gram news
Аватар канала Dashen Bank Super App

Dashen Bank Super App

@dashensuper_app

24,000подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Dashen Bank Super App

    24 сент., 11:40

    የካርድ ወጪ ገደብዎን ይቆጣጠሩ!የዳሸን ሱፐር አፕን በመጠቀም የኤቲኤም ካርድዎን ዕለታዊ የክፍያ እና የመገበያያ ገደብ በቀላሉ ማስተካከል ይቻላል።ለገንዘብ ወጪ ገደብ (Withdrawal Limit) ወይም ለክፍያ መፈፀሚያ ገደብ (POS Payment Limit) መስጠት እንዳፍላጎትዎ ካርድዎን ማስተዳደር ይችላሉ።ይህንን እና ሌሎች ካርድዎን እንደፍላጎትዎ ለመጠቀም የዳሸን ሱፐር አፕን ያውርዱ፦ https://www.dashensuperapp.com/download#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #new #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenSuperApp #UpdateNow
    Иллюстрация к посту канала Dashen Bank Super AppИллюстрация к посту канала Dashen Bank Super App
  • Dashen Bank Super App

    23 сент., 06:38

    የካርድዎን የግብይት ገደብ እርስዎ ይወስኑ!ወደ ቅርንጫፍ መሄድ ሳያስፈልግዎ የዳሸን ሱፐር አፕን በመጠቀም የኤቲኤም ካርድዎን ዕለታዊ የክፍያ እና የመገበያያ ገደብ በቀላሉ ማስተካከል እንደሚችሉ ያውቃሉ?የካርድዎን ገደብ ለማስተካከል እነዚህን ቀላል መንገዶች ይከተሉ፦1. የዳሸን ሱፐር አፕን ይክፈቱ፤ ከመነሻ ገጹ ላይ My Cardsየሚለውን ይ ጫኑ።2. በመቀጠል Local ATMCards የሚለውን ይምረጡ።3. ከ Quick Actionsዝርዝር ውስጥ Card Limit የሚለውን ይጫኑ።4. ለገንዘብ ማውጫ (WithdrawalLimit) ወይምለክፍያ መፈጸሚያ (POS Payment Limit) ማስተካከል የሚፈልጉትን መርጠው Set Limit የሚለውን ይጫኑ።5. የሚፈልጉትን አዲስ የገንዘብ መጠን ያስገቡ፡፡ (ያስታውሱ፡ የሚያስገቡት መጠን ከተፈቀደው አጠቃላይ የክፍያ ገደብ ዎ መብለጥ የለበትም)።6. በመጨረሻም Continueየሚለውን ተጭነው፣ የሚስጥር ቁጥርዎን (PIN) በማስገባት ሂደቱን በተሳካ ሁኔታ ያጠናቁ።የካርድ አጠቃቀምዎን ይበልጥ ቀላል እና ምቹ ያድርጉ!👉 ስለ አገልግሎቱ የበለጠ ለማወቅ ይህን ሊንክ ይጎብኙ፦ https://dashenbanksc.com/customer-knowledge-cent er/
    Иллюстрация к посту канала Dashen Bank Super AppИллюстрация к посту канала Dashen Bank Super App
  • Dashen Bank Super App

    22 сент., 08:35

    🎊ግማሽ ትሪሊዮን ብር!ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ከ50 ሚሊዮን በላይ ግብይቶችን በማስተናገድ አጠቃላይ የግብይት መጠኑ ከ ግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ደርሷል።የዲጂታል ፋይናንስ ጉዞአችን አካል ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!#DashenBank #DashenSuperApp #AllInOneApp #milestone #HalfTrillion #500BillionMilestone
    Иллюстрация к посту канала Dashen Bank Super AppИллюстрация к посту канала Dashen Bank Super App
  • Dashen Bank Super App

