gram news
Аватар канала 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

@debolteam

🅲𝖔𝖓𝖙𝖆𝖈𝖙 @Debol_Che 🅼𝖊𝖉𝖎𝖈𝖎𝖓𝖊'𝖘 🅲𝖗𝖊𝖆𝖙𝖎𝖛𝖎𝖙𝖞 & 🅻𝖊𝖆𝖉𝖊𝖗𝖘𝖍𝖎𝖕 🅷𝖚𝖇! . 🅳𝖊𝖇𝖔𝖑="ደቦል"=የአንበሳ ግልገል=የሚያድጉ ስራዎች እና ምልከታዎች በሐኪሞች... . የፈጠራ ስራዎችን እናበረታታለን!

ПроектыENОбразование

18,872подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    22 сент., 04:18

    GOOD NEWS FOR ETHIOPIAN DOCTORS!MedDose — ERMP & GAT PrepBuilt by a doctor, for Ethiopian doctors.1,500+ ERMP Questions 1,200 GAT QuestionsWHAT MAKES US SPECIAL??PRICE: 288 ETB / YEAR(Lowest Price) 2025 ERMP Questions Included GAT Notes — with Worked Examples Ethics Notes Topic-Based Practice — by Department & Chapter Match Predictor — Available NowLive Simulator — Coming Soon
    3,330файл18933Открыть в Telegram
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    20 сент., 13:22

    Cost Sharing Amount for Ethiopian Residency 2018 E.C@NEUSofficial
    4,7601572Открыть в Telegram
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    19 сент., 12:25изменён

    AdMedDose — ERMP & GAT PrepBuilt by a doctor, for Ethiopian doctors.1,500+ ERMP Questions 1,200 GAT QuestionsPRICE: 288 ETB / YEAR (Lowest Price)
    5,0202051Открыть в Telegram
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    19 сент., 11:35

    GOOD NEWS FOR ETHIOPIAN DOCTORS!MedDose — ERMP & GAT PrepBuilt by a doctor, for Ethiopian doctors.1,500+ ERMP Questions 1,200 GAT QuestionsWHAT MAKES US SPECIAL??PRICE: 288 ETB / YEAR(Lowest Price) 2025 ERMP Questions Included GAT Notes — with Worked Examples Ethics Notes Topic-Based Practice — by Department & Chapter Match Predictor — Available NowLive Simulator — Coming Soon
    4,410файл321121Открыть в Telegram
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    19 сент., 11:23

    переслано из @hakimpodcast

    Our weekend conversations continue, and this week we talked about a fully funded master's at Oxford University.Dr. Biruk Bekele, secured a fully funded MSc at Oxford University through the Mastercard Foundation. It is a very interesting conversation and a new addition to our scholarship playlist. At around two hours, it gives you the full perspective on a fully funded education journey with the Mastercard Foundation.For anyone applying this year: the next deadline is 1 December 2026, and at Oxford, the course deadline is also the scholarship deadline. His slides, with every link and date, are in the video description.Thank you, Dr. Biruk Bekele, for your time and thorough preparation. I am sure this will help someone in need.Have a great weekend!https://youtu.be/g_7tipcF8EU?is=kRApbrpnRKlXYNrF
    YouTubeEthiopia: Fully funded master's at Oxford (Mastercard Foundation Scholarship) with Dr. Biruk Bekele@hakimkirubel #ethiopia #health #educational #oxford #scholarship #mastercardfoundation #fullyfunded #studyinuk #digitalhealth #hakim #doctor #amharic #hakimkirubel With Dr. Biruk Bekele, MD (Addis Ababa University, 2025), Mastercard Foundation Scholar through…
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    17 сент., 12:38

    💠 TenaStudy app Your Ultimate Companion for ERMP Exams!💻📱 Android + Windows — Study on your phone or PC, with offline access on both.🎯 ERMP 2018–2025 — Practice ERMP questions with detailed answers and explanations.🧠 Advanced Mode — Access 5,000+ USMLE questions for broader and deeper practice.📚 Medical Ethics Course — Organized study notes plus 200 additional practice questions.📝 Take Notes — Write and save your own notes while studying.🔖 Bookmarks — Save important questions and easily return to them later.Download the app here👇➡️ TenaStudy for android➡️ TenaStudy for Windows PC
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    15 сент., 13:14

