gram news
Аватар канала ETHIO ARSENAL

ETHIO ARSENAL

@ethio_arsenal

–The largest Arsenal Telegram channel in Ethiopia. Get instant updates on news. (Unofficial Fan channel ) ____________________ 📥 For Advertising : @EthioArsAds_bot https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL

ПроектыENСпорт

420,604подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 19:53

    🇳🇴 ማርቲን ኦዴጋርድ ከኖርዌይ ብሔራዊ ቡድን ጋር በልምምድ ላይ!SHARE @ETHIO_ARSENAL
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 18:56

    🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በዚህ ሳምንት ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጋር በግዳጅ ላይ የሚገኙት ተጫዋቾቻችን።የእኛ ኩራቶች! ❤️🤍“SHARE" @ETHIO_ARSENAL
    9,41025553422Открыть в Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 16:58

    🚨❤️🤍 ሚኬል አርቴታ ከአርሰናል ጋር አዲስ የረጅም ጊዜ ውል ለመፈረም ተስማምቷል፤ ቀጣይ ይፋዊ ሂደቶችም ይከናወናሉ። ስምምነቱ የደመወዝ ጭማሪን ያካተተ ሲሆን፣ ሚኬል አርቴታ የዝውውር ስራዎችን በማስተባበር እና በሌሎች ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ዋና ተዋናይ ሆኖ ይቀጥላል። በቃል ደረጃ ስምምነት ላይ ተደርሷል። ~Fabrizio Romano “SHARE" @ETHIO_ARSENAL
    19,80078121161073Открыть в Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 16:57

    переслано из @ethiopokerofficial

    ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️የ500,000 ብር የስፖርት ውድድር ➖ ከመስከረም 14 እስከ ጥቅምት 15 500,000 ብር በጥሬ ገንዘብ - 100 አሸናፊዎች 🥇 1ኛ ደረጃ፡ 45,000 ብር 🥈 2ኛ ደረጃ፡ 32,000ብር 🥉 3ኛ ደረጃ፡ 23,000ብር ...... እስከ 100ኛ ድረስ ለእያንዳንዱ ለውርርድ የሚያውሉት 1 ብር 1 ነጥብ ያስገኝልዎታል። ቢያሸንፉም ሆነ ቢሸነፉ፣ ውርርዱ ለውድድሩ ይቆጠራል።⚠️ውርርድ የሚቆጠረው የሚከተሉትን መስፈርቶች ሲያሟላ ነው፡ 👉 መደብ 20 ብር ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 አጠቃላይ (odds) 1.30 ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 ከላይ ከተጠቀሱት ውድድሮች ቢያንስ አንድ ምርጫ ሲካተትበት።በአጠቃላይ 200 ብር የሚደርስ መጫወት ያስፈልግዎታል። ሽልማቶች በቀጥታ ወደ ሂሳብዎ (balance) በጥሬ
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 16:04

    ▪️|| ለቀጣዮቹ 3 ሳምንታት ሀገራቸውን ወክለው የሚጫወቱ የክለባችን ተጫዋቾች !በሰላም ተመለሱ 🫡"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
    20,1003753954Открыть в Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 15:41

    ▪️|| ከ ሀገራት ጨዋታ መልስ የክለባችን 6 ጨዋታዎች ፤ ምን ያህሉን ማሸነፍ እንችላለን ?"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
    21,000304206Открыть в Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 15:33

    🚨በ 1000-1500 ብር ምን ሊያደርጉበት ይችላሉ ?እኛ ጋር ጅንስ ሱሪዎችን በዚህ ዋጋ በብዛት ተረክበው ስራ መስራት ይችላሉ ።አናግሩን 👉 : @Familfashion10 📞 Call : +251969018398በፍሬ መግዛት የምትፈልጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉https://t.me/Familyfashion1010
    19,200159221Открыть в Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 15:11

    📸በተመሳሳይ የአለም ሻምፕዮኖቹም የስፔን ብሄራዊ ቡድን ካምፕን ተቀላቅለዋል።🇪🇸🔥“SHARE" @ETHIO_ARSENAL
    19,300293496211Открыть в Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 14:56

    🎂 መልካም ልደት ለቀድሞው የአርሰናል አማካይ ኢማኑኤል ፔቲ!ፔቲ በአርሰናል ቤት ባሳለፈው የመጀመሪያ ወቅት ከፓትሪክ ቪዬራ ጋር በመሆን የፕሪሚየር ሊግንና የኤፍኤ ካፕን በማሸነፍ ድርብ ዋንጫ አሳክቷል።በግራ እግሩ ኳስን በመቆጣጠርና ጨዋታን በአንድ ኳስ መቀየር የሚችል ልዩ አማካይ ነበር።መልካም ልደት ፔቲ! 🎉❤️"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
    18,800272253Открыть в Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 14:48

    አርሰናል በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ከማንኛውም ክለብ በላይ ብዙ ርቀት (118.7 Km) ሸፍኗል።"SHARE". @ETHIO_ARSENAL
    18,100399488731Открыть в Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 14:48

    переслано из @bluebet_official

    የማትገመት ሰው ሁን😎ብሉ ቤት ላይ በፉስት ኬኖ 1,000,000 ብር አሸንፍ💰🌐 ዌብሳይቱን ለመጠቀም VPN ይጠቀሙ🌐5️⃣አሁኑኑ ብሉ ቤትን ተቀላቀሉ https://bluebet.net/signup/?promoter_code=TB7530941
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 14:48

    переслано из @kehaligames

    🎅🔥 ድልን የተራበ ሰው የሚጫወተው ጨዋታ 🔥🎅🔥 HITSLOT ጨዋታን በምርጡ የካሲኖ ጨዋታ መድረክ kehali.games ላይ በመጫወት ሀብታም ይሁኑ!PLAY NOW | BOT
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 14:48

    переслано из @kokebgames

    🔥 ዕድልዎን አሁኑኑ ይሞክሩ! 🤑 የምርጥ ካሲኖ ጨዋታዎች እና የስፖርት ውርርዶች ስብስብ በአንድ ቦታ! 🌐 ድህረ ገጽ፡ kokebgames.com 🤖 Telegram Bot: @kokebgames_bot
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 14:42

    📸ኮንሳ ፣ሳካ እና ስኬሊ የኢንግሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ብሄራዊ ቡድን ካምፕን ተቀላቅለዋል።🔥“SHARE" @ETHIO_ARSENAL
    16,9003458541Открыть в Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 13:49

    🚨ሚኬል አርቴታ ከአርሰናል ጋር በአዲስ የረጅም ጊዜ ውል ላይ ስምምነት ላይ ደረሰዋል።በአዲሱ ውል በክለቡ ያለው ቆይታ ወደ አስርት ዓመታት ያህል ይራዘማል። ( Sami Mokbel_BBC ) SHARE @ETHIO_ARSENAL
    20,400489208632Открыть в Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 13:38

    🚨 አርሰናል የፌይኖርዱን አማካይ ጌቫይ ዘኪኤልን ከጥር የዝውውር መስኮት በፊት እየተከታተለ ነው።በ22 ዓመቱ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች በዚህ የውድድር ዘመን በሰባት የኤሬዲቪዚ ጨዋታዎች 5 ጎሎችና 4 አሲስቶች አስመዝግቧል።እንዲሁም 19 የጎል ዕድሎችን ፈጥሯል፣ 89% የፓስ ስኬትም አለው።ቼልሲም ተጫዋቹን እየተከታተለ ሲሆን፣ ፌይኖርድ ለእሱ ከፍተኛ የዝውውር ክፍያ እንደሚጠይቅ ይጠበቃል።{CaughtOffside}“SHARE" @ETHIO_ARSENAL
    20,500195168532Открыть в Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 13:10изменён

    ክለባችን በቀጣይ ከ እረፍት መልስ ምን ማስተካከል አለበት ብላቹ ታስባላቹ ወደ ድል ለመመለስ?እስኪ ተወያዩበት👇“SHARE" @ETHIO_ARSENAL
    20,8003471412443Открыть в Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 12:49

    📊 ከ VAR ስህተት ውጪ የዘንድሮው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ እሄን ይመስላል።“SHARE" @ETHIO_ARSENAL
    21,300266351031Открыть в Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 12:33

    📊 በዘንድሮው የውድድር ዘመን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የክለቦች የኳስ ቁጥጥር በመቶኛ ሲታይ !👀59.8%መሻሻል አለብን!“SHARE" @ETHIO_ARSENAL
    21,300426219433Открыть в Telegram
  • ETHIO ARSENAL

    22 сент., 12:22изменён

    🚨ሚኬል አርቴታ ከአርሰናል ጋር በአዲስ የረጅም ጊዜ ውል ላይ ስምምነት ላይ ደረሰዋል።በአዲሱ ውል በክለቡ ያለው ቆይታ ወደ አስርት ዓመታት ያህል ይራዘማል። ( Sami Mokbel_BBC ) SHARE @ETHIO_ARSENAL
    20,7009322910521Открыть в Telegram
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота