gram news
Аватар канала ET Netsa Apps

ET Netsa Apps

@et_apps

ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses. CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps

23,918подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ET Netsa Apps

    12 нояб., 08:57

    From Bitcoin Mining to AI: The Battle for Power Is Reshaping the Mining Industry ⚡️🔗በቅርቡ በCrypto Industry ውስጥ እየታየ ያለ አንድ አስደናቂ ለውጥ አለ።Bitcoin Mining ላይ የተሰማሩ አንዳንድ ትልልቅ ኩባንያዎች ትኩረታቸውን ወደ AI Infrastructure እና High-Performance Computing (HPC) እያዞሩ ነው።ግን ለምን?በአንድ በኩል Bitcoin Mining የራሱ የሆነ የኢኮኖሚ ስርዓት አለው።የBitcoin ዋጋ፣ Network Difficulty፣ Mining Rewards እና Electricity Cost የንግዱን ትርፋማነት ይወስናሉ።በሌላ በኩል AI Industry እያደገ ሲሄድ ከፍተኛ የComputing Power፣ GPU Infrastructure እና ከሁሉም በላይ ብዙ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት እየጨመረ ነው።እዚህ ላይ ነው ሁለቱ ኢንዱስትሪዎች የሚገናኙት።Bitcoin Miners ከዚህ በፊት ለMining ይጠቀሙባቸው የነበሩ የPower Infrastructure፣ Land እና Data Center Facilities ወደ AI/HPC Infrastructure ለመቀየር እየሞከሩ ነው።እንደ Core Scientific፣ TeraWulf፣ Cipher Digital እና IREN ያሉ ኩባንያዎች በዚህ ሽግግር ውስጥ የተለያዩ ስልቶችን እየተጠቀሙ ነው።ግን ይህ በቀላሉ Mining Equipmentን አውጥቶ GPU በመጫን የሚፈጸም ለውጥ አይደለም።AI Data Centers የተለየ Infrastructure፣ Cooling Systems፣ Networking፣ Reliability እና ትልቅ Capital Investment ይፈልጋሉ።ከዚህም በላይ የረጅም ጊዜ Contracts መኖራቸው ብቻ የኩባንያውን ትርፋማነት አያረጋግጥም።እንግዲህ ትልቁ ጥያቄ፦AI እና Bitcoin Mining በአንድ የኃይል ሀብት ላይ እየተወዳደሩ ከሆነ፣ ይህ የBitcoin Mining Industry የወደፊት አቅጣጫን እንዴት ይቀይረዋል?እና ከዚህ ሽግግር ውስጥ Bitcoin Network፣ Mining Economics እና በረጅም ጊዜ የMining Industry መዋቅር ላይ ምን አይነት ተፅዕኖዎች ሊኖሩ ይችላሉ?በዚህ ጥናት ውስጥ ከአንድ የገበያ አዝማሚያ በላይ ለመመልከት ሞክረናል። የኩባንያዎቹን የFinancial Reports፣ የAI Infrastructure ፍላጎት፣ የኃይል አቅርቦት ገደቦች፣ የBusiness Models ለውጦች እና ለBitcoin Network ሊኖሩ የሚችሉ ውጤቶችን በማጣቀስ በሰፊው ተመልክተነዋል።በተለይም ይህ ጉዳይ ከCrypto ብቻ ጋር የተያያዘ አይደለም፤ የAI እድገት፣ የኃይል አቅርቦት፣ የData Center Infrastructure እና የወደፊቱ የDigital Economy ግንኙነትንም የሚመለከት ነው።📖 ሙሉውን Research & Analysis Article በSubstack ያንብቡ፦👉 [Substack Article Link]
  • ET Netsa Apps

    10 нояб., 06:17

    переслано из @maven_offical_seller

    📢 CAPCUT PRO በ 1 ሺ ብር — 1 MONTH 📱Unlock 4K exports, AI captions, smart background removal, premium effects, and no watermarks . 🎁 What You Get: • Email & Password login (Team Member) • Works on up to 2 devices • 25-Day Warranty 🔑 Login & Rules: • Log in via the Email option inside the app (Do NOT use "Sign in with Google"). • Report any login issues within 6–12 hours for a free replacement. • 🚨 Do NOT change the email/password or exceed 2 devices (voids warranty). ━━━━━━━━━━━━━━━ 💰 Price: 1,000 📦 Stock: Only 4 left! ━━━━━━━━━━━━━━━ 📩 DM [@maven_bot_seller] to buy now! 🛒
    4991111Открыть в Telegram
  • ET Netsa Apps