    переслано из @meseretmedia

    #የምርመራዘገባ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የሰራተኞች ቅጥር በባለስልጣናት በሚፃፍ የድጋፍ ደብዳቤ እና ከ50 ሺህ ብር ጀምሮ በሚሰጥ ጉቦ መሆኑ ስጋት ፈጠረ"ከሁሉም በላይ አስገራሚው እና አሳዛኙ ድርጊት የተፈጸመው በ NICU/PICU (የጨቅላ ህጻናት እና የህጻናት ጽኑ ህክምና ክፍል) የቅጥር ሂደት ላይ ነው... የጽሁፍ ፈተና እንኳን ሳይወስዱ ለቃል ፈተና ተመርጠዋል ተብሎ በጤና ቢሮው የተወጣው የስም ዝርዝር በአብዛኛው በእውነተኛው አለም የሌሉ፣ በሀሰት የተፈጠሩ የሰዎች ስሞች ናቸው"ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/50-331
    www.meseretmedia.orgየጤና ሰራተኞች ቅጥር በባለስልጣናት በሚፃፍ የድጋፍ ደብዳቤ እና ከ50 ሺህ ብር ጀምሮ በሚሰጥ ጉቦ የሚፈፀምበት ተቋም(መሠረት ሚድያ)- የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የሰራተኞች ቅጥር ላይ ከፍተኛ የሙስና፣ የአድልዎ እና ሌሎች ውንጀላዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ጭምር በስፋት እየተሰራጩ ይገኛሉ።
    5,5903415655Открыть в Telegram
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    15 сент., 05:59

    💠 TenaStudy app Your Ultimate Companion for ERMP Exams!💻📱 Android + Windows — Study on your phone or PC, with offline access on both.🎯 ERMP 2018–2025 — Practice ERMP questions with detailed answers and explanations.🧠 Advanced Mode — Access 5,000+ USMLE questions for broader and deeper practice.📚 Medical Ethics Course — Organized study notes plus 200 additional practice questions.📝 Take Notes — Write and save your own notes while studying.🔖 Bookmarks — Save important questions and easily return to them later.Download the app here👇➡️ TenaStudy for android➡️ TenaStudy for Windows PC
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    13 сент., 08:39

    💠 TenaStudy app Your Ultimate Companion for ERMP Exams!💻📱 Android + Windows — Study on your phone or PC, with offline access on both.🎯 ERMP 2018–2025 — Practice ERMP questions with detailed answers and explanations.🧠 Advanced Mode — Access 5,000+ USMLE questions for broader and deeper practice.📚 Medical Ethics Course — Organized study notes plus 200 additional practice questions.📝 Take Notes — Write and save your own notes while studying.🔖 Bookmarks — Save important questions and easily return to them later.Download the app here👇➡️ TenaStudy for android➡️ TenaStudy for Windows PC
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    10 сент., 16:40

    "አስገድልሃለሁ" አሉኝ! እኔም ሀገሬን ትቼ ተሰደድኩኝ! ነገሩ እንዲህ ነው። ባለፈው ዓመት በነበረው የጤና ባለሙያዎች የጥቅማጥቅም ጉዳይ ጋር በተያያዘ የሥራ ማቆም አድማ ድረስ መደረጉ ይታወሳል። ከዚያ ጋር በተያያዘ እኔ በምሠራበት ሆስፒታል ውስጥ ያሉ የነርሲንግ ስኩል ማትሮን እና ዳይሬክተር የሆኑ አመራሮች ስሜን ለፖሊስ አሳልፈው በመስጠት ቀድሞ የነበረ ሴራቸውን አጠናከሩ፡፡ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ሆኜ
    8,0006021Открыть в Telegram
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    10 сент., 12:40

    ከሀገር ወጣሁ ያለ ልጁ (አሸናፊ) ፣ እኔ ምን ቤት ነኝ ይሄ ሁሉ Text!ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ። 2019 መልካም መልካሙን የምንሰማበት ያድርግልን!አይዟችሁ በርቱ!@debolteam
    8,630503818764Открыть в Telegram
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    8 сент., 10:15изменён

