Последние посты

Ethiopian Police University Official Page
26 сент., 09:17
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/1114917454443528/?app=fblFacebookEthiopian Police University Pageለአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አመራሮችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ *** መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የትራፊክ...
Ethiopian Police University Official Page
22 сент., 17:58
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/1111536288114978/?app=fblFacebookEthiopian Police University Pageበኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለመምህራንና ለስታፍ ሰራተኞች በከፍተኛ ትምህርት የመረጃ አስተዳደር ስርዓት ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ *** መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም | ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የመረጃ አያያዝንና አጠቃላይ የሚሰጣቸውን የትምህርትና ስልጠና ሂደቶች...
Ethiopian Police University Official Page
22 сент., 13:10
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የ2019 ዓ.ም አካዳሚክ ካላንደርን አጸደቀ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአካዳሚክ ካላንደርን በጥልቀት ገምግሞ አጽድቋል። ከካላንደሩ በተጨማሪም ሴኔቱ ለትምህርት ዘመኑ የተዘጋጁ አራት የትምህርት ፕሮግራሞች ላይ ሰፊ ውይይትFacebookEthiopian Police University Pageየኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የ2019 ዓ.ም አካዳሚክ ካላንደርን አጸደቀ *** መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአካዳሚክ ካላንደርን በጥልቀት ገምግሞ አጽድቋል።...
Ethiopian Police University Official Page
22 сент., 12:17
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የ2019 ዓ.ም አካዳሚክ ካላንደርን አጸደቀመስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአካዳሚክ ካላንደርን በጥልቀት ገምግሞ አጽድቋል። ከካላንደሩ በተጨማሪም ሴኔቱ ለትምህርት ዘመኑ የተዘጋጁ አራት የትምህርት ፕሮግራሞች ላይ ሰፊ ውይይት ያደረገ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል ሁለቱ አዲስ የተከፈቱ፣ ሁለቱ ደግሞ ወቅታዊ ሁኔታን ታሳቢ በማድረግ ተሻሽለው የቀረቡ መርሃ-ግብሮች ናቸው።ይህ የሴኔቱ ውሳኔ የትምህርት አሰጣጡን ጥራት ለማሳደግ እና የጸጥታው ዘርፍ የሚጠይቀውን ዘመናዊ ዕውቀት ለማሟላት የተደረገ ትልቅ እርምጃ ነው። የጸደቀው አካዳሚክ ካላንደር የመማር-ማስተማር ሂደቱ፣ የምርምር ሥራዎች እና የፈተና መርሃ-ግብሮች በተያዘላቸው ጊዜና ቅደም-ተከተል እንዲከናወኑ የሚያስችል ሲሆን፣ አዳዲሶቹ እና የተሻሻሉት ፕሮግራሞች ደግሞ የፖሊስ መኮንኖችን የሙያ ብቃትና ሕግ ማስከበር አቅም በላቀ ደረጃ ለማጎልበት ታስበው የተዘጋጁ ናቸው።




Ethiopian Police University Official Page
19 сент., 13:22
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/1108769985058275/?app=fblFacebookEthiopian Police University Pageየፖሊስ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ መሰረታዊ የፖሊስ ስልጠና የወሰዱ የኦሜድላ ስፖርት ክለብ አባላት እና የማርች ባንድ ሰልጣኞችን አስመረቀ ** መስከረም 9 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ኮልፌ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊስ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በተቋማዊ ሪፎርም እና ፖሊሳዊ ሥነ-ምግባር...
Ethiopian Police University Official Page
18 сент., 12:06
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/1107828555152418/?app=fblFacebookEthiopian Police University Pageበኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለሲቪል መምህራን የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ *** መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለሲቪል መምህራን ዘመናዊ የማስተማር ዘዴዎችን፣ የምርምር ክህሎቶችን እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የትምህርት ጥራትን...
Ethiopian Police University Official Page
13 сент., 12:54
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/1103543875580886/?app=fblFacebookEthiopian Police University Pageየኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቀቀ *********************** መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች በተመረጡ...
Ethiopian Police University Official Page
13 сент., 09:28
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/1103461518922455/?app=fblFacebookEthiopian Police University Pageበክቡር ዶክተር ታምራት ሙሉጌታ የሚመራው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዑካን ቡድን በቻይና በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የህዝብ ደህንነት ትብብር ፎረም ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል። ***** መስከረም 3 ቀን 2ዐ19 ዓ/ም | በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ክቡር ኮሚሽነር...
Ethiopian Police University Official Page
10 сент., 14:44