    9 нояб., 11:49

    📉 ባሳለፍነው ሳምንት በነበሩት 5 የገበያ ቀናት ውስጥ $1.28 Billion ከBitcoin ETFs ወጥቷል!ይህን ያህል ገንዘብ ከBitcoin ETFs ሲወጣ ምን እየተፈጠረ ነው?Institutional Investors በBitcoin ላይ ያላቸው እምነት እየቀነሰ ነው? ወይስ ይህ ከገበያው አጠቃላይ ሁኔታ፣ Liquidity እና የባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ውሳኔ ጋር የተያያዘ ነው?ሁሉም Bitcoin ETFsችም ተመሳሳይ የገንዘብ ፍሰት እያሳዩ አይደለም።ከዚህ በስተጀርባ ያለውን ምክንያት ስንመረምር ስለ Bitcoin የተቋማት ተሳትፎ እና ስለ አሁኑ የገበያ ሁኔታ ብዙ ነገር መረዳት እንችላለን።እኛም ይህንን ጉዳይ ከቁጥሮቹ ጀምሮ እስከ ገበያው ላይ ሊኖረው የሚችለው ተጽዕኖ ድረስ በጥልቀት መርምረነዋል።አስተያየታችንን ከመደምደም በፊት የራሳችሁን ግንዛቤ ማዳበር እንድትችሉ ሙሉውን Research & Analysis እንድታነቡ እንጋብዛችኋለን።🤩 Read our full research and analysis on Substack.🔗 Bitcoin ETF Outflows: A Short-Term Demand Shock or the Beginning of an Institutional Exodus?
  • ET Netsa Apps

    9 нояб., 06:21

    переслано из @maven_offical_seller

    📦 GEMINI PLUS — 6 MONTHS By MAVEN (No Card Needed 💳❌) ​✅ Gemini 3.1 Pro, 3.5/3.6 Flash & Omni 1.1 Flash ✅ Anti Gravity & Nano Banana 2 ✅ 400 GB Storage (Drive, Photos & Gmail) ✅ 250 Google Flow Points ✅ Invite up to 5 accounts ​💰Price: 700 Birr ⚡️ Delivery: Instant after payment ❤️‍🔥 Stock: 65 left ⚠️No warranty after activation ​ DM @maven_bot_seller to order!
  • ET Netsa Apps

    7 нояб., 17:45

    #The_ICE_Interview #Season2S02E01 : Ice with KB Mak Trades.ተወዳጇ እና ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ተሰናድታ የምትቀርብላችሁ: የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ትሬደሮችን ህይወት በቃለመጠይቅ መንገድ እየዳሰሰች የምታቀርብላችሁ The ICE™ Interview የተሰኘች ፕሮግራማችን ሁለተኛ ምዕራፍ እነሆ ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የራሳችን ምሩቅ በሆነውና በSK system ትሬደርነት የሚታወቀውን ትሬደር ክብሮም ጎይቶምን ይዛላችሁ ትቀርባለች።ፕሮግራሙ ከአፍታ ቆይታ በኋላ ይጀምራልና ላይቩን በመቀላቀል አብረን እየተማማርን መልካም ጊዜን እናሳልፍ ዘንድ ሁላችሁም ቤተሰቦች ተጋብዛቹሀል።ሊንክ: https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/live?enter_from_merge=share&enter_method=share_copy_link
  • ET Netsa Apps

    7 нояб., 15:59

    #S05E14 ስንከስር እንደምንፈራው ከባድ ትርፍ ስናተርፍም ለምን እንፈራለን?Link : https://vt.tiktok.com/ZSpkJ3hkP/Show some love G's.🔥ፔጁ ስለተመታ የምትችሉ LIKE+COMMENT+SHARE እያረግን Fam.🙌
  • ET Netsa Apps