    "አስገድልሃለሁ" አሉኝ! እኔም ሀገሬን ትቼ ተሰደድኩኝ!ነገሩ እንዲህ ነው። ባለፈው ዓመት በነበረው የጤና ባለሙያዎች የጥቅማጥቅም ጉዳይ ጋር በተያያዘ የሥራ ማቆም አድማ ድረስ መደረጉ ይታወሳል። ከዚያ ጋር በተያያዘ እኔ በምሠራበት ሆስፒታል ውስጥ ያሉ የነርሲንግ ስኩል ማትሮን እና ዳይሬክተር የሆኑ አመራሮች ስሜን ለፖሊስ አሳልፈው በመስጠት ቀድሞ የነበረ ሴራቸውን አጠናከሩ፡፡ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ሆኜ ለሦስት ቀናት ታሰርኩ። ለመጀመሪያ ጌዜ ፖሊስ ጣቢያን ያየሁበት የዚህን ጊዜ ነበር፡፡በመጨረሻም የፖሊስ ኃላፊው ከእነሱ ጋር ሆኖ ያሉኝን ልንገራችሁ። በጣም አስፈራሩኝ፡ ከዛ ውስጥ ግን የማልረሳው ነገር "አስገድልሀለሁ!" ያሉኝን ነው። አሰብኩት የ ህግ ስርዓቱን 🤔 ፡ እኔም በጊዜው ከዛ አይቸው ከማላውቀው ጨለማ ቤት መውጣት ስለፈለኩኝ፡ ብናገርም ምንም መፍትሔ እንደማይኖረው ስላመንኩኝ: አሜን አሜን ብዬ ወጣሁ:: አንድ አማራጭ ያልኩት ስደትን አሰብኩት። ፈጣሪም አገዘኝ። የእነሱን ፊት ከማየት ስደትን መረጥኩ ። ኢትዮጵያ ውስጥ ጤና ባለሙያ ላይ በየጊዜው የሚደርሰው ጫና ከጊዜ ወደ ጊዜ ጨምሯል፡፡ ምንም እንኳ ጥያቂያችንን ባይመልሱልንም፡ ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማስተናገድ ግን ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነበር፡፡በዚህ አጋጣሚ፣ ማንኛውም የጤና ባለሙያ የተሻለ አማራጭ የሚያገኝበትን ሁኔታ ለማማከር ዝግጁ ነኝ።Ashenafi E. RN, USA 🇺🇸 RN
    19,80022865221071Открыть в Telegram
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    7 сент., 14:07изменён

    🩺 For Doctors & Healthcare ProfessionalsAre you a doctor? Join HakimInfo and make it easier for patients to find you.Create your professional profile and help people discover trusted doctors and healthcare services across Ethiopia.🔎 Looking for Healthcare Information?Need to find a hospital, diagnostic center, pharmacy, doctor, or medical service?HakimInfo makes it easy to find the healthcare information you need all in one place.👉 Visit: hakiminfo.comFind healthcare. Find verified professionals. Find it on HakimInfo.
    8,1601981Открыть в Telegram
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    7 сент., 12:53

    If your hospital needs a surgeon’s license, please DM us.@debolteam
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    7 сент., 12:20

    ከመስከረም እስከ መስከረም!የ 2018 - የ MAC 🇪🇹 ጉዞ@debolteam
    8,530видео3351Открыть в Telegram
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    6 сент., 10:08

    እስኪ ቪዲዮው እዚህ ይቀመጥ። (Save ለማድረግ ብቻ የተፓሰተ)Comment ማድረግ ክልክል ነው።@debolteamአንዳንዴ ፓስቶቻችን እንደ Online CV ያገለግላሉ! በተለይ በግሉ ዘርፍ ለመስራት።
    7,520видео801910662Открыть в Telegram
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    5 сент., 13:06