    21 сент., 06:43

    ATM Card ሲጠፋ በርግጥ ያስደነግጣል…በስልክዎ ማገድ ስለሚችሉ አሁን አይጨነቁ!1. የዳሸን ሱፐር አፕ ፊት ገጽ ላይ My Cards ላይ መግባት እና Local ATMCards መምረጥ2. ከ Quick Actions ዝርዝር ውስጥ Block Card የሚለውን መምርጥ እና PIN በማስገባት መጨረስ።ካርድዎን ለማገድ ከዚህ ቀደም የኤቲኤም ካርድዎን ከዳሸን ሱፐር አፕ ጋር የተገናኘ መሆን ይኖርበታል፣ ካልተያያዘም ሱፐር አፑ ላይ ባለ 16 አሃዝ የካርድ ቁጥር (PAN) በማስገባት በቀላሉ ማያያዝ ይቻላል።📱 ካርድዎን ከአንድ ቦታ በቀላሉ ያስተዳድሩ https://www.dashensuperapp.com/download👉 ስለ አገልግሎቱ ዝርዝር ማብራሪያ ለመመልከት ይህን ሊንክ ይጎብኙ፦ https://dashenbanksc.com/customer-knowledge-center/#dashenbank #dashensuperapp #ዳሸንባንክ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #UpdateNow #dashencardmanegemnet
    Иллюстрация к посту канала Dashen Bank Super AppИллюстрация к посту канала Dashen Bank Super App
  • Dashen Bank Super App

    19 сент., 09:52

    ATM Card ሳልይዝ፣ ካሽም የለኝም ድሮ ቀረ!➡️ ሱፐር አፕን ይክፈቱ ➔ See More ➔ Cardless Withdrawal ይምረጡ። ➡️Generate Voucher የሚለውን ይጫኑ። ➡️ተቀባይ ይምረጡ፦ -Self (ለራስዎ ከሆነ) -Others (ለሌላ ሰው ከሆነ የስልክ ቁጥራቸውን ያስገቡ) ➡️የገንዘብ መጠኑን እና ብር የሚቀነስበትን የሂሳብ ቁጥር (Account) ይምረጡ። ➡️Confirm የሚለውን ተጭነው የምስጢር ቁጥርዎን (PIN) ያስገቡ።በስልክዎ የደረሰዎትን ባለ 6 ዲጂት የቫውቸር ቁጥር (Voucher Code) በመጠቀም ከማንኛውም የዳሸን ኤቲኤም ገንዘብዎን ያውጡ። (ማስታወሻ፦ የቫውቸር ቁጥሩ የሚያገለግለው ለ72 ሰዓታት ብቻ ነው!)📱ካርድዎን ከአንድ ቦታ በቀላሉ ያስተዳድሩ https://www.dashensuperapp.com/download#dashenbank #dashensuperapp #ዳሸንባንክ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #UpdateNow #dashencardmanegemnet #CardlessWithdrawal #ATM
    Иллюстрация к посту канала Dashen Bank Super AppИллюстрация к посту канала Dashen Bank Super App
  • Dashen Bank Super App

    18 сент., 06:52

    የ5% ተመላሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!ከነሐሴ 26 እስከ መስከረም 30/ 2019 ድረስ ማንኛውንም ግብይትዎን ከዳሸን ባንክ ጋር በጋራ ከሚሰሩ ተቋማት በሸሪክ እና አን-ኒሳእ ካርድዎ፣ በፖዝ ማሽን እንዲሁም ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ሱፐር አፕ ተጠቃሚዎች ኪውአር ኮድን ተጠቅመው ክፍያ በመፈጸም የ5% ተመላሽ ተጠቃሚ ይሁኑ።ለበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ።#Ethiopia #ኢትዮጵያ #cashback #DashenBank #Sharik #IFB
    Иллюстрация к посту канала Dashen Bank Super AppИллюстрация к посту канала Dashen Bank Super App
  • Dashen Bank Super App

    17 сент., 14:48

    ሸመታ በዳሸን ገበያ!ሸመታዎን በዳሸን ገበያ ሱፐር አፕ ላይ በማድረግ ልፋትውን እና ድካምዎን ይቀንሱ።ጤፍ እንደምርጫዎ ቀይ እና ነጭ ጤፍ፣ ከሚዲያ ደግሞ የተለያዩ አገልግሎት እና ይዘት ያላቸውን ኤሌክትሮኒክሶች ሱፐር አፕ ላይ ማግኘት ይችላሉ።በተጨማሪም ሌሎች በርካታ የዳሸን ገበያ ሱቆችን ለማግኘት ሱፐር አፕን ያውርዱ⬇️ https://www.dashensuperapp.com/download#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #new #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenSuperApp #Dashengebeya #ecommerce
    Иллюстрация к посту канала Dashen Bank Super AppИллюстрация к посту канала Dashen Bank Super App
  • Dashen Bank Super App

