gram news
Аватар канала Ethio telecom

Ethio telecom

@ethio_telecom

We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot

ПроектыENНовостиПодтверждён Telegram

315,000подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Live stream finished (19 minutes)

    23 сент., 18:15

  • Live stream started

    23 сент., 17:55

  • Ethio telecom

    23 сент., 16:00

    #በኢተማሪ የትምህርት ደረጃዎን ከፍ ያድርጉ!!✅ እንግሊዘኛ ከጀማሪ እስከ አድቫንስድ ደረጃ ✅️ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ ለፈተና ያዘጋጃል 📚 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች ❔📝 ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር!💬 ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ!🌐 ለኢተማሪ ብቻ የሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ለዕለታዊ 75 ሜ.ባ፣ ለሳምንታዊ 500 ሜ.ባ በነጻ ያገኛሉ፡፡ለተጨማሪ መረጃ፡ http://www.etemari.net#eTemari #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    Иллюстрация к посту канала Ethio telecomИллюстрация к посту канала Ethio telecom
    8,8101614533Открыть в Telegram
  • Ethio telecom

    23 сент., 14:00

    በኢትዮ-ኮል መተግበርያ በቀላሉ ወደ ሀገር ቤት ይደውሉ!ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ በታላቅ ቅናሽ መደወል ያስችላል።አሜሪካ | እስራኤል | ካናዳ | የመን | ደቡብ አፍሪካ | ኬንያ | ጣሊያን | ጀርመን | ሕንድ | ዩናይትድ ኪንግደም | ሩዋንዳ | ሶማሊያ| ሳዑዲ አረቢያመተግበሪያውን ለማውረድ: https://onelink.to/ethiocallወደ አገርቤት በቅናሽ ይደውሉ፤ በገዙት ጥቅል ደዋዮች ሳይቆጥርባቸው በነፃ ይቀበሉ!#ethioCall #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    Иллюстрация к посту канала Ethio telecomИллюстрация к посту канала Ethio telecom
    9,3301183Открыть в Telegram
  • Ethio telecom

    23 сент., 09:00

    🌍✈️ Welcome Home! 🇪🇹Make your first stop at Addis Ababa Bole International Airport and get connected instantly with our exclusive Mobile Visitors’ Plans!📶 High-speed network coverage from the moment you land. 🎁 Tailored Packages: Voice, data, and SMS bundles designed specifically for visitors. 💸 Enjoy lower rates for local calls and international roaming. 💳 Flexible Payment: Pay easily using your preferred currency or telebirr.Read More: https://bit.ly/4AnoWXz📍 Available at: Bole International Airport Arrival Hub and all Ethio telecom service centers.#VisitorsPlan #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    Иллюстрация к посту канала Ethio telecomИллюстрация к посту канала Ethio telecom
    10,900181321Открыть в Telegram
  • Ethio telecom

    23 сент., 06:00

    ያልተሟላና የተሳሳተ የግል መረጃዎን ባሉበት ሁነው ያስተካክሉ!ወደ 994 መልዕክት በመላክ ብቻ ያልተሟላና የተሳሳተ የግል መረጃዎን በቀላሉ ማስተካከል ይችላሉ።አገልግሎቱን ለማግኘት፦ 👇 994 ብለው ወደ 994 መልዕክት ይላኩ 👇 የግል መረጃዎን ለማስተካከል "02" ይላኩ 👇 ቀጥሎ ትዕዛዛቱን በመከተል መረጃዎን ያስተካክሉ!#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    Иллюстрация к посту канала Ethio telecomИллюстрация к посту канала Ethio telecom
    11,50013104111Открыть в Telegram
  • Live stream finished (28 minutes)

    22 сент., 18:23

  • Live stream started

    22 сент., 17:55

  • Ethio telecom

    22 сент., 16:00

    በቴሌብር ሱፐርአፕ ጥቅል እንዴት በቀላሉ መግዛት እንችላለን?👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/telebirr ያውርዱ!ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    8,210видео18164Открыть в Telegram
  • Ethio telecom

    22 сент., 14:00

    የአየር ሰዓትዎ አልቋል?እንዳያስቡ 🤙 በአነስተኛ ቀሪ ሂሳብ ምክንያት ጉዳይዎ አይቋረጥም!👉 በየትኛውም ጊዜና ቦታ ስልኬ ላይ ቀሪ ሂሳብ የለም ብለው ሳይጨነቁ በቀላሉ 810# ላይ በመደወል የአየር ሰዓት ወይም ጥቅል ተበድረው ጥሪዎን ማስቀጠል ይችላሉ::👉 ያለብዎትን ክፍያ ሳይመልሱ ድጋሚ መውሰድ ቢያስፈልግዎ አንድ ዕድል ያለዎት ሲሆን ቀጣይ ከሚሞሉት አየር ሰዓት ላይ 15% ተቆርጦ የሚከፈል ይሆናል!#StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    Иллюстрация к посту канала Ethio telecomИллюстрация к посту канала Ethio telecom
    10,1001714113Открыть в Telegram
  • Ethio telecom

    22 сент., 09:00

    🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!!የካርድ ህትመት ትዕዛዝዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያከናውኑ!በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ!የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    Иллюстрация к посту канала Ethio telecomИллюстрация к посту канала Ethio telecom
    11,6002052Открыть в Telegram
  • Ethio telecom

    22 сент., 06:00

    ሁሉን አቀፍ ዲጂታል የትምህርት አስተዳደር ሶሉሽን ለትምህርት ቤትዎ!🚀👨‍👩‍👧‍👦 የትምህርት ተቋም የአስተዳደርን ከመምህራን፣ ተማሪዎችና ወላጆች ጋር የተቀናጀ ትስስር ለመፍጠር የሚያስችል📊 🔄 የተማሪዎችን ውጤት፣ መረጃዎችና የዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት አገልግሎት💳⏩ የክፍያ ሂደቶችን በቴሌብር በማቀናጀት ቅልጥፍና የሚያሳድግ📍የድርጅት የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4xz6Q2b#SmartEducation #EducationAdministrationSolution #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    Иллюстрация к посту канала Ethio telecomИллюстрация к посту канала Ethio telecom
    11,900158211Открыть в Telegram
  • Live stream finished (20 minutes)

    21 сент., 18:16

  • Live stream started

    21 сент., 17:56

  • Ethio telecom

    21 сент., 16:00

    ከ12% ስጦታ ጋር ገንዘብዎን ይቀበሉ!ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን።በተጨማሪም 400 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ የአሜሪካ ደርሶ መልስ የአየር ትኬት፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ እና ሌሎች ሽልማቶችን በዕጣ ያገኛሉ።127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!እስከ መስከረም 19፣ 2019 ዓ.ም#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
    Иллюстрация к посту канала Ethio telecomИллюстрация к посту канала Ethio telecom
    15,000252033Открыть в Telegram
  • Ethio telecom

    21 сент., 14:10

    በአነስተኛ ዕለታዊ ክፍያና በረጅም የመክፈያ ጊዜ ክፍያዎን በማጠናቀቅ ተጨማሪ ቅጣቶችን ማስቀረትና የብድር ታሪክዎን ማስተካከል ይችላሉ።ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ "Loan Restructuring" ወይም "ብድር ማደስ" የሚለውን በመምረጥ ይክፈሉ።ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
    Иллюстрация к посту канала Ethio telecomИллюстрация к посту канала Ethio telecom
    14,00017131Открыть в Telegram
  • Ethio telecom

    21 сент., 09:00

    የስፖርት መረጃዎችን በዘኔክሰስ ሞባይል ቀፎዎች ያጣጥሙ!ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:- #znexusL131 በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።#znexusL2028 በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።ለጥቅሉ ይከፍላሉ፣ ከነስልኩ ይወስዳሉ!#ከዓለም_ጋር_እኩል_ይራመዱ #znexus #ዘኔክሰስ #telebirr #telebirrSuperApp #Ethiotelecom
    Иллюстрация к посту канала Ethio telecomИллюстрация к посту канала Ethio telecom
    15,4002220221Открыть в Telegram
  • Ethio telecom

    21 сент., 06:00

    መልካም የሥራ ሳምንት!#Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    Иллюстрация к посту канала Ethio telecomИллюстрация к посту канала Ethio telecom
    13,700201510311Открыть в Telegram
  • Ethio telecom

    20 сент., 06:00

    በበጎነት የምናሳልፈው መልካም የእረፍት ቀን ይሁልን!የተቸገሩትን ለመደገፍና የበጎ አድራጎት ማኅበራትን ለማገዝ የደግነት እጅዎን መዘርጋት አሁን በሞባይልዎ ቀላል ሆኗል።የቴሌብር መተግበሪያዎን በመክፈት የበጎ አድራጎት መድረኩን ይጎብኙ፤ በጥቂት ቅጽበቶች በልበ ሙሉነት ይላኩ፤ የብዙዎችን ሕይወት በጋራ እንቀይር!ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንደጋገፍ እንዲህ ነን!#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
    Иллюстрация к посту канала Ethio telecomИллюстрация к посту канала Ethio telecom
    16,200362992Открыть в Telegram
  • Ethio telecom

    19 сент., 16:33

    ወርኃዊ 120 ጊ.ባ የዲኤስቲቪ ስትሪም ጥቅል ገዝተው፤ በነጻ በሚያገኙት የ1 ዓመት ሜዳ ጥቅል የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ዘና ብለው ይመልከቱ!ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ!ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
    Иллюстрация к посту канала Ethio telecomИллюстрация к посту канала Ethio telecom
    16,20025214322Открыть в Telegram

Ссылки