gram news
Аватар канала English for Diaspora

English for Diaspora

@english_for_diaspora

የእንግሊዘኛን ቋንቋ ሰሜን 🇺🇸🇨🇦 አሜሪካ ለሚገኙ የሀበሻ ማህበረሰብ እናስተምራለን። Founded by @productivehabesha #ለተሻለእድል

4,690подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • English for Diaspora

    8 сент., 12:29изменён

    Private class ለ1 ሰው ብቻ ነው ቦታ ያለኝ። ስለዚህ register ማድረግ የምትፈልጉ ከአሁኑ ቦታችሁን አሲዙ። https://forms.gle/5Ms9n1ybpaUWbkodA መጀመሪያ formun በደንብ ተመልከቱ። ከተመለከታችሁ በኃላ ግልጽ ያልሆነ ነገር ካለ በዚህ አናግሩኝ:- 253-651-4959 Scammer እያሽቸገረ ስለሆነ ከመደወላችሁ በፊት በቀጥታ መስመር text አድርጉ ያላችሁን ጥያቄ።
  • English for Diaspora

    7 сент., 18:01изменён

    📌 Attentionበጣም ቀላል instruction ማክበር ያቃተው ሰው እንዴት አድርጎ ነው ትልቅ ነገር መማር የሚችለው?መጀመሪያ ፎርሙን በደንብ check አድርጉት፣ ከመደወላችሁ በፊት ደግሞ ቴክስት አድርጉልኝ ነበር አንደኛው መመሪያሲቀጥል መመዝገብ የምትፈልጉ ይሄንን ቅጽ (https://forms.gle/5Ms9n1ybpaUWbkodA) ተጠቀሙ ተብሎ እስካሁን መዝግቢኝ የሚሉ መልክቶች ይመጣሉሌላው Email እና Zoom አጠቃቀም ካላወቃችሁ ወይ የሚረዳችሁ ሰው ፍልጉ አልያም እንዳትመዘገቡ ተብሏል፡፡ምክንያቱም አንዲት ቀላል መመሪያ መከተል ያልቻለ ፣ ሌሎቹን ዋና ዋና instructions እንዴት አድርጎ ሊያከብር ይችላል?ያለንን መመሪያ ሁሉ ዘሎ በመጨረሻ "Scammer, ምንም አልተማርኩም ወዘተ..." እያለ መምጣት የተለመደና አሰልቺ ድራማ ሆኗል።በእውነቱ ችግሩ ትምህርቱ ከባድ መሆኑ አይደለም፤ ትዕዛዙን ማክበር አለመቻላችን ነው። Instructions exist for a reason.
  • English for Diaspora

    4 сент., 19:31

    የ5ተኛ ባች የመጨረሻው LIVE class ይሆናል። ከዚህ በኃላ recorded የሆነ ሲሆን በእራሳችሁ ጌዜና ሰዓት የምትወስዱ ይሆናል።ነገር ግን LIVE መማር የምትመርጡ ከሆነ ከዚህ በኃላ ስለማይኖር የ5ተኛን ምዝገባ እድል ተጠቀሙ።https://forms.gle/5Ms9n1ybpaUWbkodAመጀመሪያ formun በደንብ ተመልከቱ። ከተመለከታችሁ በኃላ ግልጽ ያልሆነ ነገር ካለ በዚህ አናግሩኝ:- 253-651-4959Scammer እያሽቸገረ ስለሆነ ከመደወላችሁ በፊት በቀጥታ መስመር text አድርጉ ያላችሁን ጥያቄ።Via @english_for_diaspora
  • English for Diaspora

    31 авг., 14:30

    Private class ለ1 ሰው ብቻ ነው ቦታ ያለኝ። ስለዚህ register ማድረግ የምትፈልጉ ከአሁኑ ቦታችሁን አሲዙ።https://forms.gle/5Ms9n1ybpaUWbkodAመጀመሪያ formun በደንብ ተመልከቱ። ከተመለከታችሁ በኃላ ግልጽ ያልሆነ ነገር ካለ በዚህ አናግሩኝ:- 253-651-4959Scammer እያሽቸገረ ስለሆነ ከመደወላችሁ በፊት በቀጥታ መስመር text አድርጉ ያላችሁን ጥያቄ።Via @english_for_diaspora
  • English for Diaspora

