gram news
Аватар канала የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

@egbcc

ይህ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል የቴሌግራም ቻናል ነው። "ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ፤ እነሆ፤ መልካም ነው፤ እነሆም፤ ያማረ ነው።

ПроектыENРелигия

12,170подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    21 сент., 09:16

    በወንጌል አላፍርምና አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፤ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ሮሜ 1÷16የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የወንጌል አማኞች ድምፅየ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ! ለሀሳብ አስተያየት ጥቆማ በቴሌግራም t.me/evangelicalmedia 📞251 991827226 ላይ ያገኙናልTelegram | Facebook | Youtube | Tiktok | Website
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    11 сент., 19:07

    https://youtu.be/1tdv8snBsJI
    YouTubeእየሱስ ብቻውን በቂ ነው ቄስ ደረጀ ጀምበሩየኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የወንጌል አማኞች ድምፅ ወንጌል ኢትዮጵያ #ክርስቲያን ትምህርት መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የወጣቶች ፕሮግራም የእምነት ውይይት የክርስቲያን ሕይወት መዝሙር ኢትዮጵያ ወንጌል መልእክት የቤተክርስቲያን ፕሮግራም Ethiopian Gospel,Ethiopian Evangelical Church,Christian Youth Talk Ethiopia,Bible Teaching…
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    10 сент., 19:44

    https://youtu.be/Y_hdnMCWM30?si=Eqs1Ams9TEVIBJyv
    YouTubeምዕመናንና ህዝቡ አዲሱን ዓመት በአዲስ አስተሳሰብና በንጹህ ልብ በመቀበል ለሰላም፣ ለእድገትና ለአንድነት በጋራ እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል ቄስ ደረጀ ጀምበሩEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    10 сент., 19:42

    https://youtu.be/N4TPjDzeB-w?si=Wdv60krsGkccPhZI
    YouTubeኢትዮጵያ የምትፈልገው አንድ ሰው የሚያሸንፍበት እና ሌላው የሚሸነፍበት ሳይሆን በፍቅር በፍትህ እና በመከባበር የሚኖሩባት ቤት ናት ቄስ ዶክተር ዮናስ ይገዙEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    11 авг., 12:44

    የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ ጋር በመተባበር በማኅበራዊ ሚዲያና ብሮድካስት አጠቃቀም ላይ ሥልጠና ሰጠ።ይህ ሥልጠና የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እንዲሁም ከማኅበራዊ ሚዲያ እና ከብሮድካስት አገልግሎት ሥራዎች ጋር የተያያዘ ሲሆን፤ በካውንስሉ ሥር ለሚገኙ የወንጌል አማኞች ሚዲያዎች በሙሉ የተሰጠ ነው።የፍትሕ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አሰፋ መብራቱ እንደገለጹት ሥልጠናው የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃዎች ከሕግ አንጻር የሚያስከትሏቸውን ችግሮች ለማየት እና ለዚህም የመፍትሔ ሐሳብ ለማስቀመጥ ያለመ ሲሆን፣ እነዚህን ችግሮች እንዴት መከላከል እንደሚቻል ለመመልከት የተዘጋጀ መሆኑን አስረድተዋል።የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የሕግ ክፍል ኃላፊ ወይዘሪት መንበረ አንድነት በበኩላቸው የወንጌላዊያን ሚዲያዎች ከሕግ አንጻር ምን ያህል ያውቃሉ? በሕጉስ መሠረት እየሠሩ ነው? የሚለውን ለማስገንዘብ ጭምር ሥልጠናው መዘጋጀቱን አንስተዋል።አክለወም ካውንስሉ በተጨማሪም ከሕግ አንጻር የተለያዩ ሥልጠናዎችን በቀጣይነት እንደሚሰጥ ገልጸዋል።በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ የሕግ ሥርጸትና ምክር መስጠት ዳይሬክቶሬት አካዳሚክ ዓቃቤ ሕግ አቶ ሙሴ ባዬ ሥልጠናውን የሰጡ ሲሆን፥ ከተሳታፊዎች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።በስልጠናው ላይ የተሳተፉት ሰልጣኞች በቆይታቸው እጅግ ጠቃሚ እና ጥሩ ጊዜ እንደነበራቸውም ገልጸዋል።ከዚህ ስልጠና የቀሰሙትን እውቀትና ክህሎት
    3,7801231Открыть в Telegram
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    9 авг., 05:46изменён

