Последние посты

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
22 сент., 15:58

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
21 сент., 08:07
https://forms.cloud.microsoft/r/2TEu2dWyDnforms.cloud.microsoftFill | Personal Data Protection WorkshopJoin us for a workshop designed specifically for legal practitioners on Ethiopia's Personal Data Protection Proclamation.
የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
21 сент., 07:46изменён
Registration is open — free workshop for advocates Foundational Awareness Creation Workshop on Proclamation No. 1321/2024 for Lawyers Ethiopia's Personal Data Protection Proclamation is now in force.Join የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Bar Association EFAA and the Ethiopian Communications Authority for a full-day workshop on what the law means for your practice the duties it creates, the role of lawyers in implementation and a live demonstration of the PDP Portal. Date: Wednesday, 30 September 2026 Time: 8:30 AM – 4:10 PM Venue: Addis Ababa — confirmed to registered participants Who can attend: Lawyers and Law Firm's Cost: Free of charge Register: 21 – 25 September 2026. Places are limited. Register here: https://forms.cloud.microsoft/r/2TEu2dWyDn

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
10 сент., 10:03
መልካም አዲስ ዓመት! የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር አባላቱን፣ የሕግ ማህበረሰቡንና መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ አዲሱ 2019 ዓ.ም. የሰላምና የጤና ዓመት እንዲሆን ይመኛል።Happy Ethiopian New Year! The Ethiopian Federal Advocates' Association extends its warmest New Year greetings to its members, the legal community, and all Ethiopians. May 2019 E.C. be a year of peace and health.

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
6 авг., 13:59
ስለ ነጻ የጥብቅና አገልግሎት ክፍለ ከተማ ምርጫ ማሳወቂያ ውድ የማህበራችን አባላት፣ ከፍትህ ሚኒስቴር ለማህበሩ በተላከ ደብዳቤ (ቁጥር 409-28/0521/19፣ ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም.) የተላለፈውን መረጃ ለአባላት እናደርሳለን። የፍትህ ሚኒስቴር ነጻ የህግ ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች ጠበቃ የመመደብ ስልጣን በህግ የተሰጠው ሲሆን፣ እስካሁን ጉዳዮች ለጠበቆች ሲመደቡ የሚደረገው በተመዘገበው አድራሻ መሰረት ነው። ይህ አሰራር በጠበቆች ዘንድ ቅሬታ ሲያስነሳ የቆየ ከመሆኑም በላይ፣ ነጻ የህግ ድጋፍ ተጠቃሚዎች ላይም አላስፈላጊ መጓተት እያስከተለ ይገኛል። በመሆኑም ጠበቆች ነጻ የጥብቅና አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉበትን ክፍለ ከተማ (Subcity) አስቀድመው መርጠው እንዲያስመዘግቡ ሚኒስቴሩ ጠይቋል። የክፍለ ከተማ ምርጫ ምዝገባ ሊንክ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfKR2tHgvj8AaD5o0nwUjYw9XbkFZcrQDd96OavsujXUx0rRA/viewform የጊዜ ገደብ የክፍለ ከተማ ምርጫውን ከደብዳቤው ቀን (ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም.) ጀምሮ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ማጠናቀቅ ያስፈልጋል። እባክዎ ልብ ይበሉ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ምርጫቸውን ያላስመዘገቡ ጠበቆች፣ ወደፊት ለነጻ የጥብቅና አገልግሎት በሚመደቡበት ክፍለ ከተማ ላይ የሚያነሱትን ቅሬታ ሚኒስቴሩ እንደማይቀበል በግልጽ አስታውቋል። ማህበሩ ይህንን አስፈላጊ የጊዜ ገደብ ግምት ውስጥ በማስገባት፣ አባላት በተቻለ ፍጥነት ምዝገባቸውን እንዲያከናውኑ በአጽንኦት ያሳስባል። የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማህበር ሐምሌ