    31 авг., 14:09

    https://youtube.com/shorts/UeK36ns5g0o?feature=share
    YouTubeኢንግሊዘኛን "መማር" ብቻ ሳይሆን በህይወት ውስጥ "መጠቀም" እስከሚጀምሩት ድረስ!የእንግሊዘኛ ስልጠናችን ከባዶ ጀምሮ ፈተናን መሰረት አድርጎ የተዋቀረ ነው። ተማሪዎችን በደረጃቸው በመክፈል...
  • English for Diaspora

    25 авг., 15:30изменён

    Private class ለ2 ሰው ብቻ ነው ቦታ ያለኝ። ስለዚህ register ማድረግ የምትፈልጉ ከአሁኑ ቦታችሁን አሲዙ።https://forms.gle/5Ms9n1ybpaUWbkodAመጀመሪያ formun በደንብ ተመልከቱ። ከተመለከታችሁ በኃላ ግልጽ ያልሆነ ነገር ካለ በዚህ አናግሩኝ:- 253-651-4959Scammer እያሽቸገረ ስለሆነ ከመደወላችሁ በፊት በቀጥታ መስመር text አድርጉ ያላችሁን ጥያቄ።Via @english_for_diaspora
    Иллюстрация к посту канала English for DiasporaИллюстрация к посту канала English for Diaspora
  • English for Diaspora

    25 авг., 00:17

    Sorry I'm late to thank you, Birkti, but thank you so much for being such an amazing English teacher! Over the past month, your lessons have helped me so much with my pronunciation, idioms, and professional networking skills. The extra practice materials and
  • English for Diaspora

    25 авг., 00:16

    Sorry I'm late to thank you, Birkti, but thank you so much for being such an amazing English teacher! Over the past month, your lessons have helped me so much with my pronunciation, idioms, and professional networking skills. The extra practice materials and PDFs you share are incredibly helpful. Thanks to your support, my confidence in speaking English has truly boosted! I highly recommend you to all my people who really want to improve their confidence. 🙌 አሁንም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ 🙏✨ Best regards, From Hamlet 🤝"
  • English for Diaspora pinned «Commitment ችግር ያለባችሁ ሰዎች ጭራሽ እንዳትመዘገቡ፡፡ የማስተምረው እንድትሻሻሉ እንጂ ይሄን ያህል ሰው አስተማርኩ ለማለት አይደለም፡፡ ከሌለባችሁ 👇🏽 https://forms.gle/5Ms9n1ybpaUWbkodA»

    24 авг., 16:36

  • English for Diaspora

    24 авг., 15:36

    https://youtu.be/35481O1QDGQ
    YouTubeዲያስፖራዎች የምትሠሯቸው 5 የክሬዲት ካርድ ስህተቶች | Diaspora Credit TrapsCredit cards can build your financial future or cost you thousands if you use them the wrong way. If you’re Ethiopian or Eritrean living abroad and still confused about credit cards, credit scores, APR, rewards, or how to build credit from scratch, this…
  • English for Diaspora

    24 авг., 13:49изменён

    Commitment ችግር ያለባችሁ ሰዎች ጭራሽ እንዳትመዘገቡ፡፡ የማስተምረው እንድትሻሻሉ እንጂ ይሄን ያህል ሰው አስተማርኩ ለማለት አይደለም፡፡ከሌለባችሁ 👇🏽https://forms.gle/5Ms9n1ybpaUWbkodA
  • English for Diaspora

    21 авг., 16:29

    I took the class as intermediate 1-on-1 with Birikiti, I really need someone who could help me move past basic conversation and she did exactly that.She tailor every single lesson to my specific goals and gently correct my mistakes.She is incredibly patient,organize every lesson efficiently,and make a custom learning plan that fits your exact pace.My communication skills have improved and my speaking confidence and vocabulary have grown immensely.Highly recommend this teacher for anyone looking to improve their English conversation skills. She is a truly dedicated professional.I hope she will have more similar class so that we will continue further to advance our English conversation skill.
  • English for Diaspora

