Последние посты

ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
23 сент., 21:01
በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅ማየት ማመን ነው 🏆👇
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
23 сент., 20:29
ሙሌ ስፖርት ✅በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦዎ👇ሁሉንም አይነት መረጃ በአንድ ላይ ያገኛሉ ይቀላቀላሉ 👇


ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
23 сент., 19:21
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
23 сент., 19:20
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
23 сент., 18:25
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk


ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
23 сент., 18:23
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️


ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
23 сент., 18:02
ትክክለኛው እድል ካላጋጠማቸው በቀር አርሰናሎች በጥር ወር ትልልቅ ዝውውሮችን ማድረግንም አይመርጡም።❌ያ ካልሆነ የሚፈልጉትን ተጫዋች በክረምቱ ማስፈረምን ይመርጣሉ።[Fabrizio Romano]


ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
23 сент., 17:48
переслано из @onlycrypto773
በእያንዳንዱ የፋንታሲ ቡድን ውስጥ ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገቡ ተጫዋቾች... 🫣👀


ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 сент., 19:17
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 сент., 19:16
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 сент., 18:30
ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ዋና አሰልጣኝነት360 ጨዋታዎች 224 ድል 60 አቻ 76 ሽንፈት 5 ዋንጫዎች


ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 сент., 18:10
переслано из @cryptoinsight7725
ጥቅምት።🔥አጠቃላይ ለእግርኳስ አሪፍ ወር ነው።


ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 сент., 18:00
переслано из @cryptokrd77
🚨ቡካዮ ሳካ ወደ አርሰናል ዋና ቡድን ከተቀላቀለበት ጊዜ አንስቶ ባለፉት ስድስት የውድድር ዘመናት ያስመዘገባቸው ውጤቶች።


ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 сент., 17:51
переслано из @crypto123788
| አርሰናል በሁሉም ውድድሮች በ3 ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ ግቦች ልዩነት በተሸነፈባቸው ጨዋታዎች ላይ ከ2021 ጀምሮ ዊልያም ሳሊባ አልተሰለፈም ነበር.ብራይተን 3-0 አርሰናል (2026) አርሰናል 0-3 ብራይተን (2023) ማንቸስተር ሲቲ 4-1 አርሰናል (2023) ቶተንሃም 3-0 አርሰናል (2022) ክሪስታል ፓላስ 3-0 አርሰናል (2022) ሊቨርፑል 4-0 አርሰናል (2021) ማንቸስተር ሲቲ 5-0 አርሰናል (2021)


ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 сент., 11:05
📊 ከ VAR ስህተት ውጪ የዘንድሮው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ !


ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 сент., 10:31
🗣አላዛር አስግዶም ከብራይተን ጋር ባደረገነው ጨዋታ ላይ ስለተጠቀምነው የመሀል ሜዳ አማራጮች''ብሩኖ ጉማሬሽን በፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አርቴታ ለመጀመሪያ ጊዜ የመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ አካቶ ከዴክላን ራይስ ጋር አጣምሮት ነበር። የመጀመሪያ ጨዋታው ነው፤ ባለፈው የሰንደርላንድ ጨዋታ ላይ ተቀይሮ ገብቶ ያንን በጣም አስደናቂ ጎል ማስቆጠሩ እና ለሁለተኛው ጎል መቆጠር ትልቅ ምክንያት መሆኑ፤ እንዲሁም በአስቶን ቪላ ጨዋታ ላይ እንዲሁ በጣም አዎንታዊ የሆነ አይነገብ እንቅስቃሴ ያደረገ ሲሆን በሳምንቱ አጋማሽ ከኤፕስዊች ጋር በተከናወነው የሊግ ካፕ ጨዋታም ላይ ደና መጫወቱ የመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ ለመግባት እያሟሟቀ እንደነበር ለመገመት ያስችላል።'''' ግን አሁን አንዱ ጥያቄ የሚሆነው የአርሰናል ይሄኛው የአማካኝ ክፍል (ራይስ እና ብሩኖ ያሉበት የአማካኝ ክፍል) ጨዋታ ለመቆጣጠር በተለይ ደግሞ እንደዚህ አይነት የHigh pressure ቡድን በሚገጥማቸው ጊዜ ለመጣመር አይነተኛ የአማካኝ ስፍራ ተጫዋቾች ናቸው ወይ የሚል ጥያቄ ያስነሳል!?''''ምክንያቱም ሁለቱም የጨዋታ ፍጥነት ተቆጣጣሪ ተጫዋቾች አይደሉም (Tempo setters) የሚባሉ አይደሉም። ሁለቱ አንድ ላይ መጫወታቸው የሚጠበቅ ነው፤ ምክንያቱም ሁለቱ የአርሰናል ውዱ አማካዮች ናቸው በጋራ 180 ሚሊየን ፓውንድ ነው የወጣባቸው።''''ነገር ግን ስለ technical profile ነው የምናወራው፤ ለዚህ ደግሞ ማይልስ ሊዊስ ስኬሊ በቴክኒካል ጉዳይ ባለው security እና ከኳስ ጋር ባለው ደህንነት በጣም አስፈላጊ ሊሆን ይችላል። አንድአንድ


ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 сент., 10:03
📊 በዘንድሮው የውድድር ዘመን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የክለቦች የኳስ ቁጥጥር በመቶኛ ሲታይ 👀59.8%


ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 сент., 09:40
ኢማኑኤል ፔቲት ዛሬ 56ኛ ዓመት ልደቱን እያከበረ ነው፡፡HBD🎂🎂



ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
22 сент., 09:20
🚨ዴክላን ራይስ ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል።የአርሰናሉ አማካይ አሁን ለሶስት ሳምንታት ያህል ዕረፍት ያገኛል።


ARSENAL NEWS ዜና አርሰናል
21 сент., 17:47
💯 የአርሰናል ከፍተኛ ተክፍያ የሚያገኙ ተጫዋቾች በአመት ☝️Score 90

