gram news
Аватар канала Dire-Dawa University

Dire-Dawa University

@dduniv

An Official Channel of Dire-Dawa University

ПроектыENОбразование

19,700подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Dire-Dawa University

    27 сент., 05:18

    እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ!የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የሰላም፣የፍቅር እና የደስታ እንዲሆን ይመኛል! ================== Baga ayyaana Masqalaatiin isin ga'e!Yunivarsiitiin Dirree Dawaa hordoftoota amantaa Kiristaanaa hundaaf ayyaanni kun kan nagayaa, jaalalaa fi gammachuu akka ta'u hawwa!
    Иллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa University
  • Dire-Dawa University

    23 сент., 13:52

    Looking to choose your academic path? This video provides a guided tour of the colleges and departments available at Dire Dawa University.
    3,670видео63Открыть в Telegram
  • Dire-Dawa University

    23 сент., 05:44

    #የስራ_ማስታወቂያ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ህጋዊ ማስረጃዎቻችሁን ይዛችሁ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሱት አድርሻዎች በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡ዝርዝር መስፈርት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከታች ይመልከቱ!!
    Иллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa University
  • Dire-Dawa University

    22 сент., 14:50

    #የስራ_ማስታወቂያ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ህጋዊ ማስረጃዎቻችሁን ይዛችሁ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሱት አድርሻዎች በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡ ዝርዝር መስፈርት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከታች ይመልከቱ!!
    Иллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa University
  • Dire-Dawa University

    21 сент., 19:24

    ነባር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው መግባት ጀምሩየድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የሚያስተምራቸውን ከሁለተኛ አመት ጀምሮ ያሉ ነባር ተማሪዎቹን መስከረም 9 እና መስከረም 10 ቀን 2019ዓ/ም ተቀብሏል፡፡ ተማሪዎች መስከረም 11 እና 12 ምዝገባ በማካሄድ ከመስከረም 13 ቀን ጀምሮ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት እንደሚጀምር ታውቋል፡፡የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የ2019ዓ/ም የትምህርት ዘመን ከመጀመሩ አስቀድሞ ተማሪዎች ያለምንም ችግር ትምህርታቸውን መከታተል እንዲችሉ አስፈላጊውን ሁሉ ቅደመ ዝግጅት በማድረግ ተማሪ መቀበል መጀመሩን አስታውቋል፡፡ድሬዳዋ፣ መስከረም 11፣ 2019 (የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት) ለበለጠ መረጃ
    Иллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa University
  • Dire-Dawa University

    18 сент., 15:54

    Announcement (Registration Deadline Extended) Dire Dawa University invites applicants to study in its post-graduate (Master's degree) programs for the 2019 Academic Year (Ethiopian Calendar) in regular and continuing education programs.
    Иллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa University
  • Dire-Dawa University

    18 сент., 05:28

    #የስራ_ማስታወቂያ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ህጋዊ ማስረጃዎቻችሁን ይዛችሁ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሱት አድርሻዎች በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡ዝርዝር መስፈርት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከታች ይመልከቱ!!
    Иллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa University
  • Dire-Dawa University

    10 сент., 16:48

    Иллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa University
    12,70054381964Открыть в Telegram
  • Dire-Dawa University