    6 нояб., 16:00

    ነፃ የ1 ወር የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ኮርሳችንን የራሳችሁን ካፒታል ዲፖዚት በማድረግ ብቻ ተቀላቀሉ።ለመመዝገብ በዌብሳይታችን https://www.negadras.org/events/financial-literacy-day በኩል በቀጥታ መመዝገብ ትችላላችሁ። ከናንተ የሚጠበቀው የቻሌንጁን አሸናፊዎችን ለመለየት ይረዳ ዘንድ በተቋማችን የHFM IB በኩል በመመዝገብ 50$ ካፒታላችሁን ዲፖዚት ማድረግ በቂ ነው።ምን ምን ታገኛላችሁ? 📌 ከ1 እስከ 3 ለሚወጡ የትሬዲንግ ቻሌንጁ ውድድር የላፕቶፕ+250$ | የታብሌት+150$ እንዲሁም ለ3ተኛ አሸናፊ የስልክ+100$ ሽልማቶች 📌 6ሺ ብር የሚያወጣውን የICE™ ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አካዳሚ የአንድ ወር ስልጠና ነፃ እድል 📌 የ48ቱ ትሬዲንግ ህግጋት መፅሀፍ Ebook በነፃ 📌 Nov 12 በሴንችሪ ሞል በሚዘጋጀው በአካል የሚደረግ ኢቬንት ነፃ የመግቢያ ቲኬትየኢቬንት እና ቻሌንጅ ምዝገባ ሊንክ ፡ https://www.negadras.org/events/financial-literacy-day የHFM መመዝገቢያ ሊንክ፡ https://register.hfm.com/sv/en/new-live-account/?refid=30502183📌 ከዚህ በፊት በሌላ የHFM አፊሊየት የተመዘገባችሁ ከሆነ በብሮከሩ ከስተመር ሰፖርት ኢሜል [ support@hfm.com ] በኩል IBያችሁን ወደ 30502183 መቀየር እንደምትፈልጉ በመግለፅ ማስቀየር የምትችሉ ይሆናል።📌ያለው ቦታ ውስን በመሆኑ ካፒታላችሁን ዲፖዚት በማድረግ ብቻ የዚህ እድል ተጠቃሚ ሁኑ ለማለት ወደድን።መልካም እድል። #trading #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #icepsychology #forex #negadrasfx #Shengo™
    495видео1Открыть в Telegram
  • ET Netsa Apps

    5 нояб., 18:24

    የሚመቻችሁ join the live guys. መልካም ምሽት በያላችሁበት።https://vt.tiktok.com/ZS9yogM7E5s9j-QKRHm/
  • ET Netsa Apps

    22 сент., 13:17

    ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ!!!በስንት ትእግስት የጠበቅነው በትክክለኛ የባንክ ሬት ዶላርን በህጋዊ መንገድ ቴሌብር፤ CBE እና Mpesa በመጠቀም ዲፖዚት ማድረግ ተችሏል። ያው እንደምታቁት ጉዳዩ በመንግስት በኩል የግራጫ ዞን ወይም Gray Zone የምንለው ላይ እንደመሆኑ እና መንግስት ትክክለኛ የሆነ መግለጫ ባይሰጠንም ለጊዜው HFM እና WeTrade የተሰኙ ሁለት ፕላትፎርሞች ይህንን ስራ መስራት መጀመራቸው ታውቋል። በቀጣይም እንደነኤክሰነስ እና ሌሎች ብሮከሮች እርምጃውን እንደሚወስዱ እየተጠበቀ ነው። ለጊዜው ጀምሩ ለማለት ባልደፍርም ጥሩ ነገሮች ግን ከፊታችን እየመጡ ስለመሆናቸው ማሳያ ነው። ደስ የሚለው ደግሞ በትክክለኛ የባንክ ሬት በመሆኑ መንግስትም የሚጎዳበት ነገር አይኖርም እኛም በእፎያታ ፈታ እንላለን።በያላችሁበት ይመቻችሁ።
  • ET Netsa Apps

