Последние посты

𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
20 сент., 11:49
18 ኛው ዙር የ Graphics Design እና Video Editing ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋልበዚህ ስልጠና በስልካችን ብቻ ተጠቅመን የተለያዩ ሎጎዎችን፣ባነሮችን፣ቢዝነስ ካርድ የማህበሪዊ ድረገፅ ፕሮፋይልችን እንዲሁም የተለያዩ የግራፊክስ ዲዛይን ውጤቶችን መስራት የምንችል ሲሆንቪዲዮዎችን በማቀናበር የተለያዩ የቢዝነስ ቪዲዮዎችን መስራት ለሶሻል ሚዲያዎች የሚሆኑ እና አጫጭር ቪዲዮዎችን ቀለል ባለ መልኩ መስራት እንድትችሉ ያደርጋልለመመዝገብ @dinarmzgeba
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
25 июн., 20:07
የ🌟 ቴሌግራም ፕሪሚየም ተጠቃሚዎች ከስቶሪ የሚያገኙት ጥቅሞች ይህን ይመስላል1️⃣ ስቶሪያቸው ቅድሚያ ይቀመጣልስቶሪ ስታደርጉ ሁልጊዜ መጀመሪያ ላይ ያደረጋችሁት ስቶሪ ከሌሎች ቀድሞ ይታያል🕶 ማንነት የመደበቅ ሁኔታ የሌሎች ተጠቃሚዎችን ስቶሪዎችን በስህተት ከፍታችሁ ካያችሁ በኋላ እንዳላያችሁ ማድረግ ትችላላችሁ👁 ከቆየ በኋላም ስቶሪያችሁን ያየውን ሰው ያሳውቃችኋል የናንተን ስቶሪ ማን እንደሚከፍት መመልከት ይችላሉ ጊዜው ካለፈ በኋላም ቢሆን።⏱ የስቶሪ ማለቂያ ጊዜ ከ 6 እስከ 48 ሰአታት ድረስ የሚቆይ ስቶሪ ማዘጋጀት ትችላላችሁ💽 ስቶሪ ወደ ጋለሪ ላይ ማስቀመጥ የሌሎች ተጠቃሚዎችን ስቶሪ አውርዳችሁ ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።📝 ረዘም ያለ ፅሁፎችን ከስቶሪ ስር መፃፍ በስቶሪ ውስጥ 10x ረዘም ያሉ መግለጫዎችን መፃፍ ይችላሉ።2,050Открыть в Telegram
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
23 июн., 19:37
ሌሎቻችሁ ውጤታችሁ ይህን ይመስላል ጥሩ ፉክክር ነበር ለሌሎቻችሁ ለተወዳዳሪዎች ብቻ ልዩ ቅናሽ ስለምናደርግ መወዳደራችሁን የሚገልፅ ስክሪን ሹት በመላክ ቅናሹን ማግኘት ትችላላችሁ ምዝገባ 1 ቀን ስለሚቀረው በዚህ @dinarmzgeba መመዝገብ ትችላላችሁ
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
23 июн., 19:34
3ኛ abdlrewuf nuri ibrahim 40 ሰው በሷ ሊንክ ተቀላቅለዋል👏1,960Открыть в Telegram
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
23 июн., 19:32
አዲስ ያዘጋጀነው ቴሌግራም ፕሪሚየም እና ስታር መግዣ ቦት ነው ይጠቀሙት https://t.me/DinarpremiumbotTelegram𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿𝗣𝗮𝘆Buy Telegram Premium and other online services @dinarpremium1,680Открыть в Telegram
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
23 июн., 19:32
2ኛ አብዱልማሊክ ሙሃመድአሚን ከማል 43 ሰው በሷ ሊንክ ተቀላቅለዋል👏👏1,740Открыть в Telegram
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
23 июн., 19:30
1ኛ khedija Abdu Ali 160 ሰው በሷ ሊንክ ተቀላቅለዋል👏👏👏1,870Открыть в Telegram
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
23 июн., 19:23
ውድድሩ አብቅቷል 3 አሸናፊዎችን ከ 5 ደቂቃ በኋላ በዚህ ቻናል እንገልፃለን👇👇👇 https://t.me/Dinarpremium2,300Открыть в Telegram