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
2 авг., 15:24

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
29 июл., 12:15
ማስታወቂያበአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ላይ ስለመሳተፍ የተከበራችሁ የማህበሩ አባላት፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማህበር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት ጋር በተፈራረመው የመግባቢያ ሰነድ መሠረት፣ የሕግ ሙያውን ለማጠናከር በጋራ በመሥራት ላይ ይገኛል። በዚሁ መሠረት፣ የሕግ ትምህርት ቤቱ በቁጥር ሕግ/ት/ቤት/347/2018 እና በቀን ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ፣ በአንድ የቀድመ ምረቃ እና በሁለት የማስተርስ የትምህርት መርሃ ግብሮች ላይ እያደረገ ባለው አጠቃላይ ግምገማ ዙሪያ በሚካሄደው የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ላይ ማህበሩ እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርቧል። የመድረኩ ዓላማ የትምህርት መርሃ ግብሮቹ ወቅታዊ እንዲሆኑ፣ ምሩቃንም ከሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ለውጦች፣ ከቴክኖሎጂ እድገቶች እንዲሁም ከሥራ ገበያው ተለዋዋጭ ፍላጎቶች ጋር የሚጣጣም እውቀትና ብቃት እንዲኖራቸው ማስቻል ነው። ቀን፡ ዓርብ፣ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ሰዓት፡ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ቦታ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ስድስት ኪሎ ዋና ግቢ፣ የሕግ ትምህርት ቤት አዳራሽማህበሩ ከሕግ ትምህርት ቤቱ ጋር ባደረገው ውይይት መሠረት፣ የማህበሩ አባላት በመድረኩ ላይ በስፋት እንዲሳተፉ ስምምነት ላይ ተደርሷል። ስለሆነም በመድረኩ ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው አባላት እስከ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በስልክ ቁጥር 0913661578 በመደወል ተሳትፎአቸውን አስቀድመው እንዲያረጋግጡ ይጠየቃል። የመድረኩ ውጤት የሕግ ትምህርት አሰጣጥንና የወደፊት

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
28 июл., 11:03
ማስታወቂያበረቂቅ ደንብ ላይ አስተያየት ስለመስጠትየተከበራችሁ የማህበሩ አባላት፣የፍትሕ ሚኒስቴር የጥብቅና ፍቃድ፣ የጥብቅና ሙያ መግቢያ፣ ፈተና እና ምዝገባ እንዲሁም የሥነ-ምግባር ሰርተፍኬት የአገልግሎት ክፍያ አፈፃፀምን የሚመለከት ረቂቅ ደንብ አዘጋጅቷል።ሚኒስቴሩ ይህ ረቂቅ ደንብ የሚመለከታቸው ማህበራት እና ባለድርሻ አካላት አስተያየት እንዲሰጡበት ጥሪ አቅርቧል። ረቂቅ ደንቡ ለአስተያየት በተዘጋጀው የኤሌክትሮኒክ ምክክር መድረክ https://e-consultation.gov.et/draft/142 — ላይ ከሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኗል።ይህ ረቂቅ ደንብ የጥብቅና ሙያ ፍቃድ አሰጣጥን፣ የሙያ መግቢያ ፈተናን፣ ምዝገባን እና ተያያዥ የአገልግሎት ክፍያዎችን በቀጥታ የሚመለከት በመሆኑ፣ ማህበሩ አባላቱ በሙሉ ረቂቁን በጥንቃቄ እንዲመረምሩ እና በተጠቀሰው መድረክ ላይ አስተያየታቸውን እንዲሰጡ በአጽንኦት ያሳስባል።የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማህበርሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
23 июл., 17:19

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
23 июл., 17:17
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ጠበቃ እንተነህ ውብአንተ የጥብቅና እና የህግ ማማከር አገልግሎት የሚሰጡ የማህበራችን አባል ሲሆኑ በደረሰባቸው ድንገተኛ የኩላሊት ህመም ምክንያት በአሁኑ ሰአት በሳምንት 2 ጊዜ ከ15,000 ብር በላይ በማውጣት የኩላሊት ዲያሌስስ እያደረጉ የሚገኙ ሲሆን በዘላቂነት ደግሞ ወደ ውጭ ሃገር በመሄድ ከ3,000,000.00 (ሶስት ሚሊዮን ብር) በላይ በማውጣት የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ማድረግ እንደሚገባቸው ክትትል ከሚያደርጉበት የህክምና ተቋም ተገልፆላቸዋል፤ ስለሆነም የፌደራል ጠበቆች ማህበር አባላት የማህበራችን አባል ለሆኑት ጠበቃ እንተነህ ውብአንተ የተቻለውን የገንዘብ ድጋፍ እንድታደርጉላቸው እንጠይቃለን፡፡ አካውንት ቁጥር፡- ንግድ ባንክ 1000038889404 / ዳሽን ባንክ 5033169921011
የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
8 июл., 07:47

