation_066aa4adf0.pdfCommercial Bank of Ethiopia The Bank You Can Always Rely On!
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    21 сент., 08:58

    ከደቡብ አፍሪካ ወደ ኢትዮጵያ በሲቢኢ ኮኔክት ገንዘብ በቀላሉ ይላኩ!#CBEConnectየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከShop2Shop Money Transfer ጋር በፈጠረው የሥራ አጋርነት በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ገንዘባቸው ደህንነቱ ተጠብቆ ፣ በነፃነት እና በቀላሉ ወደ ኢትዮጵያ በሲቢኢ ኮኔክት አማካኝነት መላክ የሚችሉበትን መንገድ አመቻችቷል።✅ በ Shop2Shop በኩል ወደ CBE Connect ዋሌት ዶላር ያስተላልፉ፣ ✅ በሲቢኢ ኮኔክት ቀጥታ ኢትዮጵያ ወደሚገኙ ቤተሰብዎ የባንክ ሂሳብ ገንዘብ በነፃ፣ ከጉርሻ ጋር በቀላሉ ይላኩ።ሲቢኢ ኮኔክት መተግበሪያን ለማውረድ፡⬇️ ለአንድሮይድ -https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.connectethiopia&hl=en⬇️ ለአይፎን -https://apps.apple.com/us/app/cbe-connect/id6753888802
    12,300видео183Открыть в Telegram
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    21 сент., 05:18

    በሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ያለካርድ ከኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት ተችሏል!የሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን በመጠቀም ለእርስዎ ወይም ለሌላ ሰው ገንዘብ በመላክ ያለካርድ ከኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ። እንዲህ ያድርጉ:✅ ወደ ሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ይግቡ ✅ ‘Cash Out’ የሚለውን ይምረጡ (ካላገኙት መተግበሪያውን ያዘምኑ/Update ያድርጉ) ✅ ‘New Withdrawal’ የሚለውን ይጫኑ ✅ ገንዘቡን የሚያወጡት እርስዎ ከሆኑ ‘For Self’ የሚለውን ይምረጡ፤ ሌላ ሰው እንዲያወጣ ከፈለጉ ደግሞ ‘For Other’ የሚለውን ይምረጡ ✅ የገንዘብ መጠን ያስገቡ፤ ‘For Other’ የሚለውን መርጠው ከሆነ የሚያወጣውን ሰው ስልክ ቁጥር ያስገቡ ✅ ‘Initiate ATM Withdrawal’ የሚለውን ተጭነው፣ ጥያቄዎን በማረጋገጥ የሚስጥር ቁጥርዎን አስገብተው ሲያጠናቅቁ የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (withdrawal voucher/OTP) ለእርስዎ ወይም እንዲያወጣ ለፈለጉት ሌላ ሰው ይደርሳል ✅ እርስዎ ወይም ገንዘብ እንዲያወጣ የፈለጉት ሌላ ሰው ወደ ኤቲኤም ማሽን በመሄድ ‘Cardless’ የሚለውን የአገልግሎት አማራጭ ይጫኑ ✅ ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ ‘MB Cash Withdrawal/ሞባይል ባንኪንግ ወጪ’ የሚለውን ይምረጡ ✅ የገንዘብ መጠን፣ ስልክ ቁጥር እና የተላከልዎትን የሚስጥር ቁጥር በማስገባት ገንዘቡን ወጪ ያድርጉ።የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!#cbe #digitalbanking #digitalethiopia #mobilebanking
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
    12,10036131Открыть в Telegram
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    21 сент., 04:54

    ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ!🌼🌼🌼🌼🌼🌼ውድ ደንበኞቻችን፡ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CBEConnect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!For more currency exchange rates: https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    21 сент., 04:08

    መልካም የሥራ ሳምንት!🌼🌼 🌼🌼የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!#cbe #Ethiopia #banking #monday #bestwishes
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
    18,600151054Открыть в Telegram
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    20 сент., 16:24