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
22 июн., 18:16
⭐️Telegram 🔤🔤🔤🔤🔤On Stock⭐〰Double Limits ⚡️ 〰Upload Up to 4GB 📶 〰Faster Loading Time ⏺️ 〰No Advertisement ✅️🌀Unique Reaction 🌀 Animated Avatars 🌀 Premium Sticker ✅ Verified Badge Behind Your Nameእና ሌሎችንም ቴሌግራም ላይ የሚኖራችሁን Experience የተሻለ የሚያደርጉ Features በውስጡ
1,230Открыть в Telegram
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
22 июн., 08:52
переслано из @dinar_logy
ይህን ቪዲዮ ተመልከቱትተወዳዳሪዎች የተሰጣችሁን ሊንክ ለሰዎች ሼር ስታደርጉ በዚህ መልኩ ይሁን በውድድሩ መሳተፍ የምትፈልጉ ብቻ በዚህ ➨ https://t.me/m/qA5bujY9ZjM0 ስማችሁን እስከ አያት ድረስ ብቻ ትልካላችሁ ሼር የምታደርጉት ሊንክ ይሰጣችኋል መልካም ዕድል
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
22 июн., 08:33изменён
ሰላም አዲስ ቤተሰቦች ይህ ቻናል የቴሌግራም ፕሪሚየም እንዲሁም ስታር የሚገዛበት ሲሆን ለ 1 ወር የሚቆይ ቅናሽ ላይ ስለሆንን ለራሳችሁም ሆነ ለጓደኛችሁ በኢትዮጵያ ገንዘብ እኛ ባዘጋጀነው የቴሌግራም ቦት አማካኝነት መግዛት ትችላላችሁ👇👇 @Dinarpremiumbot @Dinarpremiumbot1,000Открыть в Telegram
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
7 мая, 13:59
🔥🔥🔥🔥 🩸🩸🩸🩸🩸🩸🅰️🩸3ወር ቴሌግራም PREMIUM 3500 6ወር ቴሌግራም PREMIUM 4500 1ዓመት ቴሌግራም PREMIUM 7000✉️ PREMIUM ማስደረግ የሚፈልግ @tolehaaaaaa✔️መክፈል የሚቻለው በCBE ፣ Telebirr፣ Awash ፣ Abyssinia ነው።✔️ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ የአካውንትዎን username ይልኩልኛል ከ3 እስከ 5 ደቂቃ ውስጥ Premium ይሆንልዎታል። አመሰግናለሁ።
1,070Открыть в Telegram
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
8 апр., 18:24
переслано из @dinar_logy
የምስራች 📶 💡💡💡💡💡💡💡💡 ተጀመረ 🌟ተጀመረ ተጀመረ✅ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 1️⃣4️⃣ ኛው ዙር የግራፊክ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ📣ይህን ስልጠና በዲናር ቴክኖሎጂ ለ


𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
19 дек. 2025 г., 13:18
переслано из @dinar_logy
Telegram Passkeyቴሌግራም አካውንታችን ላይ login ለማድረግ የሚያገለግለን የpasskey feature እንዳስተዋወቀ ታውቃላችሁ።Passkey password-less የsign in መንገድ ሲሆን ባህላዊ የፊደልና የቁጥር የይለፍ ቃሎችን የሚተካ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ፈጣንና ቀላል login መንገድ ነው።Passkey Public-key cryptographic መንገድ ስለሚጠቀም ከጣትና ከፊት አሻራችን እንዲሁም የscreen ፒንና ፓተርን የተያያዘ private key የቀፏችን ሃርድዌር ላይ ይቀመጣል።