    17 сент., 08:32

    ካርድዎን ረሱት? አይጨነቁ!በዳሸን ሱፐር አፕ አማካኝነት ካርድዎን ሳይዙከማንኛውም የዳሸን ባንክ ኤቲኤም (ATM) ገንዘብ በቀላሉ ማውጣት ይችላሉ።o በመጀመሪያ የዳሸን ሱፐር አፕን ይክፈቱ፤ ከመነሻ ገጹ ላይ See Moreየሚለውን ተጭነው ቀጥሎ ከሚመጣው ገፅ Cardless Withdrawal የሚለውን ይምረጡ።o በመቀጠል Generate Voucher የሚለውን ይጫኑ።o ለራስዎ ገንዘብ ማውጣት ከፈለጉ Self የሚለውን፣ለሌላ ሰው ገንዘብ ማስተላለፍ ከፈለጉ ደግሞ Others የሚለውንይምረጡ።o Self ከመረጡ የእርስዎን ስልክ ቁጥር ያረጋግጡ፤ Others ከመረጡየተቀባዩን ስልክ ቁጥር ያስገቡ።o ማውጣት ወይም መላክ የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን ይጻፉና ገንዘቡ እንዲቀነስበት የሚፈልጉትን የሂሳብ ቁጥር ይምረጡ።o ያስገቡትን መረጃ ትክክለኛነት ካረጋገጡ በኋላ Confirm የሚለውን ይጫኑእና የሚስጥር ቁጥርዎን (PIN) ያስገቡ።o ይህን ሲያጠናቅቁ የ72 ሰዓታት ቆይታ ያለው ባለ 6 ዲጂት የቫውቸር ቁጥር (Voucher Code) ወዲያውኑ ይደርስዎታል። (ማስታወሻ፦ Others የሚለውን የመረጡ ከሆነ፣ የቫውቸር ቁጥሩ እና የገንዘብ ማውጫ መመሪያው ባስገቡት የተቀባይ ስልክ ቁጥር ላይ በአጭር የጽሁፍ መልዕክት (SMS) ይላካል።)ለበለጠ መረጃ:- https://dashenbanksc.com/customer-knowledge-center/
    Иллюстрация к посту канала Dashen Bank Super AppИллюстрация к посту канала Dashen Bank Super App
  • Dashen Bank Super App

    16 сент., 12:11

    በስልክ ቁጥር ብቻ ብር ይላኩ!በተሻሻለው የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የአካውንት ቁጥር መፃፍ ሳያስፈልግ ስልክ ቁጥር ብቻ በማስገባት ወደ ሌላ የዳሸን ባንክ አካውንት ብር በቀላሉ ማስተላለፍ ይችላል።ይህን እና ሌሎች የተሻሻሉ የዳሸን ሱፐር አፕ አገልግሎቶችን ለማግኘት መተግበሪያውን ያዘምኑ፣ይጠቀሙ⬇️ https://www.dashensuperapp.com/download#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #ኢትዮጵያ
  • Dashen Bank Super App

    16 сент., 06:32

    ኢንተርኔት ባይኖርም፣ ስማርት ስልክ ባይይዙም የዳሸንን ዘመናዊ አገልግሎት በ 675# ያገኛሉ!የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በ USSD አማራጭ ለሁሉም ተጠቃሚዎች በ 675# ይገኛል። ዘርፈ-ብዙ የሆኑትን የሱፐር አፕ አገልግሎቶች 675# ላይ ማግኘት ይችላል።አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ አገልግሎቱን ያስጀምሩ።#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #Ussd
    Иллюстрация к посту канала Dashen Bank Super AppИллюстрация к посту канала Dashen Bank Super App
  • Dashen Bank Super App

