Последние посты

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
23 сент., 21:01изменён
እንስቶቹ እየመሩ ወደ መልበሻ ክፍል አምርተዋል #HT @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA



ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
23 сент., 20:44изменён
#CFC¶ ሰናይ አዳራ ቤተሰብ 💙 ነጋችን እንደዚ ፎቶ ያማረ እና ደስታ የተሞላበት ይሁን ።@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
23 сент., 20:06
#CFC¶ ኧረ አሎንሶ ሌላ ድንቅ ባለተሰጥኦ የተሟላ ብቃት ያለው ተጫዋች ልናጣው ነው ። ኩዌንዳ ፕሪሚየር ሊጉ ላይ ይሁን ግን ካፖች ላይ ለምን እንደማያስገባው ግራ ያጋባል ። ለአሰላለፋችን ትክክለኛ wing back ነበር ። በግራም ሆነ በቀኝ ።@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
23 сент., 19:58
#CFC¶ ብዙ ገፆች ኤስቴቫኦ በቼልሲ ደስተኛ አይደለም ይላሉ ። ነገር ግን እሱ በራሱ አፍ ቼልሲ ውስጥ ብዙ ብቃት ያላቸው ተጫዋቾች አሉ ። በማስፈልግ ጊዜ ቡድኑን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ ነው ያለው ። እውነት ነው ሚዲያ ላይ ደስተኛ አይደለሁም ላይል ይችላል ። ግን ለምን ተቀያሪ እንደሆነ እና በማን እንደተበለጠ እራሱ በደንብ ይገባዋል ። የገባውም ይመስላል ።@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
23 сент., 19:54изменён
#CFCቼልሲ ማለት በአጠቃላይ ይሄ ነው ።¶ CHAMPION OF ENGLAND¶ CHAMPION OF EUROPE¶ CHAMPION OF THE WORLDPRIDE OF LONDON , CHELSEA FOOTBALL CLUB 💙@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
23 сент., 19:49изменён
የእንስቶቹ አሰላለፍ ወቷል @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA



ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
23 сент., 19:43изменён
#CFCባለፉት 15 አመታት ብቻ....¶ 13 ዋንጫዎች አሳክተናል ።¶ 8ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ናቸው ።¶ 5ቱ የሀገር ውስጥ ዋንጫዎች ።@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
23 сент., 19:40изменён
#CFC በዚ ሲዝን በሊጉ ትንሽ ድሪብል የተደረጉ ክለቦች ¶ አርሰናል - 17 ጊዜ ¶ ሊቨርፑል - 20 ጊዜ ¶ #ቼልሲ - 27 ጊዜ WHO SCORED @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA



ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
22 сент., 18:55изменён
#CFC¶ አሎንሶ ከብሬንትፎርድ ጨዋታ በኋላ እንደተናገረው 4-4-2 አሰላለፍም የኔ ተመራጭ አሰላለፍ ነው ብሏል ። እና ያንን አሰላለፍ ከበርንማውዝ የሚጠቀመው ይመስላችኋል.....? ከተጠቀምስ እነ ማንን ቋሚ ያደርጋል...?@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
22 сент., 18:26
#CFC¶ ከዛ ፎፋና እና ኮልዊል ጥሩ ብቃት ላይ እስከሚሆኑ:- ሬስ:- አቼምፖንግ:- ላክሮስን ከኋላ መሀል ተከላካይ ቢጠቀምስ ጥሩ ይመስላችኋል ወይስ አይደለም....?@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA




ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
22 сент., 18:16
#CFC¶ አሎንሶ በቀላሉ ላቪያ እና ሞይን ቋሚ እና ሄንደርሰን እና ባርኮን ተቀያሪ አድርጎ እስከ ጥር መቆየት ይችላል ብላችሁ ታስባላችሁ .....?እኔ አዎ@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA




ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
22 сент., 18:09
#CFC¶ BLACK PANTHER 🥶🔥@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
22 сент., 18:03
#CFC¶ እንደዚ ተጫዋቾቻችንን እያጣን ደካማ ሆነንም በ opta መሰረት በዘንድሮ ሲዝን ከተጠበቅነው የበለጠ ብቃት አሳይተናል ።@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
22 сент., 18:01
🎁 🎟️❗️❗️❗️❗️❗️❗️💪➡️ ብዙ መጠን ያለው 🎁 ኩፖን ቴሌግራማችን ላይ አሁን ተለቋል! ቴሌግራም✅ ቻናላችን ላይ ገብትቱው ኩፖን ይውሰዱ!🎁 Code :🔐🌐 4️⃣ 💰ሰዓት ደግሞ ሃፒ አወራችን ይጀምራልአሁኑኑ ገብተው ይውሰዱ! 💰 በየቀኑ ለሚወጡ ኮፖኖች፤ ቦነሾች እና ሽልማቶች ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
22 сент., 17:40изменён
Steve 💫@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA



ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
22 сент., 17:37
ማክሰንስ ላኩዋ 🗣''በልምምድ ወቅት ዚዳን ኳስ ካቀበለህ በችሎታህ እርግጠኛ ትሆናለህ።''@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
22 сент., 17:36
በ Melbet 200% በመጀመሪያ ዲፖዚት ቦነስ ያግኙ! 🚀የቤቲንግ ጉዞዎን በታላቅ እድል ይጀምሩ! 💰 የመጀመሪያ ዲፖዚትዎን ያድርጉና 200% የሚደርስ ቦነስ ወዲያውኑ የውሰዱ ! 🔥🔗 ለመመዝገብ : https://refpa3665.com/L?tag=d_5793559m_66329c_ml_3454601🎁 ፕሮሞ ኮድ: Lucy777ለምን Melbet? 👇✅አለም አቀፍ ድርጅት ነው እንደ 🇮🇹ጁቬንቱስ እና 🇪🇸ላሊጋ ላሉ ክለቦች ስፖንሰር ነው ስለዚህ ምንም WITHDRAW አያሳስባቹም ✅ ከ15 አመት በላይ በስራ ላይ💰💪💪 ✅ በእግር ኳስ በሌሎች ስፖርቶች ላይ ምርጥ ኦድስ ✅ ብዙ የካሲኖ ጨዋታዎች ✅ አስተማማኝ እና ዓለም አቀፍ ፕላትፎርም ✅ ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ክፍያ መንገድ⚡️ ቦነሱ በመጀመሪያ ዲፖዚት ብቻ ያገኛሉ 👉 አሁኑ ይመዝገቡ እና ይጀምሩ!


ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
22 сент., 17:29
ቼልሲ ማኑ ኮኔን ባለመፈረሙ ሊቆጭ ይችላል!!የሮማው አማካይ ማኑ ኮኔ አሁን እስከ £100 ሚሊዮን የሚደርስ ዋጋ እንዳለው ተዘግቧል።ኮኔ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ከ£50 ሚሊዮን በላይ በሆነ ዋጋ ሊፈረም ይችል ነበር። ነገር ግን የውድድር ዘመኑን በአስደናቂ ብቃት መጀመሩ ዋጋውን በከፍተኛ ሁኔታ ከፍ አድርጎታል።🗞️ Corriere dello Sport@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
22 сент., 17:03
🗣ኤሚ ማርቲኔዝ"በህይወት ዘመኔ ትልቁ ፀፀቴ ለሜሲ ሁለተኛዉን አለም ዋንጫ አለመስጠቴ ነዉ ።"@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA


ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ
22 сент., 16:57
переслано из @ethiopokerofficial
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️የ500,000 ብር የስፖርት ውድድር ➖ ከመስከረም 14 እስከ ጥቅምት 15 500,000 ብር በጥሬ ገንዘብ - 100 አሸናፊዎች 🥇 1ኛ ደረጃ፡ 45,000 ብር 🥈 2ኛ ደረጃ፡ 32,000ብር 🥉 3ኛ ደረጃ፡ 23,000ብር ...... እስከ 100ኛ ድረስ ለእያንዳንዱ ለውርርድ የሚያውሉት 1 ብር 1 ነጥብ ያስገኝልዎታል። ቢያሸንፉም ሆነ ቢሸነፉ፣ ውርርዱ ለውድድሩ ይቆጠራል።⚠️ውርርድ የሚቆጠረው የሚከተሉትን መስፈርቶች ሲያሟላ ነው፡ 👉 መደብ 20 ብር ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 አጠቃላይ (odds) 1.30 ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 ከላይ ከተጠቀሱት ውድድሮች ቢያንስ አንድ ምርጫ ሲካተትበት።በአጠቃላይ 200 ብር የሚደርስ መጫወት ያስፈልግዎታል። ሽልማቶች በቀጥታ ወደ ሂሳብዎ (balance) በጥሬ