    ነሐሴን በጾምና በጸሎት እንሻገር! የአንድ ዓመት ጉዞ ሲጠናቀቅ፣ አዲስ ዓመትም ሲጀምር፤ በምስጋና ያለፈውን እናስብ፣ በጸሎት የሚመጣውን እንቀበል። ነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም — አገር አቀፍ የጾምና የጸሎት ወር! ስለ ሀገራችን፣ ስለ ሕዝባችን፣ ስለ ትውልዳችንና ስለ ቤተ ክርስቲያን በአንድ ልብ እንጹም፤ እንጸልይ። 📖 “ በቸርነትህ ዓመቱን ታቀዳጃለህ .......” — መዝሙር 65፥11
    4,64024155Открыть в Telegram
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    6 авг., 03:10

    https://youtu.be/CpJW1WYe72M
    YouTubeየኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የአቅም ግንባታ አካሄደ #ኢቫ_ዜናEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    5 авг., 10:07

    "ቤተክርስቲያን የሰውን ሁለንተና ማለትም መንፈሳዊና አካላዊ ፍላጎቱን ማገልገል ይኖርበታል""Waldaan guutummaa namma(fooniifi hafuura namaa) tajaajiluu qabdii""The Church must serve the whole person - spiritual and physical needs."ቄስ ጉዲና ቱምሳ
    1,710411Открыть в Telegram
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    4 авг., 09:42

    አስቸኳይ እና ወሳኝ ማሳሰቢያ ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል! ⚠️ በማህበራዊ ሚዲያ (በተለይም በቲክቶክ) የሚሰራጭ አደገኛ የማጭበርበር መረጃ በመሆኑ ቅዱሳን ራሳችሁን ጠብቁ! በቲክቶክ ስም ፕሮፌት ፊቃዱ፣ ዶክተር አቤል እና የወንጌላውያን የትምህርትና ልማት ማህበር በሚሉ ስሞች የሚንቀሳቀሱ አካላት ናቸው።የካውንስሉንና የአባል ቤተ እምነት ስም በመጥቀስ ከጀርመን አብያተ ክርስቲያናት ጋር ስምምነት አድርገናል ምዕመናንን ለትምህርት ወደ ጀርመን እንልካለን የሚል ነው።የትምህርት ወጪው ሙሉ በሙሉ እንደሚሸፈንና ከአውሮፓ ጉዞ በኋላ የአገልግሎት ዕድል እንደሚመቻች በማስመሰል ሰዎችን እያመዘገቡ ይገኛሉ። ይህ መረጃ ሙሉ በሙሉ የሐሰት ነው። ካውንስሉ የፈረመው ምንም አይነት ስምምነት የለም! ብዙ ምዕመናን በዚህ ድርጊት እየተታለሉና እየተበዘበዙ በመሆኑ ሁላችሁም ከዚህ የሐሰት መረጃ ራሳችሁን እንድትጠብቁ እናሳስባለን። ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ወንድም እህቶቻችንን ከማጭበርበር እንታደግ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የወንጌል አማኞች ድምፅየ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ! ለሀሳብ አስተያየት ጥቆማ በቴሌግራም t.me/evangelicalmedia 📞251 991827226 ላይ ያገኙናልTelegram | Facebook | Youtube | Tiktok | Website
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    3 авг., 09:10

    "ተስፋን እንትከል" የአርንጓዴ አሻራ የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ ላይ የሃይማኖት አባቶች በተለያዩ አከባቢዎች አሻራቸውን አኑረዋል።ለአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብሩ በመዲናችን አዲስ አበባ 176 የሚሆኑ ቦታዎች በመተከላይ ይገኛል።በዛሬው የአረንጓዴ አሻራ መረሃ ግብር የሃይማኖት አባቶች፤ ህጻናት፣ ወጣቶች፣ ሴቶች እየተሳተፉበት ይገኛል።የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት አመራሮች ከማዕከል ጀምሮ እስከ ወረዳ ድረስ ባለን መዋቅሮች የችግኝ ተከላ መረሃ ግብር ላይ እየተሳተፉ ይገኛል።ዘገባው የአዲስአበባ ሀይማኖት ተቋማት ጉበኤ ነውየኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የወንጌል አማኞች ድምፅየ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ! ለሀሳብ አስተያየት ጥቆማ በቴሌግራም t.me/evangelicalmedia 📞251 991827226 ላይ ያገኙናል
    2,150722Открыть в Telegram
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    1 авг., 18:12