    14 сент., 07:17

    🌻ለአዲስ ዓመት አዲስ ስጦታ ከዳሸን ሱፐር አፕ!ደንበኞች ትልልቅ የገንዘብ ግብይቶችንም በቀላሉ ከሞባይል ስልካቸው እንዲፈጽሙ ለማስቻል የዳሸን ሱፐር አፕ የገንዘብ ማስተላለፊያ መጠንን አሳድጓል።ከአሁን ጀምሮ በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ተጠቃሚዎች:-👉 በአንድ ቀን እስከ 5 ሚሊዮን ብር ድረስ ማስተላለፍ የሚችሉ ሲሆን፣👉 በአንድ ጊዜ የገንዘብ ዝውውር (Single Transaction) ደግሞ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ድረስ ማስተላለፍ ተችሏል።ዳሸን ባንክ ይፋ ያደረገው ይህ መልካም ዜና የዳሸን ሱፐር አፕ ተጠቃሚዎች ትልልቅ የገንዘብ ክፍያዎችንና ዝውውሮችን ወደ ባንክ ቅርንጫፎች ሳይሄዱ በሞባይል ስልካቸው በቀላሉ እንዲፈጽሙ የበለጠ ምቾት ይሰጣል።ዳሸን ሱፐር አፕን ለማውረድ⬇️ https://www.dashensuperapp.com/download#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #new #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenSuperApp #UpdateNowapp
    Иллюстрация к посту канала Dashen Bank Super AppИллюстрация к посту канала Dashen Bank Super App
  • Dashen Bank Super App

    11 сент., 13:33

    ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በተሻሻሉ አገልግሎቶች ዘምኖ ቀርቧል!መተግበሪያውን ማዘምን (Update ማድረግ) እንዳይረሱ⬇️ https://www.dashensuperapp.com/download🌻መልካም አዲስ ዓመት!#DashenSuperApp #UpdateNowapp
    1,430видео1Открыть в Telegram
  • Dashen Bank Super App

    11 сент., 08:24

    ✨እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!መልካም በዓል 🌻#EthiopianNewYear #NewYear #Holiday #Celebration #Ethiopia #ኢትዮጵያ
    Иллюстрация к посту канала Dashen Bank Super AppИллюстрация к посту канала Dashen Bank Super App
  • Dashen Bank Super App

    10 сент., 18:07

    የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አስፋው ዓለሙ ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሲሉ ልባዊ ምኞታቸውን ያስተላልፋሉ።መልካም አዲስ ዓመት!#DashenBank #EthiopianNewYear #Abebayehosh #Ethiopia
    1,150видео2Открыть в Telegram
  • Dashen Bank Super App

    10 сент., 13:56

    የብር ማስተላለፍ ገደብ ምክንያት ቢዝነስዎ እንዳይስተጓጎል ሱፐር አፕ መፍትሄ አለው!👉በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በአንድ ጊዜ እስከ 1 ሚሊዮን ብር፣ በአንድ ቀን እስከ 5 ሚሊዮን ብር ድረስ ብር ማስተላለፍ ተችሏል!👉ከዚህም በላይ ተጨማሪ የገንዘብ እንቅስቃሴ ለማድረግ በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የባንክ ቅርጫፎች በመሔድ ገደባችሁን ማስተካከል ትችላላችሁ!⬇️አሁኑኑ ዳሸን ሱፐር አፕን አውርዱ፣ሕይወትዎንና ቢዝነስዎን ያቅልሉ! https://www.dashensuperapp.com/download#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #new #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenSuperApp #UpdateNowrapp
  • Dashen Bank Super App

    10 сент., 06:53

    በዳሸን ገበያ ቀላል እና ፈጣን ሸመታ!-የወደዱትን ይምረጡ -በቀላሉ ይክፈሉ -ባሉበት ቦታ ይረከቡ።ሁሉን በአንድ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ! https://www.dashensuperapp.com/download#DashenBank #DashenSuperApp #EthiopianHolidays #HolidayShopping #DigitalPayments
    Иллюстрация к посту канала Dashen Bank Super AppИллюстрация к посту канала Dashen Bank Super App
  • Dashen Bank Super App