ስለዚህ ማንኛውንም የpasskey feature ያለው አፕሊኬሽን ስልካችን android ከሆነ ከGoogle password manager ጋር iphone ከሆነ ደግሞ ከiCloud Keychain ጋር በማገናኘት መጠቀም ይቻላል።passkey መጠቀም ብዙ ጥቅም አለው። ✔️ፊደል ወይም ቁጥር ስላልሆነ ልንረሳው አንችልም። ✔️ለፊሺንግ ጥቃት የተጋለጠ አይደለም። ✔️ሰርቨር ላይ አይቀመጥም።አዲስ ስልክ ስንቀይርስ እንዴት login ማድረግ እንችላለን? አዲስ ስልክ ቀይረን በGoogle አካውንታችን login ስናደርግ ፓስኪን ጨምሮ ሁሉም ከgoogle አካውንታችን ጋር የተገናኙ አካውንቶችን መጠቀም እንችላለን። ስለዚህ የGoogle አካውንታችንን(Gmail) እንደ አይን ብሌን መጠበቅ ይኖርብናል። እዚጋ መታወቅ ያለበት google አካውንታችን ሃክ ቢደረግ ራሱ


𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
18 дек. 2025 г., 08:19
переслано из @dinar_logy
የምስራች 📶 💡💡💡💡💡💡💡💡 ተጀመረ 🌟ተጀመረ ተጀመረ✅ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 1️⃣2️⃣ ኛው ዙር የግራፊክ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ📣ይህን ስልጠና በዲናር ቴክኖሎጂ ለ
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
28 нояб. 2025 г., 18:35изменён
ቴሌግራም አዲስም ሆነ የቆየ አካውንት ለመግባት አልከፍት ያላችሁ ወንድም እና እህቶች አገልግሎት ማግኘት ስለምትችሉ በዚህ @tolehaaaaaa ማናገር ትችላላችሁ https://t.me/Dinar_prem
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
26 нояб. 2025 г., 11:08изменён
🔥🔥🔥 🩸🩸🩸🩸🩸🩸🅰️🩸 UPDATED PRICE3ወር ቴሌግራም PREMIUM 3500 6ወር ቴሌግራም PREMIUM 4500 1ዓመት ቴሌግራም PREMIUM 6500✉️ PREMIUM ማስደረግ የሚፈልግ @tolehaaaaaa✔️መክፈል የሚቻለው በCBE ፣ Telebirr፣ Awash ፣ Abyssinia ነው።✔️ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ የአካውንትዎን username ይልኩልኛል ከ3 እስከ 5 ደቂቃ ውስጥ Premium ይሆንልዎታል። አመሰግናለሁ።የቴሌግራም ፕሪሚየም ጥቅሞቹን በዚህ መመልከት ትችላላችሁ https://t.me/Dinar_prem/173ለመግዛት ይህን ይጫኑ➡️ Premium


𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
24 нояб. 2025 г., 17:29
ቴሌግራም ፕሪሚየም ማድረግ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ መልኩ በኔ በኩል ማስደረግ ትችላላችሁ የምትጠቀሙት Bot 👇👇👇 @Dinarprembot @Dinarprembot
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
24 нояб. 2025 г., 17:26изменён
ቴሌግራም ፕሪሚየም ማድረግ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ መልኩ በኔ በኩል ማስደረግ ትችላላችሁ 👇👇👇 https://vm.tiktok.com/ZMAw8ekAW/TikTokVisit TikTok to discover videos!Watch, follow, and discover more trending content.
𝗗𝗶𝗻𝗮𝗿 𝗣𝗿𝗲𝗺𝗶𝘂𝗺
16 нояб. 2025 г., 18:19
ቴሌግራም አዲስም ሆነ የቆየ አካውንት ለመግባት አልከፍት ያላችሁ ወንድም እና እህቶች አገልግሎት ማግኘት ስለምትችሉ በዚህ @tolehaaaaaa ማናገር ትችላላችሁ https://t.me/Dinar_prem