    21 авг., 16:29изменён

    Another testimony from a private client 👇🏽👇🏽
  • English for Diaspora

    20 авг., 13:53

    ለprivate class ቦታ እየሞላ ስለሆነ register ማድረግ የምትፈልጉ ከአሁኑ ቦታችሁን አሲዙ።https://forms.gle/5Ms9n1ybpaUWbkodAየውጪ ቁጥር:- 253-651-4959 Scammer እያሽቸገረ ስለሆነ ከመደወላችሁ በፊት text አድርጉ ያላችሁን ጥያቄ።@english_for_diaspora
  • English for Diaspora

    19 авг., 15:20изменён

    Preposition ግራ ለሚያጋባችሁ እነሆ በቀላሉ ከዚህ ተማሩ።@english_for_diaspora
    Иллюстрация к посту канала English for DiasporaИллюстрация к посту канала English for Diaspora
  • English for Diaspora

    18 авг., 13:05изменён

    5ተኛ ዙር የእንግሊዘኛ ንግግር ስልጠና ለDiaspora ማህበረሰብ እና ሀገር ቤት ላሉ ተከፍቷል፡፡https://forms.gle/5Ms9n1ybpaUWbkodAየውጪ ቁጥር:- 253-651-4959 Scammer እያሽቸገረ ስለሆነ ከመደወላችሁ በፊት text አድርጉ ያላችሁን ጥያቄ።@english_for_diaspora
    5,490голосовое10Открыть в Telegram
  • English for Diaspora

    16 авг., 16:04

    https://youtube.com/shorts/ynh5fsCh_NI?feature=share
    YouTubeእንግሊዘኛን በድካም ሳይሆን በስትራቴጂ!እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በተፈጥሮአዊ መንገድ ለመናገር ትክክለኛው መንገድ ያስፈልግሃል። ከነጠላ ቮካቡላሪ ...
  • English for Diaspora

    15 авг., 15:04

    5ተኛ ዙር የእንግሊዘኛ ንግግር ስልጠና ለDiaspora ማህበረሰብ እና ሀገር ቤት ላሉ ተከፍቷል፡፡ Email እና የመሳሰሉትን መጠቀም የማትችሉ ከሆነ እንዳትመዘገቡ❗️ Instruction መከተል የማትችሉ ከሆነ እንዳትመዘገቡ❗️ በሰዓቱ የማትገኙ ፣ እንዲሁ ጀምራችሁ የማትጨርሱ እንዲሁም የማትሳተፉ እና ከመደበኛ የትምህርት ግዜ በተጨማሪ ጊዜ ሰታችሁ የማትለማመዱ ከሆነ እንዳትመዘገቡ❌ ከላይ የተጠቀሱትን
  • English for Diaspora

    15 авг., 12:55изменён

    5ተኛ ዙር የእንግሊዘኛ ንግግር ስልጠና ለDiaspora ማህበረሰብ እና ሀገር ቤት ላሉ ተከፍቷል፡፡Email እና የመሳሰሉትን መጠቀም የማትችሉ ከሆነ እንዳትመዘገቡ❗️ Instruction መከተል የማትችሉ ከሆነ እንዳትመዘገቡ❗️ በሰዓቱ የማትገኙ ፣ እንዲሁ ጀምራችሁ የማትጨርሱ እንዲሁም የማትሳተፉ እና ከመደበኛ የትምህርት ግዜ በተጨማሪ ጊዜ ሰታችሁ የማትለማመዱ ከሆነ እንዳትመዘገቡ❌ከላይ የተጠቀሱትን ካልሆናችሁ ይህንን ቅጽ በመጠቀም ተመዝገቡ ፡ https://forms.gle/5Ms9n1ybpaUWbkodA@english_for_diaspora
  • English for Diaspora

    15 авг., 12:05

    https://youtube.com/shorts/EnG1k_TtI8s?feature=share
    7ESLList of Adverbs: 3000+ Common Adverbs List with Useful Examples • 7ESLEnhance your speech and writing with our comprehensive list of adverbs. Learn how to modify verbs, adjectives, and other adverbs effectively.