    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
    15,8002441Открыть в Telegram
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    20 сент., 16:23

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኤፍ.ኤስ.ዲ ኢትዮጵያ (FSD Ethiopia) ጋር በመተባበር “አካታች የባንክ አገልግሎት ለሁሉም!” በሚል መሪ ቃል እያካሄደ የሚገኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተደራሽነትን የማስፋት ታላቅ ሀገራዊ ንቅናቄ በጅማ ከተማ ተካሄደ።በመድረኩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምዕራብ ሪጅን ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ መልካሙ ደሲሳ ባስተላለፉት መልእክት፣ የፋይናንስ አካታችነት የባንኮች የንግድ ሥራ ብቻ ሳይሆን የሀገር ልማት፣ የማኅበራዊ ፍትሕ እና የኢኮኖሚ ነፃነት ጉዳይ መሆኑን ገልጸዋል።ማንኛውም ዜጋ በእምነቱ፣ በአካባቢው ወይም በኢኮኖሚያዊ አቅሙ ምክንያት ከመደበኛው የፋይናንስ ሥርዓት እንዳይገለል ማድረግ የጋራ ኃላፊነት መሆኑን የገለጹት ምክትል ፕሬዚዳንቱ፣ በተለይ በገጠር አካባቢዎች በሴቶች ዘንድ ያለውን የፋይናንስ ተደራሽነት ክፍተት ለመሙላት የባንኩ አመራሮች፣ ሠራተኞች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የአካባቢ መሪዎች ለንቅናቄው ስኬት ከባንካችን ጎን እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል።የኤፍ.ኤስ.ዲ ኢትዮጵያ (FSD Ethiopia) የኦሮሚያ ክልል ተወካይ ዶ/ር ፍቃዱ መኮንን በበኩላቸው፣ ኤፍ.ኤስ.ዲ ዜጎችን ከመደበኛው የፋይናንስ ሥርዓት ውጪ ያደረጓቸውን የርቀት፣ የሕግ፣ የእውቀት፣ የባህል እና ከእምነት ጋር የተያያዙ ችግሮችን ለመፍታት ከባንኮች ጋር በቅንጅት እንደሚሰሩ አስታውቀዋል።ከዚህ አንጻር በአሁኑ ጊዜ ኤፍ.ኤስ.ዲ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር በግብርና ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ አርሶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች፣ ሴቶች እና በዝቅተኛ የኑሮ ደራጃ ላይ
  • Commercial Bank of Ethiopia - Official

    20 сент., 06:58

    የትም ሆነው ሂሳብዎን ያስተዳድሩ!በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት በማንኛውም ሰዓት፣ በየትኛውም ቦታ እና ሀገር ሆነው ሂሳብዎን በአግባቡ ማስተዳደር ይችላሉ!👉 ደመወዝ ለመክፈል እና ሌሎችንም ክፍያዎች ለመፈጸም 👉 ግብርን ለመክፈል 👉 የመብራት እና የውሀ የአገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም 👉 የቴሌኮም የድህረ አገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም 👉 የአየር ትኬት ለመቁረጥ 👉 ወደ ሲቢኢ ብር ዋሌት ገንዘብ ለማስተላለፍ 👉 የረዥም ጊዜ የባንክ ሂሳብ መግለጫ ለማግኘት 👉 የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ጭነት ክፍያ ለመፈጸም 👉 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ እና ሎጂስቲክስ ክፍያ ለመፈጸም 👉 ወደ ሲቢኢ ብር ወኪል/ነጋዴ አጭር መለያ ገንዘብ ለማስተላለፍ 👉 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም 👉 የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ክፍያ ለመፈጸምበኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት ይጠቀሙ፡፡
    Иллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - OfficialИллюстрация к посту канала Commercial Bank of Ethiopia - Official
    14,90024116Открыть в Telegram