gram news
Аватар канала Ethio Construction Engineering

Ethio Construction Engineering

@etconp

🔨 World Construction Engineering Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World. Learn, build, and grow with us! 📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT For Ad

ПроектыENОбразование

32,479подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Ethio Construction Engineering

    25 сент., 15:25изменён

    👉የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው አሁናዊ የገበያ ዋጋ 📆 ቀን፦ 12/01/2019 ዓ.ም 🏗️ አሁናዊ የኮንስትራክሽን ሱብ-ስትራክቸር ማቴሪያል ዋጋ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🔩 1. ብረት 8 mm — 900.00 10 mm — 1,406.00 12 mm — 2,025.00 14 mm — 2,758.00 16 mm — 3,600.00 20 mm — 5,633.00 24 mm — 8,105.00 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
    1,280661Открыть в Telegram
  • Ethio Construction Engineering

    25 сент., 15:00

    #ADVERTISEMENTጎጆ Shine የጽዳት አገልግሎት - የንፅህና አጋርዎ! / Your trusted cleaning partner./ለ መኖሪያ ቤቶች ለ ሆቴሎች ለ ሬስቶራንቶች ለ ካፌዎች ለ Guest house ለ ሱፐር ማርኬቶች ለ ቢሮዎች ለ ትምህርት ቤቶች ለ ሆስፒታሎች ለ construction ሳይቶች ለ GYM ቤቶች ለ event አዳራሾች ሙሉ የ ቤት ጽዳት አገልግሎት እንሰጣለን።ቤትዎ ወይም የመስሪያ ቦታዎ ንጹህ፣ ማራኪ እና ምቹ እንዲሆን ይፈልጋሉ? ጎጆ Shine ዘመናዊ በሆኑ ማሽኖች እና በሰለጠኑ ባለሙያዎች ጥራት ያለው የጽዳት አገልግሎት ይሰጥዎታል።□ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦ 🛋️ የሶፋ እና የ ፍራሽ እጥበት 🧹 የምንጣፍ እጥበት እና የአረቢያን መጅሊስ እጥበት 🏢 የቤት እና የቢሮ ጽዳት ✨ ጥልቅ ጽዳት (Deep Cleaning) 🏗️ ከግንባታ በኋላ ጽዳት 🪟 የመስኮትና መስታወት ጽዳት 🚗 የመኪና እጥበት (Car Wash)ያሉበት ድረስ መጥተን በታማኝነትና በጥራት እናገለግላለን!📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 📱 0986416457 📱 0965635149 📱 0704982721🔻Website:- http://gojoshine.vercel.app#የጽዳትአገልግሎት #GojoShine #CleaningService #AddisAbaba #Ethiopia
    Иллюстрация к посту канала Ethio Construction EngineeringИллюстрация к посту канала Ethio Construction Engineering
  • Ethio Construction Engineering

    25 сент., 13:28

    👉የዚህ መደገፊያ ግንብ ስም ማን ይባላል? Gabion Retaining Wall / የጋቢዮን መደገፊያ ግንብ!በምስሉ ላይ በቀይ ቀስቱ የተመለከተው እና የመንገዱን የጎን አፈርና ስሎፕ የሚደግፈው መዋቅር Gabion Retaining Wall (የጋቢዮን መደገፊያ ግንብ) ይባላል።🔹 Gabion Basket፦ በጠንካራ የብረት መረብ ሳጥኖች ውስጥ ተስማሚ የሆኑ ድንጋዮችን በመሙላት ይሰራል። 🔹 Stepped / Tiered Structure፦ በምስሉ እንደሚታየው ግንቡ በደረጃ ወደ ላይ እየተደራረበ ተሰርቷል። ይህም የግንቡን መረጋጋት ለማጠናከር ይረዳል። 🔹 Gravity Retaining Wall፦ የጋቢዮን ግንብ በከፍተኛ የራሱ ክብደት የአፈርን የጎንዮሽ ግፊት በመቋቋም የመሬት መናድን ለመቆጣጠር ይረዳል። 🔹 Good Drainage፦ በድንጋዮቹ መካከል ክፍተት ስላለ ውሃ በቀላሉ እንዲያልፍ ያደርጋል። ይህም ከግንቡ ጀርባ የሚከማች የውሃ ግፊትን ለመቀነስ ይረዳል። 🔹 Slope & Erosion Protection፦ በተራራማ መንገዶች፣ በወንዝ ዳርቻዎች እና በስሎፕ አካባቢዎች የአፈር መሸርሸርንና የስሎፕ መናድን ለመቆጣጠር ይጠቅማል።⚠️ በሳይት ላይ ሊታሰቡ የሚገቡ ነጥቦች፦1️⃣ የሚሞሉት ድንጋዮች ጠንካራና ዘላቂ መሆን አለባቸው። 2️⃣ የጋቢዮን ሳጥኖች በLacing/Tie Wire በጥሩ ሁኔታ መታሰር አለባቸው። 3️⃣ በግንቡ እና በኋለኛው አፈር መካከል ተስማሚ Filter/Geotextile መጠቀም የአፈር መሸርሸርን ይቀንሳል። 4️⃣ የግንቡ መሠረትና አጠቃላይ መረጋጋት በዲዛይኑ መሠረት መፈተሽ አለበት።💬 እርስዎ ይህን የጋቢዮን ግንብ በሳይት ላይ አይተውታል? የግንቡን ትክክለኛ ስም ያውቃሉ? 👇@etconp
    Иллюстрация к посту канала Ethio Construction EngineeringИллюстрация к посту канала Ethio Construction Engineering
  • Ethio Construction Engineering

    25 сент., 12:12

    ​👉የግንባታ ስራ ላይ የደህንነትና ጤንነት አጠባበቅ ስታንዳርድን የመተግበር አስገዳጅነት​የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን (ኢኮባ) ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመቀናጀት አዳዲሶችን ጨምሮ 48 ያህል ሀገራዊ የህንጻ ኮዶችና ስታንዳርዶችን ወደ ስራ ማስገባቱ ይታወሳል።​ከእነዚህ ውስጥ አንዱና ዋነኛው የሆነው "የግንባታ ስራ ቦታ ላይ የደህንነትና ጤንነት አጠባበቅ ስታንዳርድ" ምን እንደሚጠይቅ እነሆ፡- ​ዕቅድ ማዘጋጀት፡ ማንኛውም የግንባታ ፕሮጀክት ሲጀመር የስራ ከባቢ ዕቅድ፣ የግንባታ ቦታ አቀማመጥ እና የደህንነት ዕቅድን ያካተተ ጤንነትና ደህንነት አጠባበቅ ዕቅድ መዘጋጀት አለበት።​ኃላፊ ወይም ኮሚቴ መመደብ፡ ስራ ተቋራጩ የስራ ቦታ ደህንነትን የሚከታተል ኃላፊ መመደብ ወይም የሰራተኞች ተወካይን ያካተተ ኮሚቴ ማቋቋም አለበት።​የግል መከላከያ እቃዎች፡ ሰራተኞች የስራ ቦታ ደህንነት መከላከያዎችን (PPE) በአግባቡ መጠቀማቸውን ማረጋገጥ ቀዳሚ ግዴታ ነው።​ግንዛቤና ስልጠና፡ ስለ ስራ ቦታ ደህንነት በቂ መረጃ መስጠት እና ስልጠና ማመቻቸት አማራጭ የሌለው አስገዳጅ ተግባር ነው።​ድንገተኛ አደጋ ምላሽ፡ አደጋ ሲከሰት የሚወሰዱ እርምጃዎች፣ የሚገናኙ አካላት፣ አቅራቢያ የሚገኙ የህክምና ተቋማት እና የመጓጓዣ ሁኔታዎች ግልጽ ሊሆኑ ይገባል።​⚠️ ማሳሰቢያ፡ በ2015 ዓ.ም የወጣው ደንብም ሆነ አዲሶቹ ስታንዳርዶች እንደሚደነግጉት፣ የግንባታ ቦታዎች ደኅንነታቸው የተጠበቀና በሰዎች ጤና ላይ ጉዳት የማያደርሱ መሆናቸውን ማረጋገጥ የሁሉንም የስራ ተቋራጮች ሙያዊ፣ ሰብአዊ እና ሕጋዊ ግዴታ ነው።​Via Ethio Con@etconp
    1,660322Открыть в Telegram
  • Ethio Construction Engineering

    25 сент., 09:29

    переслано из @kelematadshub

    🚨 ሰበር ዜና! 🔥 ከቴምር ፕሮፐርቲስበወር 1% ብቻ እየከፈሉ የሱቅ ባለቤት የምትሆኑበት እድል እንደቀጠለ ነው::በሳርቤት,በቡልጋሪያ እና በገላንከ10ካሬ ጀምሮ እስከ 861ካሬ በፈለጉት የካሬ አማራጭከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለባቸው ቦታዎች፣ ለሬስቶራንት፣ ካፌ እና የንግድ መደብሮች የተመቸ።ከ1.8 ሚሊየን ብር አጠቃላይ ክፍያ ጀምሮ ወይም በ25% ቅድመ ክፍያ የሱቅ ባለቤት መሆን ይችላሉይህ እድል ለአጭር ጊዜ ስለሆነ ቀድመው ያናግሩን።+251998878106ከ 80 በላይ አፓርትመንቶች፣ የንግድ ሱቆች እና ቢሮዎች ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን መተግበሪያ ይጠቀሙ። 👇http://t.me/realtorbisrat_bot/realtorbisrat
    Иллюстрация к посту канала Ethio Construction EngineeringИллюстрация к посту канала Ethio Construction Engineering
    1,930311Открыть в Telegram
  • Ethio Construction Engineering

    24 сент., 16:13

    🏗️ Construction Project Management & Cost Control System🇪🇹 ለኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች የተዘጋጀ ሙሉ የExcel ሲስተም! የግንባታ ፕሮጀክትዎን BOQ፣ ወጪ፣ ክፍያ፣ ፕሮግረስ፣ Cash Flow እና የፕሮጀክት አፈጻጸም በአንድ እና ሙሉ በሙሉ Editable Excel System ያስተዳድሩ!✅ BOQ & Quantity Takeoff ✅ Cost & Actual Cost Tracking ✅ Payment & IPC Management ✅ EVM – Earned Value Management ✅ Cash Flow & P&L Analysis ✅ Variation & Change Log ✅ Advance Payment & Retention ✅ Risk & Milestone Tracking ✅ Unit Rate Library ✅ Payment History ✅ Real-Time Project Monitoring ✅ Unlimited Data 📘 User Guide Included👷 ለContractors፣ Project Managers፣ Quantity Surveyors፣ Engineers፣ Consultants እና Construction Companies ተስማሚ👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab379e956fc3_etconp
  • Ethio Construction Engineering

    24 сент., 10:46

    📐የሳይት ኢንጂነሪንግ የሌቭሊንግ (Surveying) ጥያቄ🚥​በአውቶ ሌቭል (Auto Level) ስራ ወቅት በሌቭሊንግ ስታፍ (Levelling Staff) ላይ የሚታየውን ንባብ በትክክል ማንበብ ለሳይት ሌቭሊንግ፣ ለምድር ቆረጣ/ሙላ (Cut & Fill) እና ለኮንክሪት ሌቭል ቁጥጥር ወሳኝ ነው።🌟​በምስሉ ላይ የሚታየውን ንባብ በትክክል አንብበውታል?​A) 1.230 m B) 1.250 m C) 1.280 m D) 1.300 m​💡 የእርስዎን መልስ ከነምክንያቱ ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ! ትክክለኛውን አሰራር እና ንባብ በቅርቡ በኮሜንት መስመር የምናጋራ ይሆናል።​​​🌐ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG ‎ ‎@etconp
    Иллюстрация к посту канала Ethio Construction EngineeringИллюстрация к посту канала Ethio Construction Engineering
    2,700733Открыть в Telegram
  • Ethio Construction Engineering