    8 сент., 17:43

    የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን በዌብ ልማት ቴክኖሎጂ አሰልጥኖ ያስመረቀ ሲሆን፣ በተማሪወች የተሰሩ 12 አዳዲስ የዌብሳይት ፕሮጀክቶችም ይፋ ሆነዋልየድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (DDU IoT) ከSTEM Synergy ጋር በመተባበር ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ያዘጋጀውን የ45 ቀናት የክረምት ወራት የዌብ ልማት (Web Development) እና ኮዲንግ ስልጠና በደማቅ የምረቃ እና የሰርተፍኬት አሰጣጥ ስነ-ስርዓት በስኬት አጠናቋል።ከተለያዩ የድሬዳዋ አስተዳደር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተመረጡት እነዚህ ተማሪዎች፡ በቆይታቸው በHTML, CSS, JavaScript, PHP እና MySQL መሰረታዊ እና ተግባራዊ የኮዲንግ እውቀቶችን የቀሰሙ ሲሆን፤ በስልጠናው መጨረሻም ማህበረሰባዊ እና ተቋማዊ ችግሮችን መፍትሔ መስጠት የሚያስችሉ 12 የፈጠራ የዌብሳይት ፕሮጀክቶችን ማልማት ችለዋል።በምረቃ መርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር መገርሳ ካሲም፣ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር ግርማ፣ እና የSTEM Synergy የሀገር ውስጥ ዳይሬክተር ኢንጂነር አብዮት ላቀው ለተመረቁት ሰልጣኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።እንግዶቹ በመልእክታቸውም፡ ወጣቶችን ገና በለጋ እድሜያቸው ለሀገራችን የዲጂታል መፃኢ እድልና ለቴክኖሎጂ ሽግግር ማዘጋጀት ተካኪ የሌለው ሚና እንዳለው ገልጸው፣ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማስገባት መሰረታዊ የኮዲንግ እውቀት እንዲያገኙ ማድረግ
    Иллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa University
    13,8003671Открыть в Telegram
  • Dire-Dawa University

    7 сент., 09:07

    Dire Dawa University and University of Haifa in Israel, Explore Areas of CollaborationDire Dawa University hosted a delegation from the University of Haifa for a partnership exploration meeting aimed at identifying opportunities for institutional collaboration on academic and research sectors.The delegation from the University of Haifa comprised professors and academics from various disciplines, including Economics, Public Health, Public Policy, Architecture, Law, Anthropology, and other fields. The meeting featured institutional profile presentations from both universities, highlighting their academic strengths, research capacities, and potential areas of mutual interest.The presentations were followed by an interactive discussion, during which representatives from the respective colleges and schools identified specific areas for collaboration in teaching, research, knowledge
    Иллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa University
    11,100363241Открыть в Telegram
  • Dire-Dawa University

    7 сент., 09:07

    Иллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa University
  • Dire-Dawa University

    5 сент., 17:05

    ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ሲሰጥ የቆየው የSTEM የክረምት ስልጠና ተጠናቀቀበድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከል ከአስተዳደሩ ከሚገኙ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ ተማሪዎች ለአንድ ወር ያህል ሲሰጥ የቆየው የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሒሳብ (STEM) ትምህርቶች የክረምት ስልጠና የዩኒቨርሲቲው አመራሮችና መምህራን በተገኙበት በይፋ ተጠናቋል።በመዝጊያ መርሃ-ግብሩ ላይ ሰልጣኝ ተማሪዎች በስልጠና ቆይታቸው ባገኟቸው እውቀትና ክህሎት በመጠቀም ያዘጋጁትን የተለያዩ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ለታዳሚው አቅርበዋል። ከቀረቡት ፕሮጀክቶች መካከል፦ የግብርና መረጃ ሰጪ ድህረ-ገፅ፤ የምልክት ቋንቋን ወደ ፅሑፍና ድምፅ የሚቀይር አፕሊኬሽን (ጅምር ፕሮጀክት)፤ የትራፊክ እንቅስቃሴን የሚቆጣጠር የቴክኖሎጂ ስርዓት፤ እና የተለያዩ የሮቦቲክስ ፈጠራዎች ተጠቃሽ ናቸው።በስልጠናው ማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዝደንት ዶ/ር ተማም አወል ባስተላለፉት መልዕክት፣ የስልጠናው ዋና ዓላማ ተማሪዎች ለሳይንስና ሒሳብ ትምህርቶች ፍቅር እንዲያደርባቸውና ወደፊት ችግር ፈቺ የቴክኖሎጂ ባለቤቶች በመሆን ለሀገራቸው እድገት አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ማስቻል መሆኑን ገልጸዋል። ዶ/ር ተማም አክለውም፣ ስልጠናው ተማሪዎች ንድፈ-ሃሳብን ከተግባር ጋር አቀናጅተው የራሳቸውን ፈጠራ እንዲያበለፅጉ መሆኑን ጠቁመው፣ ዩኒቨርሲቲው ለፕሮግራሙ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል።የስልጠናው ተካፋይ የሆኑ ተማሪዎች በበኩላቸው፣ ለአንድ ወር የቆየው
    Иллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa UniversityИллюстрация к посту канала Dire-Dawa University
    9,4203011Открыть в Telegram