gram news
Аватар канала Ethio ቴክ'ˢ

Ethio ቴክ'ˢ

@ethio_techs

ПроектыENТехнологии

210,000подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Ethio ቴክ'ˢ

    23 сент., 11:36

    ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
  • Ethio ቴክ'ˢ

    23 сент., 11:22

    የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
    Иллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢИллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢ
  • Ethio ቴክ'ˢ

    23 сент., 11:14

    ❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
    Иллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢИллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢ
  • Ethio ቴክ'ˢ

    23 сент., 10:49

    5+5×5-5 = ?
  • Ethio ቴክ'ˢ

    23 сент., 10:29

    ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to join ያድርጉ....!🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ?
  • Ethio ቴክ'ˢ

    23 сент., 10:22

    ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅JOINይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
  • Ethio ቴክ'ˢ

    23 сент., 10:12изменён

    📌እነዚ Windows 11 Version ላይ ሆናቹ Laptop or Desktop ስትከፍቱ Black screen ሆኖ Cursor ብቻ እያመጣ ያስቸግር ነበር አሁን ላይ አዲስ Update ለቀዋል በ እሱ ይስተካከላል። የመጨረሻውን Version Online Update አድርጉት። 📌ይሄ ብቻ አልነበረም ችግሩ የተለያየ System app አይከፍትም ነበር📌TIP ሁሌም ቢሆን አዲስ Version ከመጫናቹ በፊት System restore Point አስቀምጡ። ብዙ ችግሮች በዚ መቀረፍ የሚችሉ ናቸው በተለይ ከ Software ጋር የተገናኘ ሲሆን። update ከማድረጋቹ በፊት System restore point የሚኖራቹ ከሆነ በቀላሉ ምንም አይነት ነገር ሳያስፈልጋቹ የምትጠቀሙበትን ዲቫይስ ከ Update በፊት ወደነበረበት መመልስ ያስችላቿል።በ Software ችግር ለሚመጡ blue screen of death, Black Screen አይነት issue መፍትሄ ናት።🌼#Share🌼 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
    Иллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢИллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢ
  • Ethio ቴክ'ˢ

    18 сент., 20:04

    The Truth About SYDRO | Ethiopian Tikokhttps://vt.tiktok.com/ZSqnYA6aP https://vt.tiktok.com/ZSqnYA6aP🤖 @Ethio_Techs🤖
    Иллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢИллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢ
    2,2806521Открыть в Telegram
  • Ethio ቴክ'ˢ

    17 сент., 18:53

    📱 New Budget Phone V.s Old Flagship 🔥https://vt.tiktok.com/ZSqsA56aH https://vt.tiktok.com/ZSqsA56aH🤖 @Ethio_Techs 🤖
    Иллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢИллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢ
  • Ethio ቴክ'ˢ

    12 сент., 14:34

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች...
  • Ethio ቴክ'ˢ

    11 сент., 08:59

    እንኳን ለ2🌼19 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼 🌼 HAPPY NEW YEAR 🌼 ውድ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ ❤️🙏🌼#Share🌼 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
    Иллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢИллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢ
  • Ethio ቴክ'ˢ

    11 сент., 08:28

    4,920файл91Открыть в Telegram
  • Ethio ቴክ'ˢ

    11 сент., 08:28

    😄
  • Ethio ቴክ'ˢ

    9 сент., 04:09изменён

    the App and site is dead.Beware of fake sites & apps.🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
    Иллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢИллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢ
  • Ethio ቴክ'ˢ

    7 сент., 18:30

    📌Windows 11 ተጠቃሚዎች 1 feature ብቻ በማብራታቹ የምትጠቀሙት Device Microsoft እንደ Server ሊጠቀመው እንደሚችል ታውቃላቹ?📌በቅርቡ ገና ፒሲዬን ስከፍት በጣም የ NET መጨናነቅ እያጋጠመኝ ነበር እና ያልሞከርኩት ነገር አልነበረም Background ላይ እያወረደ ያለ ፕሮግራም ካለ በሚል ሁሉንም Auto Update off አድርጌ ለሳምታት ምንም ለውጥ ሳላይ አዛ ስሆን ነበር ነገር ግን ዋናው ችግር የነበረው ይሄንን አማራጭ በርቶ ስለነበር ነው። ይሄ Feature የሚሰራው በ አንድ ኔትወርክ ላይ የሚገኙ ዲቫይሰ ወይንም በተለያየ ኔትወርክ ሆኖ አካባብያቹ ላይ አዲስ አፕዴት ቀድሞ የጫነ ዲቫይስ ካለ ያንን አፕዴት ለሌሎች ዲቫይሶች ሼር እንዲያደርግ ወይንም የመጨረሻውን አፕዴት ከጫነው ዲቫይስ ሌሎቹ አፕዴት እንዲያደርጉ የሚፈቅድ Feature ነው። ይሄንን ነገር የጀመሩት Microsoft የ Server መጨናነቅ ከመቀነስ አንጻር ሲሆን ለተጠቃሚው ግን ከ ፕርፎርማስ ሆነ ከ ኔትወር መጨናነቅ አንጻር ከባድ ችግር ነው።ይሄ ፊቸር የሚሰራው ልክ እንደ torrent Peer to peer የሚባል System በመጠቀም ሲሆን አንድን device እንደ Server በመጠቀም ለሌሎች ዲቫይስ ዳታ እንዲልክ ወይ እንዲቀበል ማድረግ ነው።📌ይሄንን ፊቸር ለማጥፋት Setting - Windows Update - Advanced option - Delivery Optimization - Allow downloads from other device የሚለውን ከበራ ማጥፋት ነው።📌ምን ታስባላቹ ዳታ ምዝበራ ወይስ ነገሮችን
    Иллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢИллюстрация к посту канала Ethio ቴክ'ˢ
    5,170178331Открыть в Telegram
  • Ethio ቴክ'ˢ

    2 сент., 12:53

  • Ethio ቴክ'ˢ

    1 сент., 05:40

    ሰበር ዜና‼️ የ2018 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋልየ ሬሜዲያል ዉጤት Offical ተለቋል Link:-https://result.ethernet.edu.et
    result.ethernet.edu.etMinistry of EducationMinistry of Education | National GAT
  • Ethio ቴክ'ˢ

    27 авг., 15:48

    ⚠️ Beware of This Laptop Scam!Did you know someone can change the processor name displayed in Windows to make an old laptop appear newer?Here's how to check—and why you shouldn't trust the displayed processor name alone.🔍 Check Your Processor Press Windows + R Type dxdiag and press Enter Check the Processor information shown. ⚠️ The TrickSomeone can modify the processor name shown in Windows by editing the Registry:Press Windows + R Type regedit and press Enter Navigate to: HKEY_LOCAL_MACHINE → HARDWARE → DESCRIPTION → System → CentralProcessor → 0 Double-click ProcessorNameString
    8,6102311Открыть в Telegram
  • Ethio ቴክ'ˢ

    27 авг., 03:18

    6,670опрос72Открыть в Telegram
  • Ethio ቴክ'ˢ

    25 авг., 19:19изменён

    📌 በመጀመርያ ይሄንን ቦት ላይ ግቡ @EAESbot በመቀጠል Menu ከዛ Start የሚለውን ተጫኑ በመቀጠል ወደላይ የ ቦቱን ስም ነክታቹ አዲስ ዊንዶው ሲከፍት Open App የሚለውን ተጫኑ እና Mini app ነገር ይከፍታል ID Number እና First Name አስገብታቹ Check result የሚለውን መጫን ነው።📌Network ያስቸገራቹ ካላቹ የተወሰነ እናግዛቿለን ግን መጀምርያ ይሄንን ቀላል መንገድ ሞክሩት።🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
    7,320видео91Открыть в Telegram