    переслано из @hakimpodcast

    After a long pause, we are back with our conversations on our YouTube channel. A very fitting guest for the first episode: Yonas Belete (M.D.), a trained psychiatrist and currently a PGY-2 psychiatry resident at McGill University.We spoke for about eighty minutes about the Canadian clinical training route: the MCCQE1, the NAC OSCE and the CaRMS match. Thank you, Dr. Yonas, for your time and for being so open about the whole process. The insights you shared speak to the unique challenges of our Ethiopian medical community, and I am sure this will help someone in need.Have a blessed weekend.(These conversations are part of the Hakim Podcast and are intended for our Ethiopian audience; the discussion is in Amharic.)https://youtu.be/kn3aoJP86as?is=7ybpeA-skyiWhH7_
    YouTubeEthiopia: The Canadian residency journey (MCCQE, NAC OSCE, CaRMS) with Dr. Yonas Lakew@hakimkirubel #ethiopia #health #educational #canada #residency #MCCQE #NACOSCE #CaRMS #hakim #doctor #Educational #amharic #hakimkirubel With Dr. Yonas Lakew, MD — second-year psychiatry resident (PGY-2) at McGill University, Montreal, Quebec, Canada. …
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    5 сент., 09:06

    переслано из @ngatsupportofficial

    Greetings ,You can check your 2018 End-of-Year NGAT EXAM results by visiting the following portal:Portal URL : https://result.ethernet.edu.etPlease note: certificate will be available on the portal if you passed the exam.Thank you.
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    4 сент., 19:39

    переслано из @tikvahethiopia

    " ያልተከፈለው የትርፍ ሰዓት ክፍያ መፈጸም አለበት " - የአማራ ህክምና ማህበርየተሻሻለው የጤና ባለሙያዎችን የትርፍ ሰዓት ስራ ክፍያ የሚፈቅድ መመሪያ መጽደቁንና ከሐምሌ 2018 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ።የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በመንግስት ተቋማት ለሚሰሩ ጤና ባለሙያዎች በተሻሻለው የትርፍ ሰዓት ክፍያ መሰረት ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆንና ከመስከረም 1 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ በስታንዳርዱ የተሰራው ስምሪት ተግባራዊ እንዲደረግ በተዋረድ ላሉ ተቋማት ባሰራጨው ሰነድ አስታውቋል።የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ሐምሌ 18/2018 ዓ/ም ባካሄደው 7ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ በክልሉ የመንግስት ጤና ተቋማት የሚሰሩ የጤናው ዘርፍ ሠራተኞች የተሻሻለ የትርፍ ሰዓት ክፍያ የሚፈቀድበት ሁኔታና ክፍያ ለመወሰን የወጣ ረቂት መመሪያ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ላይ ደርሷል።መመሪያው መሻሻል እንዳለበት ተስማምቶ መመሪያውን ማጽደቁን የተሰራጨው ሰነድ ይገልጿል። መመሪያውም ከሐምሌ 1/2018 ዓ/ም ጀምሮ የጸና ይሆናል።መመሪያው በክልል መስተዳድር ም/ቤቱ ከጸደቀበት ከሐምሌ 2018 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግና ውዝፍ ክፍያን እንደማያስተናግድ መወሰኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ፊርማ ያረፈበት ደብዳቤ ያሳያል።የጤና ዘርፍ ስራ ከህይወት ጋር የተያያዘና አገልግሎቱ በሥራ፣ በሳምንቱ መጨረሻ የእረፍት፣ በህዝብ በዓላት በሆኑ ቀናት ጭምር ለ24 ሰዓታት የሚሰጥ በመሆኑ ከመንግስት የስራ ሰዓት ውጭ ተመድበው
    7,680файл4633Открыть в Telegram
  • 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑

    3 сент., 16:53изменён

    ሰርተህ ታሰራለህ ወይ ፀባይህን ታሳምራለህ!ዱቲ ሆኖ ለሊት ሚስቱን አቅፎ አድሮ ፣ ተኝቶ እየተከፈለው ፣ ጠዎት ፈንጅ አምካኝ ይመስል ካርድ እያገላበጠ ክፍተት ለመፈለግ እና ለመሳደብ የሚኳትን ሲኒየር...የጤና ሚኒስተርን ደንብ እጥሳለው ካለ ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው የምንገባው።ያላችሁን ሙሉ መረጃ በውስጥ መስመር ላኩልን!ይህ ትውልድ እንደ ድሮው የሚቀለድበት አይደለም።ሰርተህ ታሰራለህ ወይ ፀባይህን ታሳምራለህ!@debolteam
    9,10042143281687Открыть в Telegram
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота