Последние посты

Etcare Official
13 нояб., 16:44
ቅዳሜ የህይወት ክህሎት ስልጠና እና ቢኦፒ በኢቲኬር አየርጤና መስሪያ ቤት መድረክ በድምቀት ይከናወናል።ህዳር 05/03/2019 አ.ም ቅዳሜ ከቀኑ 8፡00 ሰአት ጀምሮ የህይወት ክህሎት ስልጠና በኢቲኬር ሊደር ፅጌ ሀይሌ የሚሰጥ ሲሆን ፣የምርት እና ቢዝነስ ገለጻ በኢቲኬር ሊደር አትጠገብ አማረ ይሰጣል። መድረኩን የኢቲኬር ማናጀር ዋሴ ደሞዝ ይመራዋል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Etcare Official
13 нояб., 15:00
የኢቲኬር የሳምንቱ ታላቅ ፕሮግራም በታላቅ ድምቀት ተጠናቀቀ!አዳዲስ የኢቲኬር ምርት አስተዋዋቂዎችን ወደ ታላቁ የኢቲኬር ቤተሰብ ለመቀበል እና በኢንዱስትሪው ውስጥ የስኬት መንገዳቸውን ለማቃናት የተዘጋጀው ታላቅ የቤተሰብ ጊዜ ፕሮግራማችን በዛሬው ዕለት በከፍተኛ ድምቀት ተካሂዷል።በዚህ መድረክ ላይ በቦታው የተገኙ አሰልጣኞች እና መሪዎች በኢቲኬር ውስጥ ያሳለፉትን ባለብዙ ልምድ፣ የተጓዙበትን የስኬት መንገድ እና ያተረፉትን ጠቃሚ ተሞክሮ ለታዳሚው በሰፊው አካፍለዋል። የመድረክ መሪያችን የኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ብሩክ አበራ ታዳሚ ምርት አስተዋዋቂዎችን በማሳተፍ እና ፕሮግራሙን በከፍተኛ ብቃት በመምራት ለየት ያለ ድምቀት ሰጥቶታል።የስኬት ጉዞ ሁሌም ከኢቲኬር ጋር!#etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Etcare Official
13 нояб., 13:53
ነገ ቅዳሜ የህይወት ክህሎት ስልጠና እና ግራንድ ቢኦፒ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት መድረክ በድምቀት ይከናወናል።ህዳር 05/03/2019 አ.ም ቅዳሜ ቀን በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት የምርት እና ቢዝነስ ገለፃ በኢቲኬር ሪጅናል ዳይሬክተር ኢብራሂም ሙራድ ገለጻ የሚሰጥ ሲሆን መድረኩም በኢቲኬር ማናጀር ጀማል አህመድ ከቀኑ 5፡00 ሰአት የሚመራ ይሆናል። የህይወት ክህሎት ስልጠና በኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ ተረፈ መርጋ የሚሰጥ ሲሆን መድረኩም በኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ዮሃንስ ሲሳይ ከቀኑ 8፡00 ሰአት የሚመራ ይሆናል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Etcare Official
13 нояб., 11:26
#etcareadvancedtraining #onlinetrainingየስኬት ጉዞዎን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግሩ ጠቃሚ እውቀቶችና የሥራ ስልቶች የሚዳሰሱበት ልዩ የኢቲኬር አድቫንስድ የኦንላይን ስልጠና፡ ከኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ታደለ ጥበብ እና ከኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ እንዳዎክ አያሌው መድረክ መሪነት ጋር የሚከናወን ድንቅ መርሃ ግብር ዛሬ 04/03/2019 አ.ም ከምሽቱ 3፡00 ሰአት ጀምሮ በetcare lead team group የቴሌግራም ቻናል ይጠብቃቹኋል! በተለየ ዝግጅት የዚህ ድንቅ ስልጠና ተሳታፊ ይሁኑ ከኢቲኬር ጋር አንድ ደረጃ ከፍ ይበሉ!#etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Etcare Official
13 нояб., 07:33
https://vt.tiktok.com/ZSpQLpKcv
Etcare Official
13 нояб., 06:06
#NewPromotersTraining የአዲስ ምርት አስተዋዋቂዎች ድንቅ የስልጠና መድረክ!ንግድን ለመጀመር፣ መሰረታዊ የስኬት ሚስጥሮችን ለመቀሰም እና የኢቲኬር ጉዞዎትን በጠንካራ መሰረት ላይ ለመገንባት ዝግጁ ኖት?ነገ ቅዳሜ በኢቲኬር ሀዋሳ መስሪያ ቤት አዳራሽ ለአዲስ ምርት አስተዋዋቂዎች የተዘጋጀ ልዩ እና ታላቅ የስልጠና መድረክ ይጠብቅዎታል። ከኢቲኬር ልምድ ካላቸው መሪዎችና አሰልጣኞች ጋር በመሆን የሚቀጥለውን ስኬትዎን ዛሬውኑ ይቅረጹ!📅 ቀን፦ ነገ ቅዳሜ ህዳር 05/2019 አ.ም⏰ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ📍 ቦታ፦ በኢቲኬር ሀዋሳ መስሪያ ቤት አዳራሽከታላላቅ አሰልጣኞቻችን ጋር፦የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና ሪጅናል ዳይሬክተር ካሳሁን ሞሌ የኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ አቤል ንጉስ በኢቲኬር ሊደር ታምራት ታመነ መድረክ መሪነትለስኬታማ የንግድ መሰረት የሚያስፈልጉዎትን ቁልፍ መንገዶች የሚማሩበትን ይህንን ድንቅ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ! በቦታው ተገኝተው ከኢቲኬር ጋር ለውጥዎን ይጀምሩ።#etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Etcare Official
12 нояб., 15:30
#NewPromotersEvent የኢቲኬር የሳምንቱ ትልቅ ፕሮግራም! አዳዲስ የኢቲኬር ምርት አስተዋዋቂዎችን ወደ ታላቁ የኢቲኬር ቤተሰብ ለመቀበል እና በኢንዱስትሪው ውስጥ የስኬት መንገዳቸውን ለማቃናት የተዘጋጀ ታላቅ የቤተሰብ ጊዜ ፕሮግራም በነገው ዕለት በድምቀት ይከናወናል። በዚህ ታላቅ መድረክ ላይ የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ አብርሃም ቢራራ በኢቲኬር ውስጥ ያሳለፉትን ባለብዙ ልምድ፣ የተጓዙበትን የስኬት መንገድ እና ያተረፉትን ተሞክሮ ለቤተሰባችን የሚያካፍሉ ይሆናል! መድረክ መሪ፡ የኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ብሩክ አበራ ቀን፡ አርብ ህዳር 04/2019 ዓ.ም ሰዓት፡ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ ቦታ፡ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ የኢቲኬር ቤተሰብ አባላት በሙሉ እንዳያመልጣቹ! #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Etcare Official
12 нояб., 14:20
የአመራርነት እና የሙያ ብቃትን በላቀ ደረጃ የሚያሳድገው የኢቲኬር አድቫንስድ ስልጠና በታላቅ ስኬት ተጠናቋል። ይህ ልዩ የስልጠና መድረክ ውስብስብ ችግሮችን በጥበብ የመፍታት ዘዴዎችን፣ በተግባር የተደገፉ አሰራሮችን፣ ልዩ የቴክኒክ ክህሎቶችን እና ከፍተኛ ኃላፊነት ለመወጣት የሚያስችሉ የሊደርሺፕ ስልቶችን የሚገልጽ ሲሆን፡ ስልጠናው በኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ ሚሊዮን አባይነህ ቀረቧል ፣ መድረኩም በኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ዮሃንስ ሲሳይ ተመርቷል። ከኢቲኬር ጋር ሁልጊዜም ወደፊት! #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Etcare Official
22 сент., 18:25
ለኢቲኬር ሊደሮች የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና! የህይወት ክህሎቶችዎን ከፍ ለማድረግ እና አዲስ የግል እና ሙያዊ ስኬት ከፍታ ላይ ለመድረስ ዝግጁ ነዎት?ዳንኤል አያሌው የ ኒውሮ ሊንጉስቲክ ፕሮግራሚንግ (NLP) አሰልጣኝ ጋር! 🗓 Date: ሀሙስ መስከረም 14 ⏰ Time: ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ: 📍 Location: ኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት 💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 200 ETB #etcare #icare #Youcare #wecare @etcareofficial
Etcare Official
22 сент., 13:01
https://vt.tiktok.com/ZSqEbbsXL
Etcare Official
22 сент., 12:36
የልምድ ልውውጥ እና የድል አድራጊዎች ታሪክ!በቅርቡ በስኬት የተጠናቀቀውን የድሬዳዋ እና ሐረር የፕሮሞሽን ጉዞ አስመልክቶ፣ የፕሮሞሽን አቺቨርስ ያሳለፉትን ድንቅ ልምድ እና የጉዞ ትዝታቸውን የሚያካፍሉበት ልዩ መርሃ-ግብር ተዘጋጅቷል! በቀን: እሮብ ፣ መስከረም 13 በቀጣይ ለሚኖሩ ፕሮሞሽኖች በአቺቨርነት ታሪክ ለመፃፍ የሚያነሳሱ ልምዶችንና ምስጢሮችን ለመስማት በቦታው ተገኝተው የዚህ መርሃ-ግብር አካል ይሁኑ!#etcare #ExperienceSharing #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Etcare Official
21 сент., 08:56
የታላቁ ጉዟችን ፍጻሜ!ከባቡር ወርደን በሰላም ወደ etcare ዋና መስሪያ ቤት በመመለስ፣ የጉዟችንን የመጨረሻ ቁርስ በጋራ ተመግበናል። በዚህም የነበረንን ድንቅና የማይረሳ የጉዞ ጊዜ በሙሉ ስኬት አጠናቀናል። በመላው ጉዟችን አብራችሁን ስለነበራችሁ፣ ላሳያችሁን ድጋፍና አብረን ላሳለፍናቸው ውብ ትዝታዎች በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን! በቀጣዩ ፕሮሞሽናችን በአዲስና በተሻለ ስራ እስክንገናኝ ድረስ ደህና ሁኑልን! #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Etcare Official
21 сент., 08:19
https://youtu.be/QNA45v9M2xMYouTubeየኢቲኬር ድሬ-ሀረር የጉዞ ፕሮሞሽን Day 3!ሙሉ ቪድዮ በቅርቡ! #etcare #ICare #YouCare #WeCare #diredawa #harar @etcareofficial2,320Открыть в Telegram
Etcare Official
20 сент., 18:32
#Day4 የ4ኛው ቀን ውሎቀናችንን በጣፋጭ ቁርስ ከጀመርን በኋላ፣ ቀጥታ ወደ ታዋቂው "አሸዋ ገበያ" በመምራት ሸመታ አድርገናል። በመቀጠልም የድሬዳዋን ልዩ ባህላዊ ምግብ ለመቅመስ ወደ "ይመኙ ድንች" አምርተን ድንቅ ጊዜ አሳልፈናል።በእነዚህ ውብ ትዝታዎች ታጅበን ወደ አዲስ አበባ የሚደረገውን የመልስ ጉዟችንን ጀምረናል።#etcare #icare #youcare #wecare #diredawa #harar @etcareofficial
Etcare Official
19 сент., 23:58
#Day3 የ3ኛው ቀን ድንቅ ምሽት!ከ120 ዓመታት በፊት በተገነባው ታሪካዊው "ድሬዳዋ ቤተ-መንግሥት" ውስጥ ለኢቲኬሪያንስ የተዘጋጀውን ንጉሣዊ የእራት ግብዣ እና የባህላዊ ልብስ ፕሮግራም (culture day) በደማቅ ሁኔታ አሳልፈናል። የዕለቱ ቆይታችንም በዚህ ድንቅ መርሀ-ግብር ተጠናቋል! ጉዞዋችንን በመከታተል አብረውን ይቆዩ! #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Etcare Official
19 сент., 21:40
ታላቅ የምስራች ከኢቲኬር!ውድ ኢቲኬሪያንስ፤ እስከ መስከረም 20 ቀን ድረስ ይቆያል ተብሎ የነበረው የሲሼልስ ፕሮሞሽን፣ በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን (CEO) አቶ ማቴዎስ መባ ዛሬ በተካሄደው ልዩ የእራት ግብዣ ላይ ለተጨማሪ 20 ቀናት እንደተራዘመ አብስረዋል!እስከ ጥቅምት 10 ቀን ድረስ ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ የዚህ ድንቅ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ!#etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
Etcare Official
19 сент., 15:05
#Day3 ከታሪካዊቷ ሐረር ከተማ ማለዳ በመነሳት የቁልቢ ገብርኤር ገዳምን በመጎብኘት ለቀጣይ ቀናት ቆይታ ወደምናደርግባት የበረሐዋ ንግስት (ትንሿ ኢትዮጲያ) በመባል የምትታወቀው ድሬ ደዋ ከተማ አምርተናል። በጠዋት ቆይታችንም ጥንታዊውን እና የቀድሞ የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡርን በአሁን ስያሜው ድሬ ደዋ-ደወሌ ምድር ባቡር ጎብኝተን በታሪካዊው ባቡር ሽርሽር አድርገን በልዩ የምሳ ፕሮግራም ጠዋታችንን ጨርሰናል። የጉዟችንን ይዘቶች ገፃችንን ይከታተሉ! #etcare #icare #youcare #wecare #diredawa #harar @etcareofficial
Ссылки
Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.
Как это работает →