    22 сент., 00:26

    переслано из @maven_offical_seller

  • ET Netsa Apps

    21 сент., 10:24

    переслано из @maven_offical_seller

    ♊️ ልዩ የቅናሽ እድል ለ 15 ሰዎች ብቻ! ♊️ የ Gemini Pro ሰብስክሪፕሽን በራስዎ የግል ኢሜይል (Personal Email) ላይ በታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ መጥተናል! - Quote 🗓 አሰራር: በራስዎ ኢሜይል ላይ አክቲቬት ይደረጋል (አዲስ አካውንት መክፈት አያስፈልግም) - ⚡ዋጋ: 250 ብር ብቻ - Quote ለ 15 እድለኞች ብቻ! 🔥 family plan - ⚡እድሉ እንዳያመልጥዎ ቀድመው ይያዙ! ✉️ ለመግዛት አሁኑኑ ያናግሩ: @maven_bot_seller
  • ET Netsa Apps

    21 сент., 07:08

    переслано из @maven_offical_seller

    🏷 LOVABLE lite 12 MONTHS🏷 Turn plain prompts into functional web apps, SaaS tools, and dashboards without writing code from scratch. 🌟 1-Year Access ✔️ 300 Credits Loaded + 5 Daily Refills ✔️ GitHub Sync & Clean Code Export 🏷 PRICING: ✅ Pre-Made Account: 2,100 ETB 🌟 Your Own Email Activation: 3,000 ETB 🛒 @maven_bot_seller
    681видео1111Открыть в Telegram
  • ET Netsa Apps

    20 сент., 21:55

    переслано из @chapidevtalks

    Hohe ASR is out. Open Amharic speech to text.Start with the speed, because it is the part people do not expect. On four ordinary CPU cores, a five second voice note is transcribed in 0.39 seconds. A thirty second clip takes 7.75 seconds. An hour of audio goes through in under ten minutes, on a machine that costs about nine cents an hour to rent. No GPU anywhere in that sentence.It is a CTC model, one single pass over the audio instead of generating word by word, which makes it roughly five times faster than a Whisper of similar accuracy. It also means it does not invent sentences out of silence.Accuracy: 16.1% word error and 5.4% character error on speakers it has never heard. 880 hours of training audio, including five regional dialects and a third of it pushed through a phone line on purpose.What it is bad at, plainly: two people talking at once, around 47% word error. Numbers
    huggingface.cosnapwre/hohe-asr-amharic · Hugging FaceWe’re on a journey to advance and democratize artificial intelligence through open source and open science.
  • ET Netsa Apps

    20 сент., 16:27

    переслано из @maven_offical_seller

    🛒❤️ LOVABLE LITE 12MONTHS ACCOUNT🚀 Lovable Lite: 12 Months + 300 Credits💎1 Year Access + 300 Bonus Credits Included✔️ Full Pro Lite Access for 12 Months 🖥 All Pro Features Unlocked 🗓5 Daily Bonus Credits (Reset Every Day) 🎉 +300 One-Time Credits at Activation 🥇 Build Apps, Tools & Workflows EasilyYou will Recieve email | pass of Lovable account , where Lovable Lite 12M 300 Credits Already Activated.━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ Price: 2100 birr ━━━━━━━━━━━━━━━ @maven_bot_seller
    670111Открыть в Telegram
  • ET Netsa Apps

    20 сент., 06:03

    переслано из @maven_offical_seller

    ♊️ ልዩ የቅናሽ እድል ለ 15 ሰዎች ብቻ! ♊️ የ Gemini Pro ሰብስክሪፕሽን በራስዎ የግል ኢሜይል (Personal Email) ላይ በታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ መጥተናል! - Quote 🗓 አሰራር: በራስዎ ኢሜይል ላይ አክቲቬት ይደረጋል (አዲስ አካውንት መክፈት አያስፈልግም) - ⚡ዋጋ: 250 ብር ብቻ - Quote ለ 15 እድለኞች ብቻ! 🔥 family plan - ⚡እድሉ እንዳያመልጥዎ ቀድመው ይያዙ! ✉️ ለመግዛት አሁኑኑ ያናግሩ: @maven_bot_seller
    774видео3211Открыть в Telegram
  • ET Netsa Apps