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
11 июн., 06:29

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
5 июн., 03:04

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
5 июн., 03:03

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
1 июн., 13:49

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
29 мая, 16:51

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
29 мая, 16:51
ANNOUNCEMENTCALL FOR APPLICATIONS FOR CONTINUING LEGAL EDUCATION (CLE) ACCREDITATIONThe Ethiopian Federal Advocates Association (EFAA) is now accepting applications from institutions and organizations interested in obtaining accreditation to provide Continuing Legal Education (CLE) programs.Applicants may seek either Accreditation as a Continuing Legal Education (CLE) Provider, or Accreditation of specific CLE activities.Eligible Applicants include universities and law schools, professional associations, judicial and legal training institutions, research institutions, specialized legal education providers, international legal organizations, and other institutions interested in offering CLE programs in accordance with EFAA standards.Institutions seeking EFAA recognition for their Continuing Legal Education activities are strongly encouraged to apply.Interested applicants areforms.cloud.microsoftPlease fill out this form
የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
27 мая, 06:53

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
16 мая, 17:15
የተሳትፎ ጥሪ ስለ የክፍያ ደንብ ማሻሻያ ምክክርየኢትዮጲያ ፈዴራል ጠበቆች ማእህበር አባላቱ በሚከተለው ምክክር ላይ እንዲሳተፉ በክብር ይጋብዛል። ይህ ምክክር በፍትህ ሚኒስቴር የተዘጋጀ ሲሆን የደንብ ቁጥር 65/1992 ዓ.ም. (የክፍያ ደንብ) ማሻሻያ ረቂቅ ላይ መሰረት ያደረገ ነው። ይህ ማሻሻያ የሚከተሉትን ጉዳዮች ይመለከታል • የጥብቅና ፍቃድ (የጀማሪ ጠበቃ) ክፍያ • የጠበቃ መግቢያ ፈተና ክፍያ • የጠበቃ ድርጅት ምዝገባ እና ፍቃድ ክፍያየስብሰባ ዝርዝር ቀን: ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም. (May 21, 2026) ጊዜ: ግማሽ ቀን ስብሰባ (Half-day session) አዘጋጅ: ፍትህ ሚኒስቴርተሳትፎ በዚህ ምክክር ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ አባላት ከዚህ በታች የተመለከተውን ሊንክ በመጫን እና የተዘጋጀውን ፎርም በመሙላት እንዲመዘገቡ ማህበራችን በአክብሮት ይጠይቃል። 👉 የምዝገባ ፎርም: https://forms.office.com/r/5dgzQmd4FHየምዝገባ የመጨረሻ ቀን ምዝገባ ያበቃል: ግንቦት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. — ከቀኑ 10:00 ሰዓት

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር - Ethiopian Federal Advocate's Association (EFAA)
11 мая, 17:37
EFAA Member Consultation Poll – Rule of Law & Human RightsDear Esteemed Members, The Rule of Law and Human Rights Standing Committee of the Ethiopian Federal Advocates Association (EFAA) invites you to participate in this important poll aimed at gathering your valuable input on key issues within its mandate. Your feedback is essential in strengthening the Committee’s work and advancing the protection of the rule of law and human rights through informed, member-driven engagement. 🔗 Please take a moment to complete the poll here: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScANQyhEy7BLZya9h3w5-rveUJuRHg99_p2dSZXumLMJH03Wg/viewform?usp=dialog🕒 It will only take a few minutes. We sincerely appreciate your participation and continued commitment.EFAA Rule of Law and Human Rights Standing CommitteeGoogle DocsEFAA RULE OF LAW & HUMAN RIGHTS SURVEY QUESTIONNAIREThis survey is conducted by the Rule of Law and Human Rights Standing Committee of the Ethiopian Federal Advocates Association (EFAA). It seeks to collect practical experiences of Federal Advocates concerning alleged violations of criminal justice principles…