    24 сент., 07:00

    🏗️ Construction Project Management & Cost Control System🇪🇹 ለኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች የተዘጋጀ ሙሉ የExcel ሲስተም! የግንባታ ፕሮጀክትዎን BOQ፣ ወጪ፣ ክፍያ፣ ፕሮግረስ፣ Cash Flow እና የፕሮጀክት አፈጻጸም በአንድ እና ሙሉ በሙሉ Editable Excel System ያስተዳድሩ!✅ BOQ & Quantity Takeoff ✅ Cost & Actual Cost Tracking ✅ Payment & IPC Management ✅ EVM – Earned Value Management ✅ Cash Flow & P&L Analysis ✅ Variation & Change Log ✅ Advance Payment & Retention ✅ Risk & Milestone Tracking ✅ Unit Rate Library ✅ Payment History ✅ Real-Time Project Monitoring ✅ Unlimited Data 📘 User Guide Included👷 ለContractors፣ Project Managers፣ Quantity Surveyors፣ Engineers፣ Consultants እና Construction Companies ተስማሚ👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab379e956fc3_etconp
  • Ethio Construction Engineering

    22 сент., 17:49

    📊Professional Interim Payment Certificate (IPC) Excel Template🌟የግንባታ ሥራ ክፍያን በቀላሉ ለማስላት፣ ለመከታተል እና IPC ለማዘጋጀት ይህን Editable Excel Template ይጠቀሙ👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aafe8a2089de_etconp
    Ye-BunaProfessional Interim Payment Certificate IPC Excel Template
  • Ethio Construction Engineering

    22 сент., 15:56

    👉በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ የፕሮጀክት መዘግየት የተለመደ ፈተና ቢሆንም፣ ከውል አንፃር ግን የራሱ የሆነ ከባድ የህግ እና የገንዘብ ተጠያቂነት አለው።🌟አንድ ተቋራጭ (Contractor) ፕሮጀክቱን በውሉ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ( Completion Time) አጠናቆ ለEmployer/Client ሳያስረክብ ሲቀር፣ ለሚፈጠረው አላስፈላጊ መዘግየት የሚከፍለው የካሳ ቅጣት Liquidated Damages (ወይም በ FIDIC አጠራር Delay Damages) በመባል ይታወቃል። ይህንን የካሳ ቅጣት በተመለከተ FIDIC Red Book 2017 አሰራር ግልፅ የሆኑ ድንጋጌዎችን ያስቀምጣል።🚥በውሉ Sub-Clause 8.2 መሠረት ተቋራጩ ሙሉውን ስራ ወይም በውሉ የተከፋፈሉ የፕሮጀክቱን ክፍሎች (Sections) በ Contract Data በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ አጠናቆ የማስረከብ ጥብቅ ግዴታ አለበት። ይህ ሳይሆን ቀርቶ ጊዜው ካለፈ፣ በVSub-Clause 8.8 መሠረት ቀጣሪው በዘገየበት ቀናት ልክ የካሳ ቅጣቱን የማስፈጸም መብት ይኖረዋል።⏺እርግጥ ነው፣ የቅጣቱ አጠቃላይ ድምር በ Contract Data ላይ ከተቀመጠው ከፍተኛ ገደብ (Maximum Amount) መብለጥ አይችልም፤ እንዲሁም ቅጣቱን መክፈሉ ተቋራጩ ስራውን አጠናቆ የማስረከብ ቀሪ የውል ግዴታዎቹን አያነሳለትም።▶️ወደ PPA ስንመጣም ደግሞ፣ በመንግስት ፕሮጀክቶች ላይ ተግባራዊ የሚሆነው ይህ የ PPA Standard Bidding Document ይህንን ሃሳብ በግልፅ ይደግፈዋል።☄በ PPA GCC መሠረት የ Liquidated Damages
    Ye-Bunaየኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሕግ እና አተገባበሩ | የተግባር መመሪያ
  • Ethio Construction Engineering

    22 сент., 14:04

    https://youtu.be/2BlfNITZzUM?si=-NsJbMB25VC1CJYA
    YouTube​🚀 ETABS Full Course – Part 20 | Structural Design & Analysis Tutorial ​Continue the complete ETABS course from Beginner to Advanced with this practical, step-by-step tutorial focused on structural analysis and design. ​In Part 20, we continue the ETABS workflow…
  • Ethio Construction Engineering

    22 сент., 13:05

    👉ጨረታ ማዘጋጀት አሰልችቶዎታል?📑የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት፥ አሁን ከበፊቱ ይበልጥ ቀላል እና ፈጣን ሆነ🌟​የኢትዮጵያን PPA 2025 Standard Bidding Document መስፈርቶች መሰረት አድርጎ በኤክሴል (Excel) የተዘጋጀው ዘመናዊው TENDER PREPARATION SUITE ከዚህ በታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ በስህተት እና ባለመሟላት የሚሰረዙ ሰነዶችን ያስቀሩ👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab1114dcd55e_etconp
    Ye-BunaTENDER PREPARATION SUITE Ethiopian PPA 2025
  • Ethio Construction Engineering

    22 сент., 11:25

    👉በመንገድ Construction ላይ BM/Benchmark ሲቋቋም በየተወሰነ ርቀት GPS Control Point የሚወሰደው ለምንድን ነው❓ ━━━━━━━━━━━━━━━ 🚥በመንገድ (Road Construction) ላይ BM (Benchmark) ሲቋቋም በየተወሰነ ርቀት GPS Control Point የሚወሰደው ምክንያቶች አሉ።1. BM (Benchmark) ምንድን ነው? ━━━━━━━━━━━━━ ✅Elevation (RL) የሚያሳይ ቋሚ መመዘኛ ነጥብ ነው። ✅በLevel instrument ተጠቅመው የከፍታ ሥራዎችን ለመጀመር ያገለግላል።2. GPS Control Point ምንድን ነው? ━━━━━━━━━━━━━ ✅X, Y እና Z (Easting, Northing, Elevation) በትክክል የሚያሳይ ቋሚ ነጥብ ነው። ✅Total Station እና GNSS/GPS ሥራ ለማስጀመር ያገለግላል።3. ለምን BM ብቻ አንጠቀምም? ━━━━━━━━━━━━━ ✅ምክንያቱም BM ከፍታ (RL) ብቻ ይሰጣል፤ አቀማመጥ (Coordinates) አይሰጥም። ነገር ግን GPS Control Point ሙሉ Coordinate (X, Y, Z) ይሰጣል።4. GPS Control Point ጥቅሙ ━━━━━━━━━━━━━
    Ye-BunaProfessional Road Construction Cost Estimation & BOQ Excel Template
    1,700331Открыть в Telegram
  • Ethio Construction Engineering

    22 сент., 09:07изменён

    👉የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው አሁናዊ የገበያ ዋጋ 📆 ቀን፦ 12/01/2019 ዓ.ም🏗️ አሁናዊ የኮንስትራክሽን ሱብ-ስትራክቸር ማቴሪያል ዋጋ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🔩 1. ብረት 8 mm — 900.0010 mm — 1,406.0012 mm — 2,025.0014 mm — 2,758.0016 mm — 3,600.0020 mm — 5,633.0024 mm — 8,105.00 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
    1,80012711Открыть в Telegram
  • Ethio Construction Engineering

    22 сент., 07:08

    📊Professional Interim Payment Certificate (IPC) Excel Template🌟የግንባታ ሥራ ክፍያን በቀላሉ ለማስላት፣ ለመከታተል እና IPC ለማዘጋጀት ይህን Editable Excel Template ይጠቀሙ👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aafe8a2089de_etconp
    Ye-BunaProfessional Interim Payment Certificate IPC Excel Template
  • Ethio Construction Engineering

    22 сент., 05:07изменён

    👉የኮንስትራክሽን ኪሳራ ከየት ይጀምራል?🌟በኮንስትራክሽን ሕግ መሠረት የፕሮጀክት ኪሳራ በአንድ አካል ብቻ አይጀምርም።🚥የፕሮጀክቱ ስኬት ወይም ውድቀት✅ በአሰሪ (Employer/Client)፣ ✅በአማካሪ (Consultant) እና ✅ በኮንትራክተር (Contractor) የጋራ ኃላፊነት ነው።☝ነገር ግን በሕጋዊ እና በሙያዊ እይታ፣ የተሳሳተ የግዥ ውሳኔ (Improper Procurement Decision) የፕሮጀክት አደጋን የሚጨምር ዋና ምክንያት ነው።1. የአሰሪው (Employer) ሕጋዊ ኃላፊነት አሰሪው ዝቅተኛ ዋጋን ብቻ መመልከት የለበትም።▶️በConstruction Law መሠረት የአሰሪው ኃላፊነት የሚከተሉትን ያካትታል፦ ▶️በትክክል የተዘጋጀ የግንባታ ዲዛይን ትክክለኛ የወጪ ግምት (Engineer's Estimate) ፍትሃዊ የጨረታ ሂደት ▶️በአቅምና በብቃት የተመሰረተ የኮንትራክተር ምርጫ
    Ye-BunaConstruction Project Financial Management Excel System
    2,029611Открыть в Telegram
  • Ethio Construction Engineering

    21 сент., 16:06

    📊Professional Interim Payment Certificate (IPC) Excel Template🌟የግንባታ ሥራ ክፍያን በቀላሉ ለማስላት፣ ለመከታተል እና IPC ለማዘጋጀት ይህን Editable Excel Template ይጠቀሙ👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aafe8a2089de_etconp
    Ye-BunaProfessional Interim Payment Certificate IPC Excel Template
  • Ethio Construction Engineering

    21 сент., 14:59

    🏗️የReinforced Concrete (RC) ዲዛይን🌟የRC ዲዛይንን ለመረዳት ፎርሙላዎችን በመሸምደድ ብቻ መጀመር አያስፈልግም።🚥በመጀመሪያ የህንፃውን የጭነት አሰራርና የኮንክሪት እና የአርማታ ብረት ባህሪ መረዳት ይጠቅማል።1️⃣ ጭነት የት ይሄዳል?ማንኛውም ህንፃ የሚሸከማቸው ጭነቶች አሉት፦• የህንፃው የራሱ ክብደት • የግድግዳ ክብደት • የወለል ንጣፍና ሌሎች ቋሚ ጭነቶች • የሰዎችና የእቃዎች ጭነት • የንፋስ ጭነት • የመሬት መንቀጥቀጥ ጭነትከዚያም ጭነቱ በአጠቃላይ፦Slab → Beam → Column → Foundation → Soil
  • Ethio Construction Engineering

    21 сент., 12:56

    👉ጨረታ ማዘጋጀት አሰልችቶዎታል?📑የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት፥ አሁን ከበፊቱ ይበልጥ ቀላል እና ፈጣን ሆነ🌟​የኢትዮጵያን PPA 2025 Standard Bidding Document መስፈርቶች መሰረት አድርጎ በኤክሴል (Excel) የተዘጋጀው ዘመናዊው TENDER PREPARATION SUITE ከዚህ በታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ በስህተት እና ባለመሟላት የሚሰረዙ ሰነዶችን ያስቀሩ👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab1114dcd55e_etconp
    Ye-BunaTENDER PREPARATION SUITE Ethiopian PPA 2025
  • Ethio Construction Engineering

    21 сент., 11:57

    👉በአንድ የግንባታ ፕሮጀክት ውስጥ የፕሮጀክት ማናጀሩ፣ የኮንትራክተሩ፣ የክሊያንቱ ፣የአርክቴክቸሩ፣ የሳይት ኢንጅነሩ ፣የሰርቬይን ኢንጅነሩ፣ የማቴሪያል ኢንጅነሩ፣ የጅኦሎጅስቱ ፣የኳንቲቲ ሰርቬየሩ ዋና ዋና የስራ ዝምድናቸው በአጭር እንዲህ በፍሎው ቻርት በአጭሩ ማሳየት ይቻላል፦ ━━━━━━━━━━━━━ 1. Client → የፕሮጀክቱ ባለቤት/ዋና ውሳኔ ሰጪ2. Project Manager → ጠቅላላ የፕሮጀክት Time, Cost, Quality & Coordination ይመራል3. Architect → Design & Architectural Drawing4. Contractor → የግንባታ ሥራውን ያስፈጽማል5. Site Engineer → በሳይት የቴክኒክ አፈጻጸምን ይመራል6. Survey Engineer → Setting-out, Level, Alignment & Measurement7. Material Engineer → Material Testing & Quality Control8. Geologist → Soil/rock & Ground Condition Investigation9. Quantity Surveyor → BOQ, Quantity, Valuation & CostControl
    Ye-Bunaየኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሕግ እና አተገባበሩ | የተግባር መመሪያ
    2,290322Открыть в Telegram