    9 сент., 12:19

    🚀 ታላቅ የምስራች ከዳሸን ባንክ!ባንካችን ለአዲስ ዓመት የምስራች ለውድ ደንበኞቹ ይዞ ቀርቧል።ደንበኞች ትልልቅ የገንዘብ ግብይቶችንም ጭምር በቀላሉ ከሞባይል ስልካቸው እንዲፈጽሙ ለማስቻል የዳሸን ሱፐር አፕ የገንዘብ ማስተላለፊያ መጠንን አሳድጓል።ከአሁን ጀምሮ በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ተጠቃሚዎች:-👉 በአንድ ቀን እስከ 5 ሚሊዮን ብር ድረስ ማስተላለፍ የሚችሉ ሲሆን፣👉 በአንድ ጊዜ የገንዘብ ዝውውር (Single Transaction) ደግሞ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ድረስ ማስተላለፍ ተችሏል።ዳሸን ባንክ ይፋ ያደረገው ይህ መልካም ዜና የዳሸን ሱፐር አፕ ተጠቃሚዎች ትልልቅ የገንዘብ ክፍያዎችንና ዝውውሮችን ወደ ባንክ ቅርንጫፎች ሳይሄዱ በሞባይል ስልካቸው በቀላሉ እንዲፈጽሙ የበለጠ ምቾት ይሰጣል።ዳሸን ሱፐር አፕን ለማውረድ⬇️ https://www.dashensuperapp.com/download#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #new #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenSuperApp #UpdateNowapp
    Иллюстрация к посту канала Dashen Bank Super AppИллюстрация к посту канала Dashen Bank Super App
  • Dashen Bank Super App

    9 сент., 05:23

    ሰበር ዜና ከዳሽን ሱፐር አፕ !!እስከ ስድስት ሚሊየን ሲሸልም፣ በሌላ ጊዜ ደግሞ መኪና እና ሌሎች በርካታ ሽልማቶች ደንበኞቹን ሲያንበሸብሽ የነበረው፣ በየጊዜው አዳዲስ ነገሮችን በማምጣት ቀዳሚ የሆነው ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ሌላ አስደሳች አዲስ ዜና ይዞልን መጥቷል።በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ በአንድ ቀን እስከ 5 ሚሊዮን ብር ድረስ ፣ በአንድ ጊዜ Single Transaction ደግሞ እስከ 1 ሚሊዮን ድረስ ያለ ገደብ መላላክ ተችሏል።ዳሸን ሱፐር አፕን ለማውረድ⬇️ https://www.dashensuperapp.com/download#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #new #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenSuperApp #UpdateNowrapp
    1,180видео2Открыть в Telegram
  • Dashen Bank Super App

    8 сент., 12:08

    ትኬት በዳሸን ሱፐር አፕ ይግዙ፤ 5% ቅናሽ ያግኙ!ሸራተን አዲስ ከዳሸን ባንክ ጋር በመተባበር የ2019 አዲስ ዓመት በዓልን በድምቀት ለማክበር ከፍተኛ ዝግጅት በማከናወን ላይ ነው።ከትውልድ ትውልድ ተወዳጅ የሆኑ ሙዚቃዎች ያሏት የኢትዮጵያ የሶል ንግሥት አስቴር አወቀ እንዲሁም ዓለም አቀፉ ዝነኛ የራፕ አቀንቀኙ ቲ.አይ (T.I.) ጋር አዲስ ዓመትን ሞቅ ደመቅ አድርገው ይቀበሉ።ቲኬትዎን በዳሸን ሱፐር አፕ ሲገዙ የ5% ቅናሽ ያገኛሉ። በተጨማሪም ቲኬቶችን በሸራተን አዲስ ሆቴል ሎቢ ማግኘት ይችላሉ🗓 ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም (September 10, 2026)📍 ሙዚካል ፋውንቴን፣ ሸራተን አዲስ#AsterAweke #Enkutatash #EthiopianNewYear #SheratonAddis #AddisAbaba
    Иллюстрация к посту канала Dashen Bank Super AppИллюстрация к посту канала Dashen Bank Super App
  • Dashen Bank Super App

    7 сент., 14:51изменён

    ስልክ ቁጥርና በባንክ ገንዘብ መላክ ምን አገናኘቸው?ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ስልክ ቁጥርን ብቻ በመጠቀም ወደ ፈለግነው ሰው ዳሸን አካውንት ብር መላክ ይቻላል።ይህን እና ሌሎች የተሻሻሉ የዳሸን ሱፐር አፕ አገልግሎቶችን ለማግኘት መተግበሪያውን ያዘምኑ፣ይጠቀሙ⬇️ https://www.dashensuperapp.com/download🌻መልካም አዲስ ዓመት🌻#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #new #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenSuperApp #UpdateNow
    1,320видео1Открыть в Telegram