    ሰው እንደ ዕቃ የሚሸጥበት ቦታ ላይ ነበርኩ እህት ሀይማኖት ምህረት #የምናገረው_አለኝ መሉ ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ https://youtu.be/mhcpYJeF8TE
    YouTubeሰው እንደ ዕቃ የሚሸጥበት ቦታ ላይ ነበርኩ እህት ሀይማኖት ምህረት #የምናገረው_አለኝEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    31 июл., 15:30

    የወንጌላውያን አማኞኝ መሠረት ወንጌል እና ክርስቶስ ነው ብለን እናምናለን ክብርት አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባየኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የወንጌል አማኞች ድምፅየ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ! ለሀሳብ አስተያየት ጥቆማ በቴሌግራም t.me/evangelicalmedia 📞251 991827226 ላይ ያገኙናልTelegram | Facebook | Youtube | Tiktok | Website
    2,850видео14511Открыть в Telegram
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    30 июл., 18:29

    መጋቢ ዶክተር ጌትነት ለማ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የመቃብር ስፍራ አቅርቦትና የድምፅ ብክለት ጉዳዮች በምክክሩ መድረክ ላይ ከሚነሱ ቁልፍ አጀንዳዎች መካከል መሆናቸውን አስታውቀዋል።ጠቅላይ ጸሐፊው የመቃብር ስፍራን ማመቻቸት ቀጥተኛ የዜግነት መብት ጉዳይ መሆኑ አንስተዋል። በዚህም መነሻነት የመቃብር ቦታዎችን ከሃይማኖት ተቋማት ውጭ መንግሥት ራሱ በባለቤትነት ቢያስተዳድራቸው የሚል ሐሳብ አንስተዋል።በተጨማሪም በተለያዩ አካባቢዎች እያደገ የመጣው የድምፅ ብክለት በሀገራዊ ምክክሩ ላይ በአጀንዳነት ተይዞ ሰፊ ውይይት እንደሚደረግበት ጠቅላይ ጸሐፊው በሰጡት ማብራሪያ አመልክተዋል።
    2,300видео1161Открыть в Telegram
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    30 июл., 05:17

    https://youtu.be/MsfPpRyjBtw
    YouTubeየመቃብር ስፍራን ማመቻቸት የዜግነት ጉዳይ ነው #ኢቫዜናEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    15 июл., 19:53

    "ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ፡፡” የማርቆስ ወንጌል 16፥15 #ፖስት10 የኢትዮጲያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስልን ጥሪ በመቀበል ሐምሌ 4 ቀን 2018 ዓ.ም በህያው እግዚአብሔር ቤተሰብ ቤተክርስቲያን ከ22 መገናኛ ድንበራ ወደ ቦሌ ሚካኤል እና ወደ እስጢፋኖስ በነበረው የአደባባይ ወንጌል ስብከት 4000የሚሆን ሰዉ ወንጌል ሰምቷል 9ሰዉ ጌታን ተቀብሏል:: ወንጌል ለሁሉም!መረጃውን የቤተክርስቲያኗ የወንጌል አገልግሎት መሪ ወንድም ተስፋ አደረሰን እናንተም በመንገድ ላይ፣ በየሰፈሩ፣ በየመኪናው... በሄዱበት ሁሉ የወንጌል ብርሃን እየሆናችሁ ያላችሁ ወጣቶችና አማኞች በሙሉ! የኢትዮጲያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ባዘጋጀው አዲስ የቪዲዮ እና ፎቶ ቻሌንጅ (Challenge) ላይ እንድትሳተፉ በታላቅ ደስታ እንጋብዛችኋለን። የጉዳና ላይ የወንጌል ስርጭት ስናረግ በፌስቡክ እና ቲክቶክ #evangelicalmediacouncil እያልን እና የኢትዮጲያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስልን የማህበራዊ ሚዲያ ገጽ Evangelical Media/Council ሜንሽን ያርጉልን እኛም በካውንስሉ ማህበራዊ ሚዲያዎች የምናጋራ ይሆናል፡፡ ይህ በምንም መልኩ የውድድር ቻሌንጅ አይደለም፤ ይልቁንም ወንጌልን በጋራ የምንመሰክርበት፣ እርስ በርስ የምንበረታታበት እና የክርስቶስን ፍቅር የምናንጸባርቅበት የህብረት እንቅስቃሴ ነው። በቴሌግራም ለመላክ t.me/evangelicalmedia 📞251 991827226 ላይ ያገኙናል
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    14 июл., 18:13изменён

