Последние посты

daruselama
22 сент., 18:19



daruselama
22 сент., 14:56
🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ! ከቁርአንና ከሶሒሕ ሱንና በመመራት፣ በሰለፉ ሶሊሕ አስተምህሮ ላይ የተመሠረተ ዒልምን መማር ትፈልጋላችሁ? 🌸 የዐቂዳ፣ የፊቅህ፣ የሐዲሥና የሱንና ትምህርቶችን ከታማኝ መሻይኾችና ኡስታዞች ለመከታተል ዕድል እየፈለጋችሁ ነው? 🌿 ዒልም የልብ ብርሃን ነው፤ ሱንና ደግሞ የመዳን መንገድ ነው። እንግዲህ ይህንን ዕድል አያምልጣችሁ! 📚 ጠቃሚ የዒልም ቻናሎችን ለመቀላቀል፦👇As-𝑠𝑒𝑙𝑒𝑓𝑖𝑦𝑢𝑛 የሚለውን ይጫኑ።
daruselama
21 сент., 14:30изменён
ፊቷን ብትገልጥ የማትፈትነው ፊትና በኒቃብ ትፈትናለች ሸይኽ አብድረዛቅ አልበድር
daruselama
20 сент., 20:14
🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ! ትክክለኛውን የሰለፍ ሶሊሕ መንገድ በቁርአንና በሱንና ለመማር ይፈልጋሉ? ከታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች የሚቀርቡ የዒልም የዐቂዳ የፊቅህ እና የሱንና ትምህርቶችን የምታገኙበት ቻናል እየፈለጋችሁ ነው?ከታች ያለውን 🅙🅞🅘🅝 🅒🅗🅐🅝🅝🅔🅛 የሚለውን በመንካት እጅግ ልዩ የሆኑ ቻናሎችን ይቀላቀሉ
daruselama
20 сент., 19:24
በጊዜዉ ያልታረመ አመል ሲቆይ ማንነት ይሆናል !!🙌
daruselama
20 сент., 12:29
✅እነኚህን የመሳሰሉ ኒቃቦች🤩 ጓንቶች ጅልባብ ማግኘት ከፈለጉ ከስር ባለው ዩዘር ኔም ያናግሩን🗂ሪያድ ያሉበት እናደርሳለን✅✉️ ለማዘዝ💬 🌷🌷🌷🌷🌷 @SelefiyShebab




daruselama
20 сент., 03:15



daruselama
19 сент., 12:27
ሸይኽ ረስላን ሀፊዘሁሏህ
daruselama
19 сент., 08:56
ፕሮግራሙ የሚተላፈው የሰለፍዮች መገናኛ በሆነችዎ ዳሩ ሰላም የኢሞ ግሩፕ ላይቭ ላይ ነው ግሩፑን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://s.imoim.net/mSm0mE?from=copy_link


daruselama
18 сент., 19:21изменён
ከአባቶቻቹ ጋር እንደ ምርኩዙ ሁኑ አትቃወሙት አትከራከሩት፣ አትለዩትን ነገ ጫማውን እንኳ ለማየት ትናፍቃላቹ አባት ማለት እንደ ዕድሜ ነው፤ በሕይወትህ ፈጽሞ ሁለት ጊዜ አይደገምም::አንተን እዚ ለማድረስ ምን ያህል እንደተሰቃየ ብታይ ይገባህ ነበረ
daruselama
18 сент., 14:35изменён



daruselama
18 сент., 08:16изменён
ሸይኽ ሱለይማን አሩሀይሊ ስለ ሰዑዲያ
daruselama
17 сент., 16:59
አላህ ይዘንልንከዚህ መደርደሪያ በላይ ልባችን በአቧራ ተሞልቷል በወንጀል ተተብትቧልአላህ ይዘንልን🤲🏼


daruselama
17 сент., 10:17
ብዙ ማሰብ ጭንቀት ሲያወርስ ብዙ እስቲግፍር ማድረግ ደሞ ፈረጃን ያመጣል
daruselama
16 сент., 19:07изменён
ወዶ የማይጠቅም ጠልቶስ ምን ሊጎዳ? ምንም!!


daruselama
16 сент., 14:54изменён
እነዚህ እቃዎች እያሉኝ አሁን እኔ ጎጆ ለመዉጣት ምን ያንሰኛል !?


daruselama
16 сент., 08:36изменён
ሰጭዉም ወሳጁም አሏህ እስከሆነ ድረስ ማፊ ጭንቀት !! ሰበቡን አድርሱ ሌላዉን ለአሏህ ተዉት
daruselama
15 сент., 14:42
переслано из @nikabistuwanigist
🛒🛍🛒🛍🛒🛍🛒🛍🛒🛍🛒🛍🛒አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱከላይ እንዳሉት አይነት ቦርሳዎችን በፈለጉት አይነት በፈለጋችሁት ስምና ዲዛይን ለናንተ ለደንበኞቻችን እነሆ አቅርበናል። ኪታቡ ላፕቶፕ ደብተር እንዲሁም አስፈላጊ ነገሮች ለመያዝ ምቹ የሆኑ በፍሬና በብዛት በፈለጉት መልኩ እናዘጋጃለንሰዑዲ ሪያድ እንልካለንታድያ ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው 𝙪𝙨𝙚𝙧 𝙣𝙖𝙢𝙚 ማዘዝ ብቻ ነው።🛍🛒 ➦ለማዘዝና ዋጋ ለማወቅ ፦🛒🛍 👇👇👇👇👇 @SelefiyShebab @SelefiyShebab🔊🔊ሼር ሼር አድርጉልን🙌 https://t.me/sukbederettt𝑗𝑜𝑖𝑛 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒 𝑙𝑖𝑘𝑒 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡




daruselama
15 сент., 09:36
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦“ነፍሴ በእጁ በሆነችው እምላለሁ! ከናንተ አንዳችሁ ሌላ ሰው (ከሚለምን) ይልቅ "ሰጠውም አልሰጠውም" እስር እንጨት በጀርባው እየተሸከመ (ኑሮን ቢገፋ) ይመረጣል።”☘ቡኻሪ ና ሙስሊም (1480)
daruselama
14 сент., 17:57изменён
አንተ ሚስኪን ሚስትህን ''እወድሻለው'' ነው ያልካት ለሱም ትመፃደቃለህአሊ (ረ.ዐ) ግን ለፋጢማ ምን እንዳሉ ታውቃለህ?''ሀዘንሽ ሰውነቴ ላይ ካሉ ቁስሎች በላይ ያሳምመኛል''ነበር ያሉት🤌🏻

