Последние посты

English For Ethiopia - በቀላሉ
23 сент., 20:14
ልተኛ ነው ለማት ፦
English For Ethiopia - በቀላሉ
23 сент., 18:45
የስንተኛ ክፍል መፅሐፍ በ PDF መልክ ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን ክፍል መፅሐፍ አንዴ ይጫኑ ወደ መፅሐፉ ያደርሳችኋል።✅All KG Books KG 1 KG 2 KG 3✅Elementary Grade 1 Grade 7 Grade 2 Grade 8 Grade 3 Grade 4 Grade 5 Grade 6✅Highschool Grade 9 Grade 10Grade 11 Grade 12✅Remedial Courses Remedial Natural Remedial Social✅Freshman Courses Freshman Natural Freshman SocialFreshman All in Oneበተጨማሪም አጋዥ መፅሐፍት ፣ የተለያዩ ሞጁሎች ፣ ሃንድአውቶች ፣ Short Notes ፣ የተለያዩ አመት Entrance Exams እና Worksheets በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ቻነል ነው።📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
English For Ethiopia - በቀላሉ
23 сент., 13:47
📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት!📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ?🤝 ለ 2 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን!⛔ መስፈርቶች ፦📱 100+ Connections 🗓 ከተከፈተ 3 ወር እና ከዛ በላይ💬 በውስጥ መስመር ➡️@nextafrica1 ያግኙን📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ➡️https://t.me/bluelinkedin😀ስልክ ፦ +251928131817⚠️ ያስተውሉ ፦ አሁን ካለው ከገበያው ዋጋ በላይ ክፍያዎችን እያቀረብን እንገኛለን።🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration


English For Ethiopia - በቀላሉ
23 сент., 12:06
👩🎓ሁሉም የኢትዮጵያ 🇪🇹 ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ ምርጥ 10 የትምህርት ቻነሎች!™️ Ministry of Education | 250K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ English for Ethiopia | 194K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ እንማር | 121K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ Learn English | 116K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ Bemnet Library | 100K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ ቀሰም አካዳሚ | 85K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ MOE | 77K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ™️ Temari News | 127K ⛓ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
English For Ethiopia - በቀላሉ
22 сент., 17:27
የግቢ ተማሪዎች ለሆናችሁ የ ቻናል ጥቆማስለ ዩኒቨርሲቲ ጥሪዎች ፣ አጫጭር Notes እንዲሁም ያለፉት አመታት Exams የምታገኙበት ነው።@TemariNews @TemariNews
English For Ethiopia - በቀላሉ
22 сент., 15:58

English For Ethiopia - በቀላሉ
22 сент., 15:37
📝God forbid ማለት ፈጣሪ አይበለውና ፤ አያርገው እና ለማለት ነው የምንጠቀምበት ሐረግ ነው።Eg: ✔️ God forbid you lose your job, what will you do next? አያርገው እና ስራህን ብታጣ ምንድነው ምታደርገው?✔️ God forbid we get into an accident, do we have insurance? አይበለው እና አደጋ ቢያጋጥመን ዋስትና አለን?✔ God forbid you fail the exam, but if you do, what’s the backup plan? ፈጣሪ አይበለውና ግን ፈተናውን ብትወድቅ መጠባበቂያ እቅድህ ምንድነው?❓ ለ Quiz @Fetan_English✅️ ለተማሪዎች መረጃ @TemariNews❤️ @English_Ethiopian ✅
English For Ethiopia - በቀላሉ
22 сент., 14:29
📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት!📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ?🤝 ለ 2 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን!⛔ መስፈርቶች ፦📱 100+ Connections 🗓 ከተከፈተ 3 ወር እና ከዛ በላይ💬 በውስጥ መስመር ➡️@nextafrica1 ያግኙን📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ➡️https://t.me/bluelinkedin😀ስልክ ፦ +251928131817⚠️ ያስተውሉ ፦ አሁን ካለው ከገበያው ዋጋ በላይ ክፍያዎችን እያቀረብን እንገኛለን።🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration


English For Ethiopia - በቀላሉ
22 сент., 10:20
React to the correct ✅ answer:😎የኛ ነው ለማለት ፦❤️ It is ours.👍 It is our's.😍 A and B
English For Ethiopia - በቀላሉ
22 сент., 05:12
ሰው ሲያስነጥስ በ አማርኛ ይማርህ እንላለንበ እንግሊዘኛ ደሞ : Bless You እንላለን።ሰው Bless you ሲለን ደሞ እኛ ⚡️ Thank you! ⚡️ May you be blessed too!ብለን መመለስ እንችላለን።❓ ለ Quiz @Fetan_English✅️ ለተማሪዎች መረጃ @TemariNews❤️ @English_Ethiopian ✅ 🌐Follow Us
English For Ethiopia - በቀላሉ
21 сент., 17:26
✅ Too vs. Enough — በቀላል መንገድ!1️⃣ Too = "ከመጠን በላይ" (Negative Meaning)አንድ ነገር ከሚገባው በላይ ሲሆን እንጠቀመዋለን። ሁልጊዜ ከቃሉ ፊት ይገባል!✅ Too + Descriptive Word (Adjective)• Too expensive ➔ በጣም ውድ ነው (መግዛት አልችልም) • Too late ➔ በጣም ዘግይቷል!2️⃣ Enough = "በቂ" (Sufficient)አንድ ነገር በቂ መሆኑን ለማሳየት እንጠቀምበታለን። ነገር ግን ቦታው እንደ ቃሉ ዓይነት ይለያያል፡▪️ ከማብራሪያ ቃል (Adjective) ጋር ከሆነ ➔ ከቃሉ በኋላ ይገባል!✅ Adjective + Enough• Old enough ➔ በቂ እድሜ ያለው
English For Ethiopia - በቀላሉ
21 сент., 15:59
🌐 The world is changing fast. Do you know what’s really happening? Wars, politics, global power struggles and major events explained simply, with the context behind the headlines.Join us for world news without the noise. https://t.me/info1108tik https://t.me/info1108tik✅ ዜናውን ሰምታችሁታል ግን ከ ዜናው ጀርባ ያለውን ታሪክ አታዉቁትም ? ዓለም ከመቼውም ጊዜ በ በለጠ ፍጥነት እየተለወጠች ነው። ጦርነቶች፣ ጂኦፖለቲካ፣ የ ዓለም ኃያላን ሀገራት የ ሚወስኗቸው ውሳኔዎች፣ የ ኢኮኖሚ ለውጦች እና ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴዎች በ ሚሊዮኖች የ ሚቆጠሩ ሰዎችን ሂዎት ይመለከታሉ ።❓ ከ ምንሰማቸው ትላልቅ ዜናዎች ባሻገር ምን እየተከሰተ እንደሆነ፣ ዋና ተዋናዮቹ እነማን እንደሆኑ፣ ምን እየተከናወነ እንደሆነ እና ለ ዓለም ምን ትርጉም እንደሚኖራቸው መረጃዎችን እና ሌላ ቦታ ላይ ማያገኙአቸዉን የ ቪደኦ ማስረጃዎች በዚ ቻናል ታገኛላቹ:: 👉 https://t.me/info1108tik 👉 https://t.me/info1108tik


English For Ethiopia - በቀላሉ
21 сент., 12:22

English For Ethiopia - በቀላሉ
20 сент., 12:48

English For Ethiopia - በቀላሉ
20 сент., 12:48

English For Ethiopia - በቀላሉ
19 сент., 12:02
In my honest opinion... በሐቀኛ አስተያየቴ...I didn't expect that ይህን አልጠበቅኩም ነበርThat's highly unlikely ይህ የመሆን እድሉ በጣም አናሳ ነውI'm only trying to help ለማገዝ እየሞከርን ግን ሲበላሽብን (ላግዝህ ብቻ እየሞከርኩ ነበር ለማለት)Let's agree to disagree ላለመስማማት እንስማማYou have a point there እዚያ ላይ ትክክል ነህ/ነሽ❓ ለ Quiz @Fetan_English
English For Ethiopia - በቀላሉ
19 сент., 06:33

English For Ethiopia - በቀላሉ
19 сент., 06:33

English For Ethiopia - በቀላሉ
17 сент., 16:51

English For Ethiopia - በቀላሉ
17 сент., 05:30