    ይህ ክረምት መለወጫችን ወይስ መጥፊያችን / ልዩ የኢቫ ወጣቶች ፖድካስት / ከወጣት ተሻለ ታዬ ጋር https://youtu.be/9K9L0Ix0Tgs
    YouTubeይህ ክረምት መለወጫችን ወይስ መጥፍያችን / ልዩ የኢቫ ወጣቶች ፖድካስት / ከወጣት ተሻለ ታዬ ጋርየኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የወንጌል አማኞች ድምፅ ወንጌል ኢትዮጵያ #ክርስቲያን ትምህርት መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የወጣቶች ፕሮግራም የእምነት ውይይት የክርስቲያን ሕይወት መዝሙር ኢትዮጵያ ወንጌል መልእክት የቤተክርስቲያን ፕሮግራም Ethiopian Gospel,Ethiopian Evangelical Church,Christian Youth Talk Ethiopia,Bible Teaching…
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    14 июл., 17:17

    https://youtu.be/OqOn58QgWiU
    YouTubeበወላይተኛ ቋንቋ የመጽሐፍ ቅዱስ ህትመት #EvaዜናEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
    2,250211Открыть в Telegram
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    13 июл., 13:42

    "ወንጌል በነፃ ያገኘነው፣ ነገር ግን በታላቅ የደም ዋጋ የተገዛ ውድ ስጦታ ነው።"ይህ ስጦታ የእግዚአብሔር ፍጹም ፍቅር መገለጫ ነው። ኢየሱስ እኛን ለማዳን ሲል ክብሩን ትቶ፣ በመስቀል ላይ ሕይወቱን አሳልፎ ሰጠ።ይህንን የኢየሱስን ፍቅር ለሌሎች የምናሳይባቸው መንገዶች፦ፍቅሩን ማጋራት 📢 ኢየሱስ ለሰዎች የከፈለውን የደም ዋጋ ለሰዎች መንገር።ይቅርታን ማድረግ 🤝 እርሱ እኛን በደምና በፍቅሩ ይቅር እንዳለን፣ እኛም ሌሎችን ይቅር ማለት።በትሕትና ማገልገል 🕊️የክርስቶስን የፍቅር ልብ ለሰዎች በመልካምነት ማሳየት።ሕይወትን ምስክር ማድረግ 🌟 በአኗኗራችን የእርሱን ብርሃን ለዓለም ማብራት።የኢየሱስ ፍቅር በልባችን ይንገስ! እኛም ለሌሎች የፍቅሩ ማሳያ እንሁን። 🙏✨በቤተልሔም ደረጄ
  • የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC

    13 июл., 10:48

    የ5ኛው ሳምንት የወጣቶች ስልጠና በልዕቀት ላይ ትኩረት በማድረግ ተካሄደ።የኢንቨስትመንት አማካሪው ወንድም ጋይም “ልዕቀት” (Excellence) ላይ ያተኮረ ስልጠና የሰጠ ሲሆን፣ ከሰዓት በኋላ ደግሞ የአስቤዛ ኢ-ኮሜርስ (Asbeza e-commerce) እና የቤኪ ስኩየር (Beki Square) ባለቤትና ስራ አስፈፃሚ በረከት በስታርት አፕ ዙሪያ የልምድ አካፍለዋል።በሁለቱም ክፍለ ጊዜያት ወጣቶች በተሰማሩበት የሙያ መስክ ሁሉ ከፍተኛ ጥራትንና ውጤትን ማረጋገጥ እንዲችሉ የሚያግዙ ተግባራዊ መርሆዎችተጋርተዋል።የYES ፕሮጀክት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ታማኝነትን ከሙያዊ ብቃት ጋር በማጣመር የነገዎቹን መሪዎች የማብቃት ስራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል።መረጃው የETB ነው።የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የወንጌል አማኞች ድምፅየ Evangelical Media/Council የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ • YouTube: https://youtube.com/@ethiopiancouncilgospelbeli4732 • TikTok: https://www.tiktok.com/@evangelical.media • Telegram: https://t.me/EGBCC • Website: ecgbc.org የቤተሰባችን አባል ለመሆን Follow, Subscribe, Like እና Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ!
    2,4304311Открыть в Telegram
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота