Последние посты

Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
22 сент., 19:01
Day 2 የለሊት ጸሎት በ YouTube ዛሬም ይቀጥላል ምስክርነትቶች እየተወለዱ ነው ዛሬ 10:00-11:00 እንዳትቀሩ
Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
22 сент., 01:10изменён
ጀምረናል https://www.youtube.com/live/OxpfzlhoWnw?si=4uHS8teYHh1x7kPOYouTubeየለሊት ጸሎት ተጀምሮዋል አብረን እንፀልEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
21 сент., 20:23
በ youtub ዛሬ ለሊት ጸሎት አለን ከ 10:00-11:00 ድረስ
Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
21 сент., 08:35изменён
ለ አንድ ሳምን የሚቆይ የጾም የጸሎት ጊዜ ይህንን ሳምንት የእግዚአብሔር ፊት የምንፈልግበት በመንፈስ ቅዱስ አይል የምንታጠቅበት ... ከዛሬ ለሊት 10:00 የሚጀምር የለሊት ጸሎት አለን በ YOUTUBE ቻናል


Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
20 сент., 22:22
https://youtu.be/WjosxCkaQyM?si=be8ytO3Jt6GO9R29YouTubeከምትለምኑት በላይ ይሰጣችኋል |የማለዳ የጸሎትከምትለምኑት በላይ ይሰጣችኋል | የእምነትና የጸሎት መልእክት እግዚአብሔር ከምንለምነውና ከምናስበው በላይ ሊሰጠን የሚችል አምላክ ነው። 🙏 ዛሬ በእምነት ጸልዩ፤ ተስፋችሁንም በእርሱ ላይ አድርጉ። 📖 “ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ እጅግ ከፍ አድርጎ ሊያደርግ ይችላል።” — ኤፌሶን 3፥20 ይህን መልእክት ለሚያስፈልገው ሰው ያጋሩ። ❤️ Like 👍 | Share 🔄 | Subscribe 🔔 #ከምትለምኑትበላይ…
Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
17 сент., 06:36
አስደናቂ ትንቢት ግዜ
Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
16 сент., 21:54
https://youtu.be/DCQ63vAsp4QYouTubeይህ የሌሊት ጸሎት ፕሮግራም በእግዚአብሔር ፊት በመቆም የሕይወትዎን እሥራት እና ፈተናዎች የሚሰብሩበት፣ መንፈሳዊ ነፃነትንና እረፍትን የሚያገኙበት ልዩ የጸሎት ጊዜ ነው። በሌሊት ሰዓት በሚደረግ ብርቱ ጸሎት የእግዚአብሔር ኃይል ይገለጣል፤ እሥራቶች ሁሉ ይፈታሉ። ይህንን ጸሎት አብረው በመጸለይ ሰላምን፣ በረከትንና መፈታትን ይቀበሉ። ቪዲዮውን ለሌሎችም በማጋራት (Share)፣ ላይክ (Like) እና ሰብስክራይብ…
Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
11 сент., 08:31
እንኳን ለ2019 ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ይህ ዓመት የ success ዓመታችን ነው መዝሙረ ዳዊት 1:3 (AMH) •••••••••• ³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።


Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
9 сент., 05:50





Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
7 сент., 18:16
https://www.tiktok.com/@alazar_dunamis/video/7682846273392676116?_r=1&u_code=dd28561kkmha01&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=ehjfic9j51f9if&share_item_id=7682846273392676116&source=h5_m×tamp=1788804961&user_id=6839609336525734918&sec_user_id=MS4wLjABAAAAok1OrW2tc8jJHIJSubwF06nScPdRkGOIJ_oGAA-BZ9_v8bVj7AC_khZ7XbnLKpKg&social_share_type=0&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7680842995538118420&share_link_id=ef10c0bc-440a-451e-a71d-9bd76ab3264d&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b5836%2Cb2878&sp_root_share_link_id=ef10c0bc-440a-451e-a71d-9bd76ab3264d&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&panel_source_v2=share_panel&share_enter_from=others_homepage&item_author_type=2&enable_checksum=1&sp_level=1&sp_root_u=dd28561kkmha0
Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
6 сент., 22:38
https://youtu.be/UUlVrXbQxkk?si=qDphWgph4l1oyp2YYouTubeአዲሱን የ2019 ዓመት በጸሎት፣ በበረከትና በኃይል ለመጀመር የተዘጋጀ መንፈሳዊ የጸሎት ፕሮግራም!አዲሱን የ2019 ዓመት በጸሎት፣ በበረከትና በኃይል ለመጀመር የተዘጋጀ መንፈሳዊ የጸሎት ፕሮግራም! በዚህ ዓመት ጠላት በሕይወታችን፣ በቤተሰባችን፣ በሥራችንና በጤናችን ላይ ያዘጋጀውን በማፍረስ፣ ዘመናችንን በኢየሱስ ደምና በቃሉ እናዋጃለን። ቀናቶቻችን ሙሉ የድል፣ የዕድገት እና የብርሃን እንዲሆኑ አብረን በጸሎት እንቆማለን። ቪዲዮውን በመመልከት እና አብረው በመጸለይ አዲሱን ዓመት በበረከት ይክፈቱ!…
Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
4 сент., 18:30изменён
በዚህ ቀን የኢየሱስ አዳኝነት የማይሰማ የለም ለብዙ ሰው እንዲደርስ ሼር አድርጉት 👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSq8wu4NP/
Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
3 сент., 23:11
#ኢየሱስ_የነገስታት_ንጉስ በአዳማ/ ናዝሬት ሁላችንም ይህንን Photo #Profile እና #Story እናድርግ 🙏📆 #ጳጉሜ_2 ሰኞ ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ🗺️ አድራሻ ; #ከፖስታ ቤት እስከ #አመዴ አደባባይ ሁላችንም በመገኘት በከተማችን ላይ የነገስታቱን ንጉስ ኢየሱስን እናውጃለን 💪🔥 ተዘጋጁ❗️


Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
30 авг., 21:56
https://youtu.be/kog22FnbMto?si=Dk9vC-9chiv1_3wdYouTubeኃይለኛ የማለዳ የውጊያ ጸሎት || Prayers for Spiritual Warfareእንኳን ወደዚህ መንፈሳዊ የማለዳ የጸሎት ጊዜ በሰላም መጣችሁ። በዚህ ማለዳ የጠላትን ወጥመድ፣ ደባ እና ክፉ ሴራ በኢየሱስ ስም የሚሰብሩ፣ ህይወታችሁን እና ቤተሰባችሁን በመንፈሳዊ ጥበቃ የሚያጥር ኃይለኛ የጸሎት ጊዜ አብረን እንልካለን። እግዚአብሔር ቀንዎን በበረከት፣ በሰላም እና በድል እንዲሞላው በጋራ እንጸልያለን። 👉 ቪዲዮውን ላይክ (Like) በማድረግ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) በማድረግ…
Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
30 авг., 16:45изменён
በ tiktok live ታአምራቶች እንደቀጠሉ ነው
Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
29 авг., 15:21изменён
🛑አዲስ ትምህርት ተለቀቀ በyoutub ተለቀቀ https://youtu.be/JvXMKNeOjQA?si=FG4HB3_spIva2rUWYouTubeበህልም ጭቃ ማየት ምንድነው? | Meaning of Mud in Dreamsበህልም ጭቃ ማየት ምን ያመላክታል? ጭቃ መርገጥ፣ ጭቃ ውስጥ መውደቅ፣ ጭቃ ሲቀቡ ማየት ወይም ጭቃ ሲለስኑ ማየት በህይወታችን፣ በጤናችን እና በስራችን ላይ ያለው መንፈሳዊ እና ስነ-ልቦናዊ ትርጉም ምንድነው? በዚህ ቪዲዮ የጭቃን ህልም ዝርዝር ፍቺ እና መልእክት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመከታተል የህልማችሁን ምስጢር ይወቁ! 👍 ቪዲዮውን Like በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ…
Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
23 авг., 19:22
«እግዚአብሔር የታላላቅ ችሎታ 🤹♀️ ባለቤቶችን አይፈልግም፤ የሚፈልገው ሙሉ በሙሉ ለእሱ የተሰጡና የተሸነፉ🙇 ልቦችን ብቻ ነው።»🔥
Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
22 авг., 22:34изменён
ተለቀቀ🛑 https://youtu.be/Dt5aO6YPDSw?si=EfCtc3k1I7x_E6uZYouTubeየምስጋና ጸሎት | ልብ የሚነካ የጠዋት ጸሎትዛሬ ጠዋት ቀናችሁን በዚህ የምስጋና ጸሎት ጀምሩ | ልብ የሚነካ የጠዋት ጸሎት ሰላም እና በረከት ለእናንተ ይሁን! በዚህ አዲሱ ቀን በእግዚአብሔር ፊት በምስጋና እና በደስታ በመቅረብ በህይወታችን፣ በቤተሰባችን እና በስራችን ላይ የበረከት እና የሰላም ደጅ የምንከፍትበት ልብ የሚነካ የምስጋና ማለዳ ጸሎት ነው። ይህንን ጸሎት በየቀኑ በማለዳ በመጸለይና በማደመጥ ቀናችሁን በምስጋና፣ በስኬት እና በእግዚአብሔር…
Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
22 авг., 11:40изменён
🔥🔥🔥ነገ በ አዋሽ መልካሳ ከተማ መልካም ይሆናል እሁድ ሙሉ ቀን በእሳት የመታጠቅ ኮንፍረንስ


Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival
19 авг., 22:04изменён
እግዚአብሔር ወደ ተናገራችሁ ነገር ትገባላችሁ 🔥🔥 https://youtu.be/iE9vUDvvgQI?si=2UzJvVq3KxNA8f0ZYouTubeእግዚአብሔር ወደ ተናገራችሁ ነገር ትገባላችሁ ልዩ የማለዳ ጸሎትእንኳን ወደ Power of Gospel Channel በደህና መጡ! ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል እና በጸሎት ይጀምሩ። ይህ የማለዳ ጸሎት በህይወትዎ ላይ የእግዚአብሔርን በረከት፣ ሰላምና ጥበቃ የሚያወጅ፣ እንዲሁም እግዚአብሔር ለህይወትዎ ወደ አዘጋጀውና ወደ አወረሳችሁ ነገር እንድትገቡ የሚያነሳሳ መንፈሳዊ ጸሎት ነው። 🔔 Power of Gospel Channel-ን Subscribe በማድረግ ዕለታዊ መንፈሳዊ…
