Последние посты

ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
21 сент., 20:26
https://www.youtube.com/live/gAGwW9brldw?is=XEOhWZZH8Ky44hGSYouTubeየዘመዴ ይቅርታ ፣ ስለኦቲዝም ልዩ ዝግጅት። # ethiobetesebmedia
ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
21 сент., 19:21
ልዩ ዝግጅት


ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
21 сент., 17:38
📝የዛሬው አሳፋሪው ስብሰባ፦ በአዲስ አበባ ሀገረስብከት👉በዛሬ ዕለት ፣ በዓይነቱ የተለየ እና በዚህ መልእክ ስብሰባ በኢዲስ አበባ ሀገረስብከት ጽ/ቤት ተከናውኖ ፣አይታወቅም ይላሉ ፣ የቅርብ የመረጃ ምንጮቻችን ፦👉ነገሩ እንዲህ ነው ለጥቅምቱ ሲኖዶስ ፣ ከመጀመሩ በፊት ለስም ግንባታ መስከረም 30, 2019 ዓ.ም ቀደም ሲሉ በጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስከያጅ ሆነው ሲያገለግሉ በነበሩት የተለያዩ ጳጳሳት ተጀምረው የነበሩ የየተለያዩ ግንባታ ሥራዎች ፣ ዛሬ በከፍተኛ ፕሮፓጋንዳ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የነገ ዕጩ ፓትርያርክ በስልጣን ዘመናቸው እንዲህ አደረጉ ለማስባል ከፍተኛ ሽርጉድ እየተደረገ ይገኛል ።👉ይህንን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ፣ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ፣ አዲሱ ተሿሚ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ ንቡረዕድ ኤልያስ አብርሀ ፣ የሂሳብ እና በጀት ሂሳብ መምሪያ ኃላፊ ፣ የሰው ሀብት መምረያ ኃላፊ እና የተለያዩ የመምሪያ ኃላፊዎች በተገኙበት በተደረገው ስብሰባ አንድ እና አንድ ጥያቄው ለመስተንግዶ የሚውል ገንዘብ አዋጡ የሚል መሆኑን የመረጃ ምንጮቻች ይናገራሉ ፦👉በስብሰባውም ላይ የተመረጡ ሁለት ተስፈኞች እና ምንደኞች የደብር አስተዳዳሪዎች ቃል እንዲገቡ ሲደረግ ፣ መልአከ መንክራት ኃይሌ የሲኤሚሲ ቅዱስ ሚካኤል አስተዳዳሪ አንድ ሚሊዮን ብር ( 1,000,000ብር) ደብሩን አሳምኜ እሰጣለው ሲል ፣ በቀጣይ ደግሞ የተዋጣላት ዘራፊ እና ቀማኛ ከሚያስተዳድርበት ቤተክርስቲያን (38,000,000 ሚሊዮን ብር) ዘርፎ በፍርድ ቤት ተከሶ ጉዳዩ በፍርድ ቤት የተያዘ ፣ ከመገናኛ


ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
20 сент., 19:51
💍 “ይህ ምስጢር ታላቅ ነው” (ኤፌሶን 5፥32)👉በዛሬው ዕለት ሁለት የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች፣ ከሁለት የተለያዩ አገራት ሆነው፣ በቅድስት ቤተክርስቲያን ቅዱስ ጋብቻቸውን በሥርዓተ ተክሊል ፣ በሐዋርያዊት እምነትና በአንድ ቅዱስ ምስጢር ተዋሕደዋል፣በሥርዓተ ተክሊል ቅዱስ ጋብቻቸውን ፈጽመዋል።🇪🇹 በኢትዮጵያ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ እና ወ/ሮ ሳምራዊት🇺🇸 በአሜሪካ ዲያቆን ኢዮብ እና ወ/ሮ ማርያማዊት👉ጋብቻ የሁለት ሰዎች ስምምነት ብቻ ሳይሆን፣ በእግዚአብሔር ፊት የሚፈጸም ቅዱስ ቃል ኪዳን ነው። ሁለት ልቦች በአንድ ፍቅር፣ ሁለት ሕይወቶች በአንድ ተስፋ፣ ሁለት አገልግሎቶች በአንድ መንፈሳዊ ዓላማ የሚተሳሰሩበት ታላቅ ምስጢር ነው።👉እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸውን ይባርክ፤ ቤታቸውን የፍቅር፣ የሰላም፣ የጸሎትና የአገልግሎት ቤት ያድርግላቸው። በሃይማኖት ጽኑ፣ በፍቅር የተሳሰሩ፣ በትዕግሥት የተደጋገፉና ለብዙዎች በረከት የሚሆኑ ያድርጋቸው።🙏እንኳን ለቅዱስ ጋብቻችሁ ደስ አላችሁ! “እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው።” (ማቴዎስ 19፥6)📍ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ


ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
17 сент., 21:37
https://www.youtube.com/live/rgpoNq4N2fA?is=VbibzJD3HMRWQN2hYouTubeየተሐድሶ መናፍቃን ወረራ // ከኢትዮጵያ እስከ አሜሪካ #ethiobetesebmedia
ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
17 сент., 15:52
https://www.youtube.com/live/rgpoNq4N2fA?is=hHndcOYScfOVLNNZ
ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
17 сент., 14:44
ታላቅ መንፈሳዊ ጥሪ ፣ ልዩ የመስቀል በዓል ዝግጅት ፦ ኑ መስቀልን በጋራ እናክብር ከሙሉ መስተንግዶ ጋር
ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
15 сент., 16:03
https://www.facebook.com/share/r/19ttKkhwW5/FacebookLog in or sign up to viewSee posts, photos and more on Facebook.3,420Открыть в Telegram
ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
15 сент., 13:16изменён
ለወላጆች መልእክት ዛሬ ምዝገባው የመጨረሻ ቀን ነው https://www.yibel.org/courses/speak-truth-show-loveYibelSpeak Truth, Show LoveAn 8-week course in kindness, courage, and family for Ethiopian Orthodox students ages 9+, grounded in scripture from beginning to end.
ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
14 сент., 17:05
📝እነዚህ እነማን ናቸው ...?👉ልብሳቸው የተዋሕዶ ፣ከአንደበታቸው የሚወጣው ኑፋቄ (የተሐድሶ እንቅስቃሴ ) እነዚህን የመሰሉ በውጭም በሀገር ውስጥም በየአጥቢያው የተሰገሰጉ በርካታ ናቸው ። ወገን ጉዳዩ እጅግ አሳሳቢ ነው ፣ የተሐድሶ እንቅስቃሴ መልኩን ቀይሮ በስፋት በየቦታው ተጀምሯል ።👉በዚህ ጉዳይ በጋራ በቆመን በማር የተለወሰ የሚመስል መርዛቸውን እየረጩ ያሉ ወገኖችን እናጋልጥ ...📍📍 ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ


ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
10 сент., 15:13
https://youtube.com/live/-_DXRQaL7CM?feature=shareYouTubeጳጉሜን ፭ // የቤተክርስቲያን ቀንዘመነ ሉቃስ ~ አዲስ ዓመት #Ethiobtesebmedia
ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
10 сент., 14:37
📝"ዘመንን ያሻገረ ዕድሜ" ዘመነ ሉቃስ"እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለአዲሱ ዓመት "👉በአዲስ ዓመት ዋዜማ በመወለዴ መልካም ምኞታችሁን ለገለጻችሁልኝ ፣ ወዳጄቼ ክብር ይስጥልኝ ፣ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ፣ ተባረኩ🙏👉የሰው ልጅ ባለሥልጣን ፣ ታወቂና ዝነኛ ፣ ባለሀብት ፣ ቆንጆ መልከመልካም ፣ ሁሉ ያለው ስለሆነ የማያገኘው ግን እግዚአብሔር ብቻ በቸርነቱ የሚያድለው ሀብት ዕድሜ ነው ።👉 ዕድሜ ያለው ሰው ዘመንን ይሻገራል ክፉውንም ደጉንም ያያል ታዲያ ዕድሜ ይገድበናል ሳይሉ በዘመናቸው እኩይ ተግባር የፈፀሙ በአንፃሩም መልካምን ሥራ የሰሩ ዛሬ የሉም እንነሱ እንደሌሉ ያወቅነው ፈጣሪ ዕድሜ ስለሰጠን ብቻ ነው ። ይህንን እንድናውቅ የረዳንን አምላክ ማመስገን ሳይሆን ባወቅንበት መጠንና ልክ ዛሬ በማይሰሙንና በማያዩን ሙታን ላይ እንፈርዳለን፤ እጃችንን እንቀስራለን የዕድሜው ሚስጢር ግን ዕድሜ ለንስሀ እንደሆነ ብዙዎች ዘንግተናል።👉ይችን ምድር ለመርገጥ የሚጠየፉ የነበሩ ዛሬ ከምድር በታች አፈር ተጭኖአቸዋል ፤ በደግ ሥራቸው ስምና ዝናን ያተረፋ በመልካም አርአያነታቸው በቁማቸው መልካሙን የትህትና ልብስ ለብሰው የነበሩ ዛሬ ይህንን ዘመን እንዲያዩ የምንመኝላቸው ከመቃብር በታች ናቸው።👉በሚያልፍ ቀን ውስጥ የማያልፈው ጌታ በቸርነቱ ዘመንን የምንሻገርበት ዛሬ ዕድሜ የሰጠን ምን የተለየ ሥራ ሰርተን ይሆን?????👉ዘመንን በቸርነቱ የሚያሻግር ፈጣሪ በአዲስ ዘመን አዲስ ልብ እንዲኖረን ይሻል ፤ አሮጌውን ልብስ አውልቀን አዲሱን እንድንለብስ፤ ከካራን ወጥተን ወደ ከንአን እንድንገባ ፤


ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
9 сент., 19:36
https://www.youtube.com/live/PkNPKBb9w7k?is=sIyuda2wcNFMAc83YouTubeጳጉሜን ፬ ~ የሰንደቅ ዓላማ ቀን // #ETHIOBETESEBMEDIA
ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
9 сент., 15:57
https://youtube.com/live/PkNPKBb9w7k?feature=shareYouTubeጳጉሜን ፬ ~ የሰንደቅ ዓላማ ቀን // #ETHIOBETESEBMEDIA
ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
8 сент., 15:57
https://www.youtube.com/live/XKnPZza_CrA?is=01rr46Z3IH-6w1zwYouTubeጳጉሜን ፫ ~ ክብረ ክህነት // #ETHIOBETESEBMEDIA
ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
8 сент., 03:57
✏ጳጉሜ ፫ (3) ቅዱስ ሩፋኤል👉 በየዓመቱ ጳጕሜን ፫(3) ቀን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት፣ በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ይከበራል፤ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ከከበሩት ቅዱሳን መላእክት ሦስተኛው ነው "ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ” (መ.ጦቢት ፲፪፥፲፭)👉ያለማቋረጥ ፈጣሪያቸውን ልዑል እግዚአብሔርን ከሚያመሰግኑ ቅዱሳን መላእክት መካከል አንዱ የሰላምና የጤና መልአክ የሚባለው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ ‹‹ሩፋኤል›› የሚለው የስሙ ትርጓሜ ደስ የሚያሰኝ፣ ቸር፣ መሐሪ፣ ቅን የዋህ ማለት ነው የሰው ልጆች ከተያዙበት የኀጢአት ቁስል ይፈወሱ ዘንድ በአማላጅነቱና በጸሎቱ የማይለይ መልአክ ነው ቅዱስ ሩፋኤል በሰውነታችን ላይ የሚወጣውን ደዌም ሆነ ቍስል ይፈውስ ዘንድ ከልዑል እግዚአብሔር ሥልጣን ተሰጥቶታል "በሰው ቍስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው" (መ. ሄኖክ ፮፥፫)👉ለቈሰሉ ፈውስን የሚያሰጣቸው ፣ ለማኅፀን ችግር ሁሉ ለሴቶች ረዳታቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው ፤ በወሊዳቸው ቀን ሴቶች ከሚደርስባቸው ጭንቀትና ሕመም ስሙን ጠርተው ይማጸኑታል፡፡ ፈታሔ ማኅፀን ነውና ቅዱስ ሩፋኤልም ጭንቀታቸውን ያቀላል፦ አስማንድዮስ የተባለ ጋኔን በወለተ ራጉኤል ላይ አድሮ ባሎቿን እየገደለ ቢያሰቃያት ቅዱስ ሩፋኤል ጋኔኑን አስጨንቆ አስወጥቶላታል ( መ.ጦቢት ፫፥፰-፲፯) ቅዱስ ሩፋኤል "ዳግመኛም እግዚአብሔር ሩፋኤልን፣ አዛዝኤልን እጁን እግሩን አስረህ በጨለማ ውስጥ ጣለው አለው" (


ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
7 сент., 15:24
https://youtube.com/live/8lI2yiIGDyQ?feature=shareYoutube- YouTubeEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
6 сент., 16:37
https://youtube.com/live/F1SKOLWuIUI?feature=shareYoutube- YouTubeEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
5 сент., 01:34
https://youtu.be/jFvdBQyULlw?is=mgTvPTbi7EnOzuh8YouTubeጥብቅ መረጃ // አደገኛው የተሐድሶ እንቅስቃሴ ! // ለምን DMV ተመረጠ? #ethiobeteseb
ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ( Ethio Beteseb Media)
4 сент., 14:27
https://youtu.be/VWfQtc6dX_A?is=yhLNg0vk4EvqirjkYouTubeየቤተክህነቱ ቁማር // እውነታው ሲገለጥ #Ethiobetesebmedia