Ethiopian Police University Official Page
9 сент., 21:27
ማስታወቂያ ለየመግቢያ ፈተና ለመፈተን ብቁ ለሆናችሁ የሲቪል አመልካቾች በሙሉ።በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ከሲቪል በፖሊስ ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ (BA Degree in Police Science) እና በዲጂታል ፎረንሲክ ድህረ-ምረቃ ሰርቲፊኬት ፕሮግራሞች ለመማር ተመዝግባችሁ ለመግቢያ ፈተና ለተመረጣችሁ የሲቪል አመልካቾች በሙሉ፦ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ይፋዊ የቴሌግራም ሊንክ ስማችሁን በመመልከት፣ በተመደባችሁበት የፈተና ማዕከል በመገኘት የኦሬንቴሽን እና የፈተና ሂደቱን እንድታጠናቅቁ እንገልጻለን።🔗 የስም ዝርዝር ለማየት፦ https://t.me/Epupage/6877?singleማሳሰቢያ አመልካቾች የተጠቀሱትን ቀናትና ሰዓታት በጥብቅ በመጠበቅ፣ አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ ዋናውን (Original) እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፣ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ፣ እንዲሁም ከምትኖሩበት ፖሊስ ጣቢያ ከወንጀል ነፃ መሆናችሁን የሚገልጽ ማስረጃ በመያዝ በተመደባችሁበት የፈተና ማዕከል በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።
Ethiopian Police University Official Page
9 сент., 18:19

Ethiopian Police University Official Page
9 сент., 16:48
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/1100329862568954/?app=fblFacebookEthiopian Police University Pageለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አመራርና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ ** ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም፤ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አመራሮችና ባለሙያዎች የመፈጸም አቅምን...
Ethiopian Police University Official Page
8 сент., 15:22
ጳግሜን 3 «የጽናት ቀን» በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ተከብሮ ዋለጳግሜን 3 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰንዳፋበሀገር አቀፍ ደረጃ ጳግሜን 3 «የጽናት ቀን» በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘውን ታሪካዊ ዕለት መሠረት በማድረግ፣ በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ አመራሮች፣ የፖሊስ አባላትና ሠራተኞች በተገኙበት ታስቦ ውሏል።የዩኒቨርሲቲው አመራሮችና አባላት የጽናት ቀንን ትርጉም በመዘከር፣ ለሕግ የበላይነት መከበር፣ ለሕዝብ ሰላምና ደኅንነት መጠበቅ እንዲሁም ለሀገር የሚከፈለውን መስዋዕትነትና የጸና አገልግሎት በቁርጠኝነት ለማስቀጠል ቃል የገቡበት ነበር።በተጨማሪም ኩነቱ ዩኒቨርሲቲው የሀገርን የጸጥታ መዋቅር በዕውቀትና በሥነ-ምግባር በታነጸ የሰው ኃይል ለመገንባት የሚያደርገውን የማይናወጥ ጉዞና የጽናት ጉልበት በግልጽ ያሳየ ነበር።




Ethiopian Police University Official Page
6 сент., 19:28
https://www.facebook.com/share/p/19KwYS7nGr/


Ethiopian Police University Official Page
6 сент., 19:26
https://www.facebook.com/share/p/19KwYS7nGr/
Ethiopian Police University Official Page
6 сент., 03:07
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/1097200509548556/?app=fblFacebookEthiopian Police University Pageየወንጀል መከላከል አቅምን የበለጠ የሚያጠናክሩ የኢንተለጀንስ ፖሊስ መኮንኖች እና ባለሙያዎች ተመረቁ ***************************** ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፖሊስ በመረጃ አሰባሰብ የወንጀል መከላከል አቅሙን የበለጠ...
Ethiopian Police University Official Page
5 сент., 09:51
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/1096579202944020/?app=fblFacebookEthiopian Police University Pageየኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የማዕረግ ሽግግር ስልጠና የወሰዱ አመራሮችንና በፖሊስ እጩ መኮንንነት ያሰለጠናቸውን የሕክምና ዶክተሮችና ስፔሻሊስት ዶክተሮችን በድምቀት አስመረቀ *********************** ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ...
Ethiopian Police University Official Page
4 сент., 14:12

Ethiopian Police University Official Page
4 сент., 11:54
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/pfbid0PrmV2dcgMksjmjYZHt1MMmMNu3zHBTLVYJys2FD32HXpE6vwZCRr3GdcVbHKFBkjl/FacebookEthiopian Police University Pageየኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለሰንዳፋ በኬ ከተማ ትምህርት ቤቶች እና አቅም አነስተኛ ከሆኑ ቤተሰቦች ለተውጣጡ ተማሪዎች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ **************** ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ከመደበኛው ትምህርት እና ስልጠና ባሻገር...
Ethiopian Police University Official Page
3 сент., 05:05