    18 сент., 14:45изменён

    እነሆ የአይስ ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አካዳሚ ድህረ ገፅ በይፋ ስራውን ጀምሯል።ዌብሳይቱ ዋናዎቹን በICE ስር የሚሰጡ አራት ዋና ዋና የክፍያ አገልግሎቶችን ጨምሮ - ነፃ መማሪያ የሌክቸር ቪዲዮዎችን፤ - አርቲክሎችን፤ - የብሎግ ፅሁፎችን፤ - የQUIZ ጥያቄ እና መልስ ውድድሮችን፤ - ቶርናመንቶችን፤ - ቻሌንጆችንን - በክፍያ የምንሰጣቸውን አገልግሎቶች መክፈል ለማትችሉ ደግሞ በተለያዩ አክቲቪቲዮቻችሁ የ ⭐️ ነጥብ የምታገኙበት እና አገልግሎቶቻችን የምትገዙበት እድል የምታገኙበት፤ - እንዲሁም ደግሞ አሁንም ገንዘብ ለሌላችሁ ልጆች የገቢ ምንጭ ይሆን ዘንድ አንድ ሰው በክፍያ በናንተ ሪፈራል ካስመዘገባችሁ በአንድ ሰው እስከ 8%[እንደየፓኬጅ አይነቱ ከ100 ብር እስከ 1200 ብር በሰው] የምታገኙበት መዋቅር የታነፀበት ድህረ ገፅ ነው።ትሬደር የሆናችሁ ሁሉ የማታገኙት እድል ነውና ሁላችሁም ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል።በተለይ ለነጋድራስ ተማሪዎች የሚቆየው ዲስካውንት የሚቆየው ለአጭር ጊዜ በመሆኑ ደግሞ መመዝገብ አቅሙ ያላችሁ የትም ብትሄዱ የማታገኙት እጅግ ምርጥ ካሪኩለም ላይ የተገነባ ኮርስ ነውና ከታች ባለላችሁ የቴሌግራም ቦት በኩል ምዝገባችሁ ማድረግ የምትችሉ ይሆናል።የዌብሳይት ሊንክ ፡ https://www.icepsychology.com/ የቴሌግራም መመዝገቢያ ቦት ፡ https://t.me/ice_registration_bot ብላችሁ መመዝገብ የምትችሉ ይሆናል።ICE
    ICE COREICE CORE - Trading Psychology35-Day Mastery Program for Trading Psychology
  • ET Netsa Apps

    18 сент., 11:07

    переслано из @maven_offical_seller

    1,1902111Открыть в Telegram
  • ET Netsa Apps

    17 сент., 10:15

    переслано из @maven_offical_seller

    ♊️ gemini AI PRO (18-MONTH PLAN) 🎁🤬 WHAT YOU GET: 📖 Academic Powerhouse: Summarize PDFs, write essays, solve complex problems, and create instant practice tests. 🤖 Next-Gen Tools: NotebookLM, Jules Agent, Google Flow, Omni & Antigravity. 🎨 Multimodal Creation: Generate AI images, videos, audio, and high-impact presentations. ⚡️ Early Beta Access: Get new updates before anyone else. ❤ UNBEATABLE OFFERS: 🌟 Family Plan: 300 ብር ♊️ Full Access (Up to 6 Accounts): 1,000 ብር 📩 Order yours now: @maven_bot_sellerhttps://t.me/maven_offical_seller
    TelegramᴍᴀᴠᴇɴOrder አርገው አይቆይም እንደ ሴዶ 🏆🤙
    738211Открыть в Telegram
  • ET Netsa Apps

    15 сент., 12:23

    переслано из @maven_offical_seller

    1,720опрос51Открыть в Telegram
  • ET Netsa Apps

    15 сент., 08:17

    переслано из @maven_offical_seller

    ♊️ gemini AI PRO (18-MONTH PLAN) 🎁🤬 WHAT YOU GET: 📖 Academic Powerhouse: Summarize PDFs, write essays, solve complex problems, and create instant practice tests. 🤖 Next-Gen Tools: NotebookLM, Jules Agent, Google Flow, Omni & Antigravity. 🎨 Multimodal Creation: Generate AI images, videos, audio, and high-impact presentations. ⚡️ Early Beta Access: Get new updates before anyone else. ❤ UNBEATABLE OFFERS: 🌟 Family Plan: 300 ብር ♊️ Full Access (Up to 6 Accounts): 1,000 ብር 📩 Order yours now: @maven_bot_sellerhttps://t.me/maven_offical_seller
    TelegramᴍᴀᴠᴇɴOrder አርገው አይቆይም እንደ ሴዶ 🏆🤙
    1,4802211Открыть в